አማራ ፋኖ📡
452 subscribers
141 photos
12 videos
2 files
151 links
በዚህ ቻናል አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ ይቀላቀሉን!! join👈
Download Telegram
🔥#ደጋዳሞት_ጎጃም‼️

#ደጋዳሞት መሽጎ የሚገኘውን የአሸባሪው የአብይ አህመድ እና የሆድ አደሩ ብአዴን ጥምር ጦር ከጠዎቱ 2:ዐዐ ይህ መረጃ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ነበልባሉ የአማራ ፋኖ በጎጃም እያርበደበደው ይገኛል። አሸባሪው ቡድን ከበባድ መሳሪያዎች እየተጠቀመ ይገኛል ይሁን እንጅ ጀግኖች የህዝብ ልጅ ፋኖ አስደማሚ ስራ እየሰራ ይገኛል።

በአሁኑ ሰዓት በአዋሳኝ ወረዳዎች ያለው የጠላት ጦር ወደ
ደጋዳሞት ለመሄድ እየተንቀሳቀሱ ስለሆነ ተጨማሪ ሀይል አንዳያልፍ እንዲደግ ለአዋሳኝ ወረዳዎች ጥሪ ተላልፏል‼️


ወጥር_አማራዬ‼️
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ