አማራ ፋኖ📡
407 subscribers
141 photos
12 videos
2 files
151 links
በዚህ ቻናል አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ ይቀላቀሉን!! join👈
Download Telegram
🔥#ደምበጫ_ጎጃም‼️

የአማራ ፋኖ በጎጃም ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ክፍለ ጦር እንጂነር ክበር ተመስጌን ብርጌድ ደምበጫ ወረዳ 
#አንጀኔ ቀበሌ የጨረቃ ፂወን አካባቢ ላይ የአሸባሪውን የአብይ አህመድ ሰራዊት እያርበደበደው ይገኛል። ውጊያው ከተጀመረ ሰዓታት ያለፈው ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ወደ ጨበጣ ውጊያ ተቀይሯል💪

#ድል_ለደንበጫው ትንታግ ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ💪

መረጃው:- የንሥር አማራ ነው!
#ድል ለአማራ ፋኖ!

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ
!
https://t.me/AmharafanoZ