A+ Tutorial Class Official
16.8K subscribers
121 photos
4 videos
47 files
9 links
Download Telegram
ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰቦች🙌

📚A+ Tutorial Class ተማሪዎችን በሚያስፈልጋቸው ነገር መርዳቱን ቀጥሏል። የተለያዩ ግቢና ኮሌጅ ተማሪዎች በሚቀጥሉት ቀናት በሚኖራቸው Mid-Exam ላይ የሚያስፈልገውን እገዛ በማድረግ ላይ ይገኛል።

🎯በየቻፕተሩ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን ከሰፊ ማብራሪያዎች ጋር በማቅረብ ላይ ይገኛል።

🎯ያለፉት አመታትን የለተያዩ ግቢዎች የሚድ ፈተና ጥያቄዎችን በመስራት በማቅረብ ላይ ይገኛል።

🎯ለሁሉም ኮርሶች የሚያስፈልጉ ምቹ ቲቶሪያሎችን እያቀረበ ይገኛል።

🎯ከጥቂት ሳምንታት በኃላ A+ በሚዘጋጀው አጠቃላይ ፈተና Top 100 ደረጃ ውስጥ ለሚገቡት የሰርተፊኬትና ሌሎች ብዙ ሽልማቶችን ለማቅረብ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል።

እርስዎስ ተመዝግበዋል? ካልተመዘገቡ አሁነኑ ይመዝገቡ! ከተመዘገቡ ላልተመዘገቡት ይህን መልዕክት ያጋሩ።🙌

ለመመዝገብ👇👇
@Aplustutoriallbot

ለጥያቄና አስተያይት👇👇
@Ucan_Scorebot

Your Success is guaranteed with A+!
©A+ Tutorial Class
👍8411🔥6😢3😱1
Forwarded from @Ţăłį
Danisha እንዴት ቆያችሁኝ ታድያ? ሁሉ መልካም እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ 😊 ዛሬ የመጣኹት እናንተን ለማመስገን ነው ይኼው በእግዚአብሔር እርዳታና በእግዚአብሔር በኩል በእናንተ እገዛ የምፈልገውን #department ማለትም #software_engineering መግባት ችያለሁ 🙏 ስለትብብራችሁ ምስጋናዬ ብዙ ነው ተባረኩልኝ😊

አሁን ለሚመጡት ትውልዶች መፍትሄዎች እንደምትሆኑ አልጠራጠርም😊

#A+_ሶች እወዳችኋለሁ🥰

በመልካሙ ያገናኘን 🙏
👏72👍4220🙏15😢6🔥2🎉2
Forwarded from 2s
በዚሁ አጋጣሚ ማሥተላለፍ ምፈልገው ማንኛውም የፍሬሽማን ተማሪ ከናተ ጋር ተቀላቅለው የምትሠጧቸውን ትምህርት በደብ ተከታትለው ያለምንም ማካበድ ወደሚፈልጉት ዲፓርትመንት መቀላቀል እደሚችሉ 100% እርግጠኛ ነኝ የግቢንማ ትምህርት የሚያውቅ ያውቀዋል እዳትበላ ወዳጄ እደነዚህ አይነት አጋጣሚወችን ተጠቀምባቸው ክፍያችሁ እድህ እሚባል አይደለም ሁለት መቶ ብር አንድ ቀን ጎደኛህ ጋር ብትወጣ ለአንድ ጊዜ እኳ ምሳ አያበላህም ወዳጄ አሠብ አድርግ በደብ A+ tutorial ሁሌም ሳላመሠግናችሁ አላልፍም ኑሩልኝ ።
👍366
❗️የመጨረሻ ዙር የምዝገባ ጥሪ!

🎯በየቻፕተሩ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን ከሰፊ ማብራሪያዎች ጋር በማቅረብ ላይ እንገኛለን።

🎯ያለፉት አመታትን የለተያዩ ግቢዎች የፋይናል ፈተና ጥያቄዎችን በመስራት በማቅረብ ላይ እንገኛለን።

🎯ለሁሉም ኮርሶች የሚያስፈልጉ ምቹ ቲቶሪያሎችን እያቀረበ ይገኛል።

🎯ከጥቂት ሳምንታት በኃላ A+ በሚዘጋጀው አጠቃላይ ፈተና Top 100 ደረጃ ውስጥ ለሚገቡት የሰርተፊኬትና ሌሎች ብዙ ሽልማቶችን ለማቅረብ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል።

ለ2016 ፍሬሾች መመዝገቢያ ቦት ይህ ነው👇

           
@Aplustutoriallbot

ለ 2015 ፍሬሾች 2nd semester መመዝገቢያ ቦት ይህ ነው👇

@Aplustutorialbot

🙌 ክፍያ ከፍላችሁ ምላሽ ያላገኛችሁ ልጆች ፤ በ @Ucan_Scorebot ላይ አመልክቱ።

© A+ Tutorial Class.
👍5410👏6🎉5😱3😢2
Math For Natural Science.pdf
264.5 KB
📚MATHEMATICS FOR NATURAL SCIENCE

📑Exercise Questions With Their Respective Explained Answer

🎯DIRECTION: THERE ARE A TOTAL OF 45 QUESTIONS. THE ANSWER FOR EACH QUESTION IS BRIEFLY EXPLAINED


የእነዚህን ጥያቄዎች በደንብ የተብራሩ መልሶች፦ ቲቶሪያል ቻነሉ ላይ ያገኛሉ።
ለመመዝገብ👇👇
@Aplustutoriallbot
@Aplustutoriallbot

All Rights Reserved!
©A+ Tutorial Class
👍807👏7🤩7😱3🔥2
Forwarded from Marye🦋
1 semester charesenal ke fetari betach A+lamsgenachu falegalwe betam nw yeredachun Egizabhar yakebrilen berasachen confidence endenoarane adergonal🙏teru wetatem endameta selaredachun amesgnalwe Egizabhar edemena tena yesetachu tebarkulign
👏30👍19🤯83
Forwarded from 😶😶
1 semister cersenal enga gibe ena btm lamsginachu new A+ qale yelngem wellhi🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏.... 2ndun demo begugut eytbkunge new
👍652😱1
Forwarded from 🌸...Recently=hidden,so don't be hidden proud by yourslf
Yenante lefat machem kelebe ayresam, ye A+ abal bemahone becha tilk kurat nw misemgn kazih bafit yenbergn baly confidence endenorgn radtognal be hiwote wist yemyresa aznegn ena bezu temert yagegnwubt gize betemrt becha sayhon keleb miyasdest, becha tenafekugnalchuh😳"A+" lazih channel megenen ayhonm .....lemgles keltoch yatru...
👍478🔥3👏1
Forwarded from Bina
A+ endet nachu yAASTU freshman temari negn aastu endmitawkew fetnaw kebad nw gn kfetari betachi benate erdata teru wetet mamtat chiyalhu ena egzabhir yakbrelgn amsegnalhu🙏.. lesecond semesterm eytebeknachu nw bertu andande mamesgenm yasfelgal beya nw.
👏52👍177😱6🔥4
Forwarded from Ibnu Ber👑
Hi A+soch(danina lelochm) indet nachu ke fetari betach inanten mamesgen feligalew yemifalgewun department indigeba sileradachugn bxm amesegnalew 2nd semester 3.8 seriche software gabchalew!

Thanks a lot!!🙏🙏🙏
👏42👍124
Forwarded from Arsu love@
Selam danel endat nacu salamacu yebza ehaw zara lamasagnacu matecalaw ewnat ka emabrhan katelo telk asetawaso argachualial ena wada mefalgbat department endegaba eradtachuial ena emabrhan edmana tena testacu kataym second semester kananta ga wadafit 👍👍
👍334
Forwarded from 🦋D🔝📚👨‍🎓👩‍💻R👑👩‍⚖️E👰‍♂️🤵‍♂️A🤱👨‍👩‍👧‍👦M🛫🕋🇸🇦🥀🏁
Selam endet neh
Almarm bye tye lhed yeneberewn uv kenante gar bematnate kemanm belay tru grade serche ke 106 temari gar coc tefetgne 25 bcha siyalf 1 ene neberku ke fetariye ketlo yemamesegnachihu enanten nw beewnet kbr ygebachihual tlk sew nachihu
Almarm bete kaltemelesku moche gegnalew bezih smet bmarm echaralew bye saleks edme le A+
Ewnetm A+ grede hula A+ neber
Ene ahun Law department temari honkugn msgana lenante wedefitm bertu kezih yebelete sra yzachihu endemtmetu alteraterm Thank so so much 🙏
👏119👍4713😢12🎉10🤩4🔥1
📌 የሁለተኛ ሴሚስተር ቲቶሪያል ተጀምሯል

📚በሁሉም ዲፓርትመንት የተመደባችሁ ተማሪዎች መመዝገቢያ ቦቱ ላይ ከተቀመጡት የምትፈልጉትን ኮርስ በመምረጥ መመዝገብ ትችላላችሁ።

🎯ሁሉም የጋራ ኮርሶች በመሰጠት ላይ ይገኛሉ። ጥራት ያላቸው ቲቶሪያሎች ከተለያዩ አጋዥ ጥያቄዎች ጋር ያገኛሉ። ብዙ ቲቶሪያሎች ሳያመልጥዎ ፥ በመቀላቀል ፈጥነው ከሌሎችም ቀድመው ይዘጋጁ።

ለመመዝገብ👇👇
@Aplustutorialsbot

የሶሻል ሚድያ ገፆቻችንን ይከታተሉ።

⚡️https://www.facebook.com/profile.php?id=61552303014705

⚡️https://www.youtube.com/@AplusTutorialClass

"ይህንን የዩቲዩብ ገፃችንን ቀድመው #Subscribe አድርገው ስክሪንሸቱን @Aplusssbot ላይ ለላኩልን 5 ሰዎች የ 50% Discount ያደርግላችኋል።

"Your Success is guaranteed with A+!"

#Share
@Aplustutorialofficial
© A+ Tutorial Class
👍7918🔥7👏6😢5😱2🤩2🎉1
🙌በመጀመሪያ ሴሚስተርም ሆነ በሁለተኛ ሴሚስተር ለሚገኙ የአንደኛ አመት ተማሪዎች

⚡️A+ Tutorial Class ምዝገባውን ቀጥሏል ፥ አንደኛ ሴሚስተር ወደ ኃላ በመዘግየት አሁን ገና እየጀመራችሁ ያላችሁ ተማሪዎች @Ucan_Scorebot ላይ በማመልከት መመዝገብ ትችላላችሁ። ለሁለተኛ ሴሚስተር ተማሪዎች ደግሞ @AplusTutorialsbot በመጠቀም ይመዝገቡ።

ስኬትዎ ከ A+ ጋር የተረጋገጠ ነው።
©A+ Tutorial Class
👍26😢163😱3🎉3
ለመላው የክርስትና_እምነት_ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ።

🌻መልካም የፋሲካ በዓል።

“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
— ዮሐንስ 3፥16

ከስዓት 11:00 ላይ የሚያሸልም🎁 የጥያቄና መልስ ውድድር ይኖራል

©A+ Tutorial Class
👍5818🎉4
🎁እንኳን ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ🎁

☀️💥የሚከተሉትን ሁለት አሸላሚ ጥያቄዎች ፥ በትክክል ከሌላው በተሻለ መልኩ የመለሱ ሶስት ተማሪዎች አንደኛ🥇 የ 100ብር ካርድ 🥈 የ25ብር ካርድ 🥉የ 15ብር ካርድ ተሸላሚ ይሆናሉ።

1ኛ ጥያቄ ፦ በዚህ ሊንክ ገብተው ፥ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጎ ማረጋገጫ ስክሪንሸት መላክ።
https://www.youtube.com/@AplusTutorialClass

2ኛ ጥያቄ ፦ በግቢ ህይወታችሁ ገና ለሚመጡ ተማሪዎች ይጠቅማል ብላችሁ የምታስቡትን የግቢ ህይወት እና አጠናን ልምድ ወይም ተሞክሮ አጋሩን (በድምፅ ቢሆን ይመረጣል)

❗️መልሶቹን ሁለቱንም አንድ ላይ ነው መላክ ያለባችሁ። ከአንድ ጊዜ በላይ መልስ መላክ አይቻልም። ከተቀመጠው መልስ መስጫ ቦት ውጪ በሌላ መላክ አይቻልም።

መልስ ለመላክ👇
@Aplusssbot

🌼🌼መልካም የፋሲካ በዓል በድጋሚ።

©A+ Tutorial Class
👍52😱54😢3🤩3
📚 Jimma University.

📚 Civics and Moral Education Last Year(2015) Mid Exam.

📌 Part I : True/False.

1) True .... Morality ማለት የሰው ልጅ ድርጊቶቹ ትክክለኛነት ወይም ስህተት ነው ማለት ነው ብለን ተምረናል ፤ የ morality ጥቅም የሰው ልጅ የሚያደርጋቸውን ድርጊቶች ትክክለኛነት/ስህተትነት በመለዬት ጥሩ ድርጊቶችን ለማድረግ ነው ፤ morality informal ነው። ነገር ግን Ethics formal(science) ነው።
2) True... Predictive ማለት የሚገመት የሚተነበይ ማለት ነው ፤ teleology ውጤትን መሰረት ያደረገ ነው ፥ ውጤቱ ደግሞ ወደፊት የሚታይ ነው ፤ ውጤቱ መጥፎ/ጥሩ መሆኑን የምናውቀው ወደፊት ነው።ስለዚህ ወደፊት የሚከናወን ስለሆነ ማወቅ አንችልም ውጤቱን ፥ የ teleology አንዱ ደካማ ጎን ይህ ነው ፤ የድርጊቱ ውጤት መገመት/መተንበይ አይችልም። deontology ግን ድርጊቱ ህግን አክብሯል/አላከበረም የሚለውን ብቻ ነው የሚያዬው ፤ ስለዚህ ድርጊቱ ትክክል ነው ወይም ስህተት ነው ብሎ ለመተንበይ አያስቸግርም።
3) True... Teleologist(consequentialist) ቶች የሚያምኑት በድርጊቱ ውጤት ነው ብለናል። ስለዚህ መዋሻት(lying) ን እንዲሁ ጥሩ ነው ወይም መጥፎ ነው ማለት አንችልም።ውጤቱ ጥሩ ከሆነ መዋሸት ጥሩ የሚሆንበት ጊዜ አለ ፤ ውጤት መጥፎ ከሆነ መዋሸት ስህተት የሚሆንበት ጊዜ አለ። ስለዚህ ውጤቱን አይተን ነው መወሰን የምንችለው እንጂ እንዲሁ(inherently) መዋሸት ጥሩ/መጥፎ ማለት አንችልም በ consequentialist መሰረት።
👍3914😱3