አማራ ፋኖ📡
452 subscribers
141 photos
12 videos
2 files
151 links
በዚህ ቻናል አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ ይቀላቀሉን!! join👈
Download Telegram
አዲስ አበባ ማስጠንቀቂያ !

ዛሬ ሌሊት የአዲስአበባ ፖሊስ ከሌሊቱ 8:00 በርካታ ቦታዎች ላይ አሰሳ ይወጣሉ: አዲስ አበባ ላለ የወገን ጦር አሳውቁ!
ምንጭ:-መልህቅ የዐማራ ልሣን ነው!

#ድል ለአማራ ፋኖ!!
#ድል ለአማራ ህዝብ!!

ለፈጣንና ታማኝ የመረጃ ምንጭ የቴሌግራም ቻናላችንን ይከተሉ
https://t.me/AmharafanoZ
አስቸኳይ መረጃ‼️

ዛሬ የምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ ሰራዊት ከገርጭጭ በመነሳት ሪም ከተማ ገብተዋል።

እንደመረጃ ምንጮቻችን ከሆነ ከከተማው ወጣ ብለው ምሽግ እንደቆፈሩ እና የተወሰኑት ወደ ከተማ ወጥተው እየተንቀሳቀሱ እንደነበር ይጠቁማል።

አላማቸውም ሪም ላይ ሆነው ብራቃት፣ አዴት እና ገርጭጭን እንዲሁም ሌሎች አጎራባች ቀበሌዎችን ለመቆጣጠር የታሰበ ይመስላል።


#ድል ለአማራ ፋኖ !!
#ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ!!

ለፈጣን እና ታማኝ መረጃዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ!👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
#በሰሜን ሜጫ ብራቃት የተሰራው አስደናቂ ጀብድ‼️

በሰሜን ሜጫ ወረዳ ብራቃት ከተማ አቅራቢያ በምትገኘው  ልዩ ስሟ አጣሪ በተባለች  ዘው ብሎ የገባ ከ50 በላይ   የብልጽግና ሰራዊት ፋኖ ባጠመደው ፈንጂ እስከወዲያኛው ተሸኝተዋል።
ከአንድ ወር በፊት በዚሁ ቦታ የገባው ዘራፊው የብልፅግና ሰራዊት የአብነት ተማሪዎችን ጨምሮ ከአርባ በላይ ንፁኃንን ረሽኗል፣ሁለት ሆቴሎችን ሙሉ በሙሉ አውድሟል። መጠጦችን ዘርፎ ጭኖ ወስዷል፤ ሆቴል ውስጥ የነበሩ ዕቃዎችን ሙሉ በሙሉ አውድሟል።21 (ሃያ አንድ ) የሚደርሱ ሱቆችን ሙሉ በሙሉ ዘርፎ ወስዷል።የገበሬ ቤት በመግባት ሽሮ፣ በርበሬ፣ እርጎና ዱቄት ዘርፎ ወስዷል።

በዚህም ምክንያት የተበሳጨው የአካባቢው ማህበረሰብ አንቅሮ የተተፋውኖ ጨፍጫፊና ዘራፊው ሰራዊት ከብራቃት አስወጥቶት ነበር። በኋላም የስርዓቱ አገልጋይ ዘቭ ጠባቂ ሰራዊት ምሽጉን ገርጨጭ ከተማ አድርጎ መቆየቱ ይታወሳል። በዛሬው ዕለት ከገርጨጭ የተባረረው ይህ የፋሽስቱ ሰራዊት እንደገና  ወደ ብራቃት ሲንቀሳቀስ የአማራ ፋኖ በጎጃም ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ አበራ ሙጬ ሻለቃ ፋኖ አጣሪ ከተባለ ቦታ ባጠመደው ፈንጂ ከሃምሳ በላይ ወታደሮች እስከወዲያኛው አሸልበዋል።ከሞት የተረፈውም በየጥሻው እየፈረጠጠ እንደሚገኝ አሻራ ሚዲያ ከቦታው በሚገኙ የመረጃ ምንጮች ማረጋገጥ ችላለች።

የታደሰ ሙሉነህ ልጆች በአሁኑ ሰዓት እንደተለመደው ብራቃት ከተማን በእጃቸው አስገብተዋል።።

የአማራ ፋኖ በጎጃም ከፍተኛ አመራር ያለ እረፍት የጠላትን ዘመቻ በፀረ -ማጥቃት እቅድ ለማክሸፍ ከፍተኛ ርብርብ እያደረገ ነው:: በማይገመት ግዜ ውስጥ ትላልቅ ድሎችን ልንጨብጥ ጫፍ ላይ ነን።

ምንጭ:አሻራ ሚዲያ

#ድል ለአማራ ፋኖ!!

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
              
አማራ ፋኖ📡
Photo
የአማራ ፋኖ በጎጃም ግዙፉ በላይ ዘለቀ ክፍለጦር ተመሰረተ

የአማራ ፋኖ በጎጃም አደረጃጀቱን እያዘመነ ይገኛል ።አደረጃጀቱንም በክ/ጦር ፣በእዝ እና በኮር ደረጃ የሚዋቀር ሲሆን አምስት ብርጌዶችን ያካተተ  ክ/ጦር መጋቢት 22/2016 ዓ•ም ተመስርቷል። በክፍለ ጦሩ የተካተቱት የሸበል በረንታው በላይ ዘለቀ ብርጌድ ፣የደጀኑ ዛምበራ ብርጌድ ፣የደባይ ጠላትግኑ ደባይ ጮቄ ብርጌድ ፣የእናርጅ እናውጋው ሶማ ብርጌድ እና የእነማዩ በላይ ብርጌድ ሲሆኑ አዲሱ የተመሰረተው ክፍለጦር    [በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ]የሚል ስያሜ ተሰጦታል።

በክፍለጦሩ ምስረታ ላይ የተገኙት የአማራ ፋኖ በጎጃም ም/ሰብሳቢ እና የአማራ ፋኖ በጎጃም ወታደራዊ አዛዥ ሻለቃ ዝናቡ ልንገረው ፣የአማራ ፋኖ በጎጃም በም/ል ማዕረግ የፖለቲካ ጉዳይ ኃላፊ ጠበቃ እና አርበኛ አስረስማረ ዳምጤ ፣የአማራ ፋኖ በጎጃም ፋይናንስ እና ሎጀስቲክ ኃላፊ ፋኖ ኢ/ር ማንችሎት እሱባለው ፣ የአማራ ፋኖ በጎጃም ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ መቶ ዐለቃ አበበ ሰውመሆን ፣የአማራ ፋኖ በጎጃም አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ፋኖ እሸቱ ጌትነት እና የአማራ ፋኖ በጎጃም ፋይናንስና ሎጀስቲክ ም/ኃላፊ ፋኖ መንበሩ ጌታየ ሲሆኑ በክፍለጦሩ ምስረታ ላይ የተገኙት ከፍተኛ አመራሮች ቀጣይ የስራ አቅጣጫዎችንም ሰጠዋል።

የበላይ ዘለቀ ክፍለጦርን እንዲመሩ የተመረጡ አመራሮችም  እንደሚከተለው ተዘርዝረዋል :-
1)ወታደራዊ አዛዥ      - ፋኖ መቶ አለቃ አዳነ ጤናው
2)ም/አዛዥ         - ፋኖ ሻምበል ሐይማኖት ጌታቸው
3)ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ -ፋኖ 10 ዓለቃ ታሪኩ
4)ክ/ጦር አስተዳደር     -ፋኖ ትግስት ጫኔ
5),,  ,,  ,,ኦርዲናንስ   ኃላፊ             -ፋኖ አለኸኝ ካሴ
6),,   ,,ሎጀስቲክ                -ፋኖ ምስጋናው ይታየው
7),,  ,,ስልጠና መምሪያ    -መቶ ዐለቃ ወዳለው አንዳርጌ
8),,    ,,ፋይናንስ                -ፋኖ ተመስገን  ገዳሙ
9),,    ,,ሰብሳቢ                -ፋኖ በላይነህ ዋልተንጉስ
10),,   ,,ም/ሰብሳቢ        -ፋኖ ደምሰው ታመነ
11),,    ,,ፅ/ቤት ኃላፊ.      -ፋኖ በላይነህ ደምስ
12),,    ,,አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ  -ፋኖ አባይነህ ምህረቱ
13),,   ,,ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ-አርበኛ ጥላሁን አበጀ
14),,   ,,ፖለቲካ ዘርፍ    -ፋኖ መምህር አዳንከኝ እያሱ
15),,    ,,ቀጠናዊ ትስስር-ኢ/ር ተሾመ ለገሰ
16),,    ,,ፀጥታና ማሕበራዊ ጉዳይ-ፋኖ ቢያዝን በዜ
17),,     ,,መረጃ እና ደህንነት ×××

#ድል ለአማራ ፋኖ!!

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
#ዜና ኩብለላ‼️

የባህርዳር ሰባታሚት እስርቤት በርካታ ፖሊሶች እስረኛ ለማጀብ ወደ ባህርዳርና አከባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ  ቤት በወጡበት በመሰወር ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው ነበልባሎቹን መቀላቀላቸው ታውቋል።

#ድል ለአማራ ፋኖ!!

ሌሎች ፈጣን እና ታማኝ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
ይሄ እከካም ምንአባቱ አግብቶት ነው እኔዲህ አፉን የሚከፍተው? ለአማራ ሙስሊሞች ተቆርቋሪ ያደረገው ማን ነው? ለአማራ ሙስሊሞች እቆረቆራለሁ ካለ ለምን ወለጋ ውስጥ ሸኔ በጅምላ ለሚጨፈጭፋቸው ሙስሊም ወገኖቻችን አፉን አይከፍትም! ይሄ ክፍትአፍ አማራው ላይ በተደጋጋሚ ኃይማኖታዊ ግጭት ለመቀስቀስ ተልዕኮ ተሰጦት እየሰራ እንዲህ ድልብ አህያ መስሏል።

በሴራ ፖለቲካ ህይወታቸውን ለተነጠቁ ሙስሊም ወገኖቻችን ነፍሳቸውን አሏህ በጀነት ያሳርፍልን! ነገርግን ማልቀስ መፍትሄ አይሆንም ሙስሊም፣ ክርስቲያን ብለው የሚከፋፍሉንን ጠላቶች በጋራ መዋጋት ይኖርብናል። የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችንም ይሄን የብልፅግና ሴራ በግልፅ መቃወም እና ሴራውን ማጋለጥ አለባቸው።

#ድል ለአማራ ፋኖ!

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!
https://t.me/AmharafanoZ
ፋኖ ማለት ይሄ ነው‼️

ሙስሊሙ ሲሰግድ ክርስቲያኑ ይጠብቀዋል፤ ክርስቲያኑ ቤተክርስቲያን ለጸሎት ሲገባ ሙስሊሙ ጓደኛው የሚጠብቀው ይሄ ነው ፋኖ ማለት!!

#ድል ለአማራ ፋኖ!!

https://t.me/AmharafanoZ
🔥#ደምበጫ_ጎጃም‼️

የአማራ
ፋኖ በጎጃም ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ክፍለ ጦር እንጂነር ክበር ተመስጌን ብርጌድ ደምበጫ ወረዳ  #አንጀኔ ቀበሌ የጨረቃ ፂወን አካባቢ ላይ የአሸባሪውን የአብይ አህመድ ሰራዊት እያርበደበደው ይገኛል። ውጊያው ከተጀመረ ሰዓታት ያለፈው ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ወደ ጨበጣ ውጊያ ተቀይሯል💪

#ድል_ለደንበጫው ትንታግ ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ💪

መረጃው:- የንሥር አማራ ነው!
#ድል ለአማራ ፋኖ!

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ
!
https://t.me/AmharafanoZ
አዲስ አበባ ውጥረት ነግሧል‼️

ሚያዚያ 4/2016 ዓ.ም እኩለ ሌሊት ላይ ሰሚት ኮንዶሚኒየም አካባቢ በርካታ የአማራ ተወላጆች እየታፈሱ ነው። በተለይ በአንድ አካባቢ የሚኖሩ ቁጥራቸው 70 የሚደርሱ የመርሃ ቤቴ ዐማራዎች በስምንት መኪና ተጭነው እንደተወሰዱ መረጃዎች ይጠቁማሉ!

#ድል_ለአማራ_ፋኖ

ለፈጣንና ታማኝ የመረጃ ምንጭ የቴሌግራም ቻናላችንን ይከተሉ👇
https://t.me/AmharafanoZ
🔥#ደጋዳሞት_ጎጃም‼️

#ደጋዳሞት መሽጎ የሚገኘውን የአሸባሪው የአብይ አህመድ እና የሆድ አደሩ ብአዴን ጥምር ጦር ከጠዎቱ 2:ዐዐ ይህ መረጃ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ነበልባሉ የአማራ ፋኖ በጎጃም እያርበደበደው ይገኛል። አሸባሪው ቡድን ከበባድ መሳሪያዎች እየተጠቀመ ይገኛል ይሁን እንጅ ጀግኖች የህዝብ ልጅ ፋኖ አስደማሚ ስራ እየሰራ ይገኛል።

በአሁኑ ሰዓት በአዋሳኝ ወረዳዎች ያለው የጠላት ጦር ወደ ደጋዳሞት ለመሄድ እየተንቀሳቀሱ ስለሆነ ተጨማሪ ሀይል አንዳያልፍ እንዲደግ ለአዋሳኝ ወረዳዎች ጥሪ ተላልፏል‼️


ወጥር_አማራዬ‼️
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ