ሰላም እንዴት ናችሁ😍 Chapter Three የቀረው part ያለፈው ኖት ውስጥ መጨረሻ ላይ ተካቷል።
በተጨማሪ ደግሞ ሰኞ ሰኞ ከሰዓት ከሰዓት የሚያስፈልጋችሁን ኮርስ Materialኦች፣ ጥያቄዎች፣ እና የመሳሰሉትን ነገሮች በአንድ ላይ አድርገን እንለቅላችኃለን።
በርቱ! መልካም ጊዜ😊
©A+ Tutorial Class

👍10
#Repost
ሰላም የተከበራችሁ የA+ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ🤗
በA+ Tutorial Class ከዕለት ወደ ዕለት የሚቀላቀሉን ተማሪዎች ቁጥር እየጨመረ ይገኛል። ስለዚህም አዳዲስ ተማሪዎች እንዲሁም እናንተ ውስጥ ያላችሁት መከታተል የምትፈልጉትን ኮርስ እንዲሁም ሌሎች ነገሮችን በቀላሉ Search በማድረግ ማግኘት የምትችሉበትን ቀለል ያለ መንገድ አመቻችተንላችኃል። ከታች ከሚገኘው መከታተል የፈለጋችሁትን hashtag (#) ያለበትን ቃል በመንካት ማግኘት ትችላላችሁ።
1. የA+ Tutorial Class የመጀመሪያው Well Come message እና መግቢያ ለማግኘት
📑 #intro
2. የA+ Tutorial Class መማሪያ Schedule ለማግኘት
📑 #Schedule
3. ለተከታታይ ቀናት "ትምህርታዊ ልዕቀት" በሚል ርዕስ የተሰጠውን ስልጠና ለማግኘት
📑 #AcademicExcellence
4. የCommunicative English Skill I Course Tutorialኦችን ለማግኘት
📑 #CommunicativeEng
5. የMathematics Course ለማግኘት
📑 #Math
6. የLogic and Critical Thinking Course ለማግኘት
📑 #Logic
7. የAnthropology Course ለማግኘት
📑 #Anthro
8. የGeneral Psychology Course ለማግኘት
📑 #Psycho
9. የGeneral Physics Course ለማግኘት
📑 #General_Physics
10. የዩኒቨርስቲ ሲነየር ተማሪዎችን የህይወት ተሞክሮ እና ምክር ለማግኘት
📑 #LifeSharing
ስኬትዎ ከA+ ጋር የተረጋገጠ ነው!

መልካም ጊዜ🤗
ስኬትዎ ከA+ ጋር የተረጋገጠ ነው!
©A+ Tutorial Class
👍72❤21🥰13🤔10😁8👏5🤯5🔥3😢1🎉1
📚 ሰላም ሰላም የተከበራችሁ የ A+ Tutorial Class ቤተሰቦች። ትምህርት ጥሩ እየሆነላችሁ እንደሆነ ተስፋ እናደርጋለን መምህሮቻችሁ እየጣደፏችሁ ቢሆንም።
📚 እስካሁን ባለው ትምህርታችን መሰረት
👉 Social Anthropology እስከ chapter 3 አስተምረናል።
👉 General Psychology እስከ chapter 3 አስተምረናል።
👉 Communicative English skill I እስከ chapter 3 አስተምረናል።
👉 Logic chapter 1 and 2 ን አስተምረናል።
📚 ለ mid exam የሚሆነውን ከላይ የተዘረዘሩትን የ አራቱን ኮርሶች ትምህርት አስተምረናል።
📚 ብዙ ተማሪዎች ቻናሉን እየተቀላቀችሁ ነው። ስለዚህ ቻናሉ ላይ የተለቀቁትን ነገሮች በደንብ እንድታዩት የጥሞና ጊዜ የሚሆን አንድ ሳምንት ለመስጠት ስላሰብን ከላይ የተዘረዘሩትን አራቱን ኮርሶች በዚህ ሳምንት ትምህርት የማንሰጥ ይሆናል። ምናልባት ሎጂክ ሊቀጥል ይችላል።
📚 የ Maths እና physics ኮርሶች በዚህ ሳምንትም ትምህርቶቹ የሚቀጥሉ ይሆናል።
© A+ Tutorial Class.

👍26🥰10😁1🤔1
📚 ሰላም የተከበራችሁ የ A+ Tutorial Class ቤተሰቦች❗️ Mid Exam ፈተና እየደረሰ ነው። የ Mid Exam ፈተናችሁ መርሀ ግብር ከ መቼ እስከ መቼ እንደሆነ/መቼ እንደሚጀምር የ ግቢያችሁን ስም በመጥቀስ አስተያየት መስጫው ላይ ፃፉልን።
© A+ Tutorial Class.
© A+ Tutorial Class.
👍9
🎯 ግቢ ላይ ውጤት እንዴት መስራት እንችላለን።
✍ በ Concise English Channel
(@Aconcise) ተፃፈ።
📌
Worsheet ማለት መምህሩ የሆነ chapter አስተምሮ እንደጨረሰ በተማራችሁት ትምህርት ዙሪያ ከበድ ከበድ ያሉ እና የ concept ጥያቄዎች ከተለያዩ መፅሀፍት አውጣጥቶ ፈተና ሊደርስ አካባቢ የሚሰጣችሁ ነው። በተለይ ፈለጣ የሚበዛበት ዲፓርትመንት የምትገቡ ልጆች worksheet የተለመደ ነው። መምህሩ worsheet ከሰጣችሁ ፡ ፈተናውን በዚህ መልክ ተዘጋጁ ማለቱ ነው። ከ worksheet ቱ ላይ ጥቂት የማይባሉ ጥያቄዎች ፈተና ላይ ይወጣሉ። መምህሩ ጥያቄዎቹን የሚያወጣው ከ መፅሀፍ ስለሆነ የጥያቄዎቹን መልስ ከዛው መፅሀፍ ታገኙታላችሁ ፡ ከሌለ ደግሞ Google ማድረግ ይጠበቅባችሗል። ስለዚህ የሚሰጣችሁን worksheet ጥሩ አድርጋችሁ ከሰራችሁ ፡ ፈተናውን ትሰሩታላችሁ።
📌 የአጠናን መንገድ(ስልት)
እንዴት አድርገን ብናጠና ነው ፡ ግቢ ላይ ውጤት መስራት የምንችለው🤔?
🎯 አንዳንድ መምህሮች ሙሉ chapter ሩን እንድትፅፋ አድርገው ፈተና የሚያወጡ አሉ። ለምሳሌ ፡ List and describe , explain and discuss ምናምን እያለ handout ቱ ላይ ያሉትን ኖቶች እንድትፅፋ አድርጎ የሚያወጣ መምህር አለ።
🎯 አንዳንድ መምህሮች ደግሞ የ concept ጥያቄ የሚያወጡ አሉ። የ እናንተን የመረዳት ችሎታ የሚጠይቁ ጥያቄዎችን የሚያወጡ መምህሮች አሉ።
🎯 አንዳንድ መምህሮች ደግሞ የ case ጥያቄዎችን ይጠይቃሉ። የ case ጥያቄዎች ደግሞ የእናንተን የመረዳት ፡ የማብራራት ፡ እና ተግባራዊነት የሚጠይቁ ናቸው።
ስለዚህ እንዴት እናብብ🤔
🔔 የመጀመሪያው ፈተና ላይ መምህሩ ምን አይነት የፈተና አወጣጥ ስታይል እንዳለው አታውቁም🤷♀።
ከመጀመሪያው ፈተና በሗላ ግን የመምህሩን የፈተና አወጣጥ ስታይል ማወቅ ትችላላችሁ። ስለዚህ
🎯 የ ሽምደዳ ጥያቄዎችን የሚያወጣ ከሆነ ፡ እናንተም በዛው ልክ handout ቱን በ straw ምጥጥ አድርጋችሁ ማንበብ ነው። በርግጥ ሽምደዳ boring ነው ፡ በተለያየ ስልት አንብባችሁ መያዝ ነው።
🎯 መምህሩ የ concept ጥያቄችን የሚያወጣ ከሆነ ፡ እናንተም በቻላችሁ መጠን የብልጠት አነባበብ መከተል ነው። በቻላችሁት መጠን ሳይንሱን ለመረዳት ብላችሁ አንብቡ።
🎯 የ case ጥያቄዎች ከበድ ይላሉ ። ስለዚህ ስታነቡ ፡ የምታነቡት ትምህርት ተግባራዊ እውነታውን ማወቅ ፡ የት የት ቦታ apply እንደሚደረግ ፡ advantage and disadvantage ን ማወቅ ። ከዛ በዚህ መሰረት ማብራራት ነው ከእናንተ የሚጠበቀው።
🗣 ስለዚህ የአጠናን ስልታችሁ እንደመምህሩ ፈተና አወጣጥ ቢሆን ብለን እንመክራለን።
📌 የጊዜ አጠቃቀም
ሌላኛው ና መሰረታዊ ነገር ጊዜያችሁን በአግባቡ የመጠቀም ጉዳይ ነው። ምንድን መሰላችሁ ፡ ብዙዎቻችን ቆይ ነገ አነበዋለሁ ፡ ቆይ ቡሗላ አነበዋለሁ እያልን የመዘናጋት አባዜ አለብን። ይህ ደግሞ የምናነባቸው ትምህርቶች እንዲደራረቡን ያደርጋል። ከ ተደራረቡብን ደግሞ በ tension ልንጨልል እንችላለን። ስለዚህ በተቻለን መጠን ፡ ሳንዘናጋ ፈተናዎች ከመድረሳቸው በፊት ብናነብ መልካም ነው።
📌 አለመሰልቸት
ግቢ ላይ ፈተናዎች ፡ አሳይመንቶች ፡ ፕሮጀክቶች ይደራረባሉ። በተለይ በቀጣይ ወደ ግቢ የምትገቡ ፍሬሽ ተማሪዎች ፡ ለ እያንዳንዱ ሴሚስተር የሚሰጣችሁ ጊዜ አጭር ነው። በዚህ ምክንያት ፈተና ቶሎ ቶሎ ነው የምትፈተኑት ፡ አሳይመንት ተደራርቦ ነው የሚሰጣችሁ። ምናልባት ዛሬ ተፈትናችሁ ፡ ነገም ሌላ ፈተና ትፈተናላችሁ ። ከፈተና እንደተመለሳችሁ አሳይመንት ልትሰሩ ትችላላችሁ ምናምን። እና ይኸ መደራረብ መሰልቸን ያመጣል። ስለዚህ ፅኑ መሆን ይጠበቅባችሗል።
📌 ከመምህር ጋር ሰላማዊ መሆን።
ሁሉንም ማለት ባይቻልም የግቢ መምህሮች ባህሪያቸው አስቸጋሪ ነው። በቻላችሁ መጠን ከመምህራኖቻችሁ ጋር ሰላማዊ መሆን ፡ በትህትና መነጋገር ፡ ለመምህሩ የሚመች ክላስ መፍጠር አለባችሁ። ከመምህር ጋር የምትንገራገጩ ከሆነ ግን ፡ ሆን ብሎ ውጤታችን ያወርድባችሗል። ብዙ ገጠመኝ ስለማውቅ ነው በዚህ ጉዳይ።
📌
ለ ግቢ Google በጣም ወሳኝ ነገር ነው። Assignment መስራት ብትፈልጉ ፡ practical education በ video ማየት ብትፈልጉ ፡ የተለያዩ መፅሀፎችን እና የመፅሀፍ solution ማውረድ ብትፈልጉ ፡ ምናልባት መምህሩ የሰጣችሁ ኖት ካልገባችሁ እና ሳይንሱን መረዳት ብትፈልጉ ፡ Google ለነዚህ ሁሉ በቂ መፍትሔ አለው። ስለዚህ Google ን የቅርብ ወዳጅ አድርጋችሁ ወጤት መስራት ትችላላችሁ ፡ ሳይንሱን መረዳት ትችላላችሁ። በዚሁ አጋጣሚ ለ Google ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ😘።
😊 The End
© A+ Tutorial Class.
✍ በ Concise English Channel
(@Aconcise) ተፃፈ።
📌
Worksheet

Google
ለ ግቢ Google በጣም ወሳኝ ነገር ነው። Assignment መስራት ብትፈልጉ ፡ practical education በ video ማየት ብትፈልጉ ፡ የተለያዩ መፅሀፎችን እና የመፅሀፍ solution ማውረድ ብትፈልጉ ፡ ምናልባት መምህሩ የሰጣችሁ ኖት ካልገባችሁ እና ሳይንሱን መረዳት ብትፈልጉ ፡ Google ለነዚህ ሁሉ በቂ መፍትሔ አለው። ስለዚህ Google ን የቅርብ ወዳጅ አድርጋችሁ ወጤት መስራት ትችላላችሁ ፡ ሳይንሱን መረዳት ትችላላችሁ። በዚሁ አጋጣሚ ለ Google ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ😘።
😊 The End
© A+ Tutorial Class.
👍91❤7😁4😢1
📚 ሰላም የተከበራችሁ የ A+ Tutorial Class ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ።
📚 ነገ Mid Exam ለምትጀምሩ ተማሪዎቻችን በሙሉ መልካም ፈተና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። የ ዘራችሁትን ታጭዳላችሁ ና ካነበባችሁ ከተዘጋጃችሁ ምንም የሚያስቸግር ነገር የለውም የግቢ ፈተና። ከእናንተ የሚጠበቀው Confident and Humble መሆን ብቻ ነው።
📚 A+ Tutorial Class ከእናንተ ከተማሪዎቻችን አንድ ነገር ይሻል። እርሱም የሁሉም ግቢ የምትፈተኗቸውን Mid exam በሙሉ ፎቶ አንስታችሁ እንድትልኩልን ነው።
📚 ለቀጣይ አመት ተማሪዎች የተደራጀ ነገር ለማቅረብ ሲባል የምትፈተኗቸው ፈተናዎች ያስፈልጉናል። የእናንተ ወንድሞች ና እህቶች ናቸው ቀጣይ አመትም ግቢ የሚገቡት ስለዚህ እነሱን ለመርዳት ታሳቢ በማድረግ ቀና ትብብራችሁን እንሻለን።
📚 ግቢ ላይ ፈተናዎችን ፎቶ አንስቶ መላክ አይቻልም። ነገር ግን ከተፈተናችሁ በሗላ ውጤት ስታዩ መምህራኖቻችሁ ሳያዩችሁ ፎቶ ማንሳት ይጠበቅባችሗል።
📚 ፈተናዎቹን በዚህ ቦት በመላክ ቀና ትብራራችሁን አሳዩን👇።
@Ucan_scoreebot
በድጋሜ መልካም ፈተና❗️ ሎጂክ ቻፕተር 3 በዚህ ሳምንት እንቀጥላለን።

👍31❤5👏2
Forwarded from Gebre Lalibela
A+ endet nachihu sirachihu betam arif new yenanten note eyanebebin fetena eyedefenin new betam new minamesegin bertu ke GONDAR UNIVERSITY
🥰46👍25🤮7👏6
Conic_Sections.pdf
3.9 MB
📚Lines, Circles, Parabolas and Ellipses discussed in detail!
📝Many Exercises with some of them solved included!
©A+ Tutorial Class
📝Many Exercises with some of them solved included!
©A+ Tutorial Class
👍20❤3
conics sections_precised_A+_Tutorial.pdf
322 KB
📝Precised Formulas for conics sections
📝Many Solved problems and Examples Included😍
©NCERT
©A+ Tutorial Class
📝Many Solved problems and Examples Included😍
©NCERT
©A+ Tutorial Class
👍11
Review of Conic Sections.pdf
620.3 KB
📚Conic Section formula proofs👌
📝All Kinds of Questions about Conic Sections with their Explanation at the end of the page Included!
©A+ Tutorial Class
📝All Kinds of Questions about Conic Sections with their Explanation at the end of the page Included!
©A+ Tutorial Class
👍8👏3
ሰላም እንዴት ናችሁ🙌
የምንለቅላችሁን Material'ኦች በደንብ እያነበባችሁ ነዋ፥ በጣም ጠቃሚ የምንላቻውን ለMid እና Final Exam ይጠቅሟቿል ብለን ያሰብነውን ነው ሼር እያደረግንላችሁ ያለው። በተለይ Math📝 ብዙ ጥያቄዎችን መስራት መለማመድ ስለሚኖርባችሁ አስፈላጊውን Worksheetም ሆነ Worked Problems እያቀረብን ነው። እና እንዳያመልጣችሁ በደንብ ተከታተሉ፥ ያልገባችሁን ግሩፑ ላይ ተጠያየቁ።
ከዚያ በተጨማሪ ደግሞ ከሰኔ 30 በፊት Final Exam የምትፈተኑ ተማሪዎች ካላችሁ አሳዉቁን።

👍17🥰3
Audio
📚Chapter Four
📝Analytic Geometry
📌Distance formula and equation of lines 00:00 - 12:34
📌Circles 12:35-22:48
📌Parabolas 22:49 - 36:38

👍18❤1