አማራ ፋኖ📡
452 subscribers
141 photos
12 videos
2 files
151 links
በዚህ ቻናል አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ ይቀላቀሉን!! join👈
Download Telegram
Forwarded from 18 45 Amhara Revolution (ፍቅር ከቃል በላይ ነው)
እንዴት አደራቹህ?

በትነነዋል እዬለቃቀምነው ነው የተባለው  ምሃል አዲስ አበባ ላይ ማንቀጥቀጡን ቀጥሎበታል።

የግዜ ጉዳይ እንጅ ያለ ጥርጥር የምኒሊክን ቤተ መንግስት እንቆጣጠራለን።

ይህ ከላይ የሚታየው አስቼኳይ መግለጫ  666ቱ አብይ አህመድ ለመፈርጠጥ እዬተዘጋጀ እንደሆነ የሚያሳይ ነው።
Read AAA's investigative report on the January 29th, 2024 Merawi massacre published on February 5, 2024.

https://www.amharaamerica.org/post/preliminary-report-on-the-merawi-massacre
Forwarded from 18 45 Amhara Revolution (Hope)
እየመጡ ነው
አዎ እየመጡ ነው የአማራ ጀግኖቹ  ፣
ወዴት ይሆን ይሆን እነ አብይ መግቢያቹ  ፣
እልህ ውስጥ ገብቷል እንዳይሆን ጭራቹ  ፣
የሚያስጥልህ የለም አማራን ጠልታችሁ   ፣
ድሮም እኛው ነበርን የምናኖራችሁ  ፣
ግፍችሁ በዛብን በጣም ቀበጣችሁ  ፣
እናንት ጠላችሁን እኛ ሳንጠላችሁ   ፣
በፍቅር በሰላም አዝለን ላኖርናችሁ  ፣
አፀፋውን ቻሉት ያው መጣንላችሁ  ።
ለነገሩ !  አልፈርድባችሁም በዚህ ተንኮላችሁ  ፣
አሳቢ መርማሪ አዕምሮም የላችሁ  ፣
ውለታ ሲከፈል ከየት ታውቃላችሁ  ።
አሳዳጊ የበደለው  ይላል ያገሬ ሰው  ፣
እንደናተ አይነቱን ስነ ስርዓት ያጣ ሰው ።
በዚያ በወለጋ  ያለቀው ወገኔ ፣
በዚያ በማይካድራ ያለቀው ወገኔ ፣
በሸዋ ደራ ላይ ያለቀው ወገኔ ፣
በጎጃም መተከል የሞተው ወገኔ ፣
ጉልበት ይሆነኛል ንዴት እና ወኔ ።
ሲያሳድዱት ኖረው ሀገር ልቀቅ ብለው ፣
ጎዳና ጣሏቸው ሀብታቸውን በልተው ፣
መቸ ነው ይሄ ጉድ ፍትህ የሚያገኘው ።
ይሄን ሁሉ ችሎ በስደት እያለ ፣
አስገድደው ጫኑት ወደ ቄራ ቦታ አማራ ምን አለ ፣
የሚዳኝም ጠፋ ፈራጁም ዝም አለ ።
ከንግዲህስ ተውኝ ልግባ ወደ ጫካ ፣
ህመሙ ያመኛል ወገኔ ሲነካ ።
እኔ እራሴው ልፍረድ በወገኔ ገዳይ ፣
መንግስት ሆኖብኛል ገዳይ እና አስገዳይ ።
ዝም አልልም እኔ አይችልም አንጀቴ ፣
እቤት ተቀምጨም አልቀረም መሞቴ ፣
ፋኖን ልቀላቀል ስለ ነፃነቴ ስለ ማንነቴ ።
ወላሂ አማራ አልሆንም እያለች የተገደለችው የሃኒሻየ ደም ፣
በከንቱማ አይቀርም አብይ ሳይጋደም ፣
በሉ እንፍጠንና አብይም ይጋደም ፣
አባቶች ይላሉ ይጠራል ደም በደም ።




         መልካም ቀን
         ደራሲ የፋኖ የልብ ወዳጅ
           ከምዕራብ ጎጃም ይልማና ዴንሳ ወረዳ
ከዚህ ስም ዝርዝር ውስጥ የምታውቁት ሚሊሻ ካለ በዘመድ ወዳጅ ተመክሮ ወደ ቤቱ እንድመለስ አድርጉ

የመካነሰላም ሚሊሾች ስም ዝርዝር ነው!

ከዚህ ቀደም ይፋ አድርገነው ነበር አሁንም ድጋሜ እናስታውሳችሁ ብለን ነው::
Forwarded from D T
ትግራይ ሃዘን ላይ ናት:: መጽናናትን እንመናለን:: መርዶን ሰምቶ እርም ማውጣት መታደል ነውና በዚህ በኩል የትግራይ ወላጆች እድኞች ናቸው::
አማራን የሚያረዳው የለም ምክንያቱም ሳይመዘገብ ዘምቶ ሳይመዘገብ ስለሞተ ለማርዳት አይቻልም::ቢቻልም የአማራ ብልጽግና አማራን ከሰው ስለማይቆጥረው አያረዳም::
ለማንኛውም ይህ የአብይ አህመድና የጸረ ሴሜቲኩ የሄርማን ኮኸን የጥቅምት አንድ የመልእክት ልውውጥ ነው::
"1.5 ሚሊዮን ከትግራይ. 3 ሚሊዮን ከአማራ. 200ሺ ከደቡብ ልዩ ልዩ በአማካይ...100ሺ"
"ደካማ አፈጻጸም ነው.. በቀጣዮቹ 5 ዓመታት ከ10 _30 ሚሊዮን ማድረስ የሚል ዕቅድ ያዝ.."
"ዓለም በየቦታው እየተናጠች ነው መሳሪያ እጥረት አለ.."
"ግዴለም አሜሪካ አትሰንፍም ወረራህን አስፋ.."
"የሚቻለውን አደርጋለሁ..."
**********************
የኢ/ያ ህዝብ ይህን ገጽ ካላመነ አምኖም በዘንዶው አገዛዝ ላይ በጋራ ሆ ብሎ ካልተነሳ እስከመጨረሻው መጫወቻ ሆኖ ይቀጥላል....
ነብስ ይማር!
ይድረስ ለፋኖ ደህንነት ክንፍ

መረጃ:1

፨ ከመሳይ መኮነን ጋር ከሚደዋወሉት ፋኖዎች ውስጥ በህይወት ያሉት በጣም ትንሽ ናቸው።
በጠላት ወጥመድ ወድቀው ያጣናቸው፡
< የቤጌምድሩ፡ ውባንተ አባተ
< የጭስ አባይ ፡ጌታቸው አጥናፉ
ከመሳይ መኮነን ጋር ይደዋወሉ ነበር።

፨ የፋኖ የላይኛው መዋቅር ከደህንነት ክንፉ ጋር ተናቦ ''ብልሃት'' የተጓደለበት የትግል አካሄድ ለይቶ ፈጥኖ ማስተካከል ካልቻለ ውሎ አድሮ መዘዙ ብዙ መሆኑ ሊታሰብበት ይገባል።

፨የሚዲያ፣ኮሚኒኬሽን፣ኢንዶክትሪኔሽን፣ ፕሮፓጋንዳ ስራዎች ማዕከላዊነቱን ብቻ ጠብቆ መሠራት አለበት። በዚህ ረገድ የሚታዩ ክፍተቶች መታረም አለባቸው። በየወረዳው ያለ ፋኖ ሁሉ ቃል አቀባይ መሆን የለበትም።

መረጃ :2

የአገዛዙ የደህንነት ክንፍ እና ወታደራዊ ተቋሙ በጋራ ተናበው በተጠና መንገድ የፋኖ መሪዎች፣ አስተባባሪዎች እና ታዋቂ ተዋጊዎች ከመደበኛ የውጊያ እቅድ ውጭ አታሎ፣አዘናግቶ፣ አማሎ ለመግደል የሚጠቀሟቸው ስልቶችና በወገን በኩል ትምህርት ያልተወሰደባቸው ግድፈቶች ተበራክተዋል።

የአገዛዙ ጦር የሚከተሉትን ስልቶች እንደሚጠቀም አጣርተን በደረስንበት መረጃ አረጋግጠናል ፦

1) የጁላ ሰራዊት ከአለንበት ካምፕ/ምሽግ መጥታችሁ ውጊያ ከፍታችሁ አውጡን ብለው ወደ ፋኖ መሪዎች ይደውላሉ ወይም መንገድ ላይ ያገኙትን ሰው መልዕከተኛ አድርገው ይልካሉ።

ይህ ሲሆን
~ በፋኖ በኩል ጠላት ስልክ ቁጥራችንን ከየት አግኝቶት ነው የደወለልን ብሎ ያለመጠርጠር
~ ምን ያመጣል ባይነት ግብዝነት
~ በዚህ የቴክኖሎጂ ዘመን እኔ ገጠር ነኝ የት ያገኘኛል የሚል ባዶ ፉከራ
የመሳሰሉ ግብዝ አስተሳሶበች በፍጥነት መታረም አለባቸው።

2). ልንከዳ ነው፤ ኑ ሽፋን ሰጥታችሁ አውጡን፣

3). ልከዳ ነበር የፋኖ አመራሮች መጥተው ካልተቀበሉን በቀር እናንተ ተራ ተዋጊዎች ስለሆናችሁ አናምንም፣

4). የያዝነውን መሳሪያ እና ተተኳሽ ጥይት መሸጥ እንፈልጋለን። እኛን ሳይገድል ገንዘብ ከፍሎ መሳሪያውን የሚረከብ ታማኝ ሰው እንፈልጋለን። እዚህ ቦታ፣ በዚህ ሰዓት ገንዘብ ይዞ መጥቶ ይቀበለን..ወዘተ የሚሉ ናቸው።

==========//========

ይህ መረጃ ለሚመለከተሁ ሁሉ በፍጥነት ይድረስ
~ ዘመቻ ናሁ ሰናይ በባህር ዳር ተጀመሯል!

ማንነታቸው ያልታወቁ ኃይሎች በአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደስዬ ደጀን መኖሪያ ቤት ላይ ዛሬ ንጋት ላይ የቦም*ብ ጥ*ቃት ሰንዝረዋል።

በኮሚሽነሩ መኖሪያ ቤት በተወረወረው የእጅ ቦምብ ኮሚሽነሩ ለልዩ ተልዕኮ ያዘጋጃቸው አፋኝና ገ ዳ ይ ኃይሎች ተመ*ተዋል።

ማሳሰቢያ፦

በቀጣይም ከሥርዓቱ ገዳ*ይ ኃይሎች ጋር ንክኪ ያላችሁ ግለሰቦች ከእነዚኽ መሰል አካላት ራሳችሁን የማታርቁ ከሆነ በጥቃ*ት ዒላማ ውስጥ መሆናችሁን ለማስገንዘብ እንወዳለን!

ዘመቻ ናሁ ሰናይ!
ድል ለአማራ ህዝብ!
ጀግናው ናሁሰናይ፣ ሸገር ላይ ቀደሰ፣
መስዋት በመሆን፣ ደሙን አፈሰሰ፣
በአዲስ አበባ ላይ፣ ንግርቱ እረከሰ፣
ፋኖ ሰብሮ ገባ፣ ምሽጉ ፈረሰ፡
በብልፅግና ላይ ጥይት ተተኮሰ።

የአዲስ አበባ ልጅ፣ አይተሃል ሰምተሃል፣
ግፍና መከራ፣ እንዴት ያስችልሃል?
መገፋት መዋረድ፣ ተነስ ይበቃሃል፣
ድግምቱን መተቱን፣ በደም ሽሮልሃል።

አባ እረፍርፍ ለከፈልክልን መሰዋት እናመሰግናለን 🙏
ነፍስህ በሰላም ትረፍ 🙏


ፈጣንና ታዕማኝ መረጃዎችን ለማገኘት የቴሌግራም ገፃችንን ይከታተሉ👇👇
https://t.me/Negede_Amhara1
መጽሐፍ አንብቡ እናም ቻናሉን ተቀላቀሉ ዳንኤል ተስፋይ ይባል ቻናሉ ፅሁፍ ፍስሐ ያዜ ነው
Forwarded from መቂዶ
አሄ ተንኮል ነዉ ሴራ ነዉ አማራ በሃይማኖት ለማጋጨት የተጎነጎነ ሴራ ነዉ ኡነታዉ ለአለም በሁሉም መንገድ ለአለም ማሳወቅ አለብን መስራት አለብን ።
Forwarded from Deleted Account
እውነት ነው መጽሐፍም ተፅፎለታል
Forwarded from D T
የአብይ አመድ ሽንታም ጦር ጠቅልሎ ወደ አማራ ክልል ስለገባ የአዲስ አበባን ህዝብ እንደሌላው ጊዜ የሚያሰጋ ጦር በከተማዋ የለም:: ቢኖርም መስዋዕትነት ከሌለ ድል የለም:: ስለዚህ የአዲስ አበባ ህዝብ ህዝባዊ አብዮት ማስነሳት ያለበት አሁን ነው::ሁለት ምርጫ አለ! ነጻነት ወይም ዘላለማዊ ባርነት! ዘላለማዊ የሚለው ይሰመርበት!
የሳጥናኤል ግል በኢትዮጽያ የአብን አገዛዝ ከመምጣቱ ፭አመት በሃይለማሪያም ስልጣን ግዛት የተፃፈነው እንድባንድ የሚሰራው ግድያ ሴራመፅሃፍ ላይ አለ ሌላው ሚታይ ነው
Forwarded from አሥራት ሚዲያ Asrat Media ®🇪🇹
ሰላም አስራቶች እንዴትናቹ የምፅፍልህ ነፍሴ ተጨንቃ ችግር ውስጥ ሁነን ነው
አሁን ያለነው በ ማዕከላዊ ኢትዮጰያ ክልል በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ዳርጌ ከተማ ነው ሰሞኑን በአጎራባች ከተሞች ማለትም ኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ አማያ ወረዳ ውስጥ ቆታ እና ስልካንባ የተባሉ ቦታዎች የ ኦነግ ሸኔ ሀይል በብዛት ገብቶ ማንነትን መሰረት በማድረግ ህፃናትን አርዶ ህዝቡን ጨፍጭፎ ሔደ ሰሞኑን ደሞ የኛ አከባቢ የነሱ ድንበር ስለሆነ በጣም የፀጥታ ስጋት ውስጥ ገብተናል አምስት ቀናችን ነው ቀን እየተኛን ማታ ቁጭ ብለን ነው ምናድረው ሰሞኑን ከ80 በላይ አማሮች አልቀዋል አሁንም ሌላ ችግር ከመከሰቱ በፊት ድምፅ ሁኑን
Forwarded from Voa Amharic
ኢሚግሬሽን የውልና ማስረጃ ውክልና አልቀበልም በማለቱ እየተጉላላን ነው ሲሉ  ቅሬታ አቅራቢዎች ተናገሩ

የኢትዮጵያ ኢሚግሬሽን የሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ ኤጀንሲ ምዝገባ አገልግሎት  ከሰነዶች ማረጋገጫ እና ውልና ማስረጃን የመጣን የውክልና ወረቀት አልቀበልም ብሎናል ሲሉ ነቀፌታ አቅራቢዎች ቅሬታቸውን አቅርበዋል።

ነዋሪዎቹ እንደገለፁት የልጆቻችንም ሆነ የእናት አባት ውክልና ይዘን ፓስፓርት ለመቀበል ብንሄድም  ውክልናችሁን አንቀበልም በማለታቸው መጉላላት እንደደረሰባቸው ገልፀዋል።

VOA AMHARIC ለቅሬታ አቅራቢዎቸ ፓስፓርቱን ለመውሰድ ሌላ አሰራር ተዘርግቷል ወይ የሚል ጥያቄ ያቀረበ ሲሆን አገልግሎቱ አሰራሩን ግልፅ ባለማድረጉ ምክንያት አሁን ላይ ካለው የፓስፓርት ተቀባይ ቁጥር መብዛት እና አሰልቺ ሰልፍ በኃላ ቢሮ ስንገባ ነው ስለ ሁኔታው የሚነገሩን የሚል ምላሽ ሰጥተዋል።

አክለውም የራሳቸውን ውክልና መስጫ ፎርም በማዘጋጀት ቢሮ ቁጥር 11 ወካይም ተወካይም ተገኝቶ ውክልና ፎርም ካልሞላ በሌላ ውክልና ፓስፓርት መውሰድ እንደማንችል ነግረውናል ሲሉ አክለዋል።

በዚህ ጉዳይ ላይ ያነጋገርናቸው የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት የህዝብ ግንኙነትና ኮሙዩኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አለምሸት መሸሻ ጉዳዩን እንደማያውቁት እና መስሪያ ቤቶች ለራሳቸው በሚመች ሁኔታ እንደሚሰሩ አንስተዋል።

በጉዳዩ VOA AMHARIC የኢትዮጵያ ኢሚግሬሽን እና ዜግነት ምዝገባ አገልግሎት የኮምኒኬሽን ቢሮ በአሰራሩ ዙሪያ ማብራሪያ እንዲሰጠው ያደረገው ጥረት ሊሳካ አልቻለም ።

https://t.me/voa_amharic1
4 አጫጭር መረጃዎች‼️

︎የአማራ ፋኖ በጎጃም እስከ ሚያዝያ 8/2016 ዓም ድረስ እንዲፈፀም የሰጠውን ትዕዛዝ ተከትሎ፣ በእንጅባራ ከተማ ካምፕ አድርገው የነበሩ የሚሊሽያና አድማብተና አባላት ሙሉበሙሉ መበተናቸው ታውቋል።

︎ከብርሸለቆ ማሰልጠኛ በሁለተኛው ዙር ሰልጥነው የተመረቁ የአድማብተና አባላት በትናንትናው ዕለት ወደ ጎንደር ከተማ ጉዞ ላይ እያሉ እንፍራንዝ ላይ በርካታ ኃይል ከእነ ጠባቂው ባለቀይ ቦኔት ኃይል መንገድ ላይ እንዲቀር መደረጉ ታውቋል።

︎በአዴት ከተማ በትናንትናው ዕለት በተሰራ ኦፕሬሽን በርካታ የአገዛዙ ኃይል ከምድር በታች መደረጉ ታውቋል።

︎በዛሬው ዕለት በበርካታ የጎጃም አካባቢዎች አውደውጊያዎች እየተካሄዱ መሆናቸው የታወቀ ሲሆን የወገን ኃይልን መቋቋም ያቃተው የአገዛዙ ወታደር በቀጠናው አመራሮች አማካኝነት የአየር ኃይል እገዛ ሲማፀኑ መዋላቸው ተነግሯል። በተለይ ደጋዳሞት አስከሬን በአስከሬን አድርጎታል!!
@BW

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
መረጃ
የሞት ሽረት የተባለው የመጨረሻውን ትንቅንቅ እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም ሊደረግ መሆኑ ተሰማ
‼️

<<<<<<<<|||<<<<<<<<<<<

የአገዛዙ ሰራዊት ክረምቱ ሳይገባ የፋኖን ግስጋሴ ለመግታት የሞት ሽረት ትግል ሊያደርግ መሆኑ መረጃው ወጥቷል።

፨ የአሁኑ እቅድ ከዚህ በፊት ከነበሩት ኦፕሬሽኖች የሚለየው ብረት ለበስ ታንክ እና መድፍ በብዛት ጥቅም ላይ ይውላል ተብሏል።

፨ ደሴ ፣ ወልዲያ እና ኮምቦልቻ ያለ ስራ ተቀምጦ የቆየው የብርሃኑ ጁላ ሰራዊት የፋኖ እንቅስቃሴ ወደአለባቸው ተለያዩ የወሎ-ቤተአምሐራ ወረዳዎች ይሰማራል ተብሏል።

፨ ይሰማራል የተባለው እግረኛ ሰራዊት ብዛት  ከክልል እስከ ፌደራል የሚከተለው ነው።

1). 36ሺ መደበኛ ነባር ሰራዊት
2).12ሺ መደበኛ አዲስ ምሩቅ
3). 9ሺ አድማ ብተና
4). 2ሺ ሚሊሻ
5). 6ሺ ፖሊስ
ድምር 65,000 ይሰማራል ተብሏል።

በተራ ቁጥር 1 ከተገለጸው 36,000 ነባር ሰራዊት ውስጥ ወደ አራቱ የአምሐራ ጠቅላይ ግዛቶች የሚዘምተው ሠራዊት ብዛት ፦

፨ ጎጃም: 13,000 (36.2%)
፨ ጎንደር: 9,000   (25 % )
፨ ሸዋ :    7,000   (19.4%)
፨ ወሎ:    7,000   (19.4%)

ጥቅም ላይ ይውላል የተባለው ብረት ለበስ ታንክና መድፍ ብዛት
1)ወሎ .......5
2)ጎጃም.....8
3)ጎንደር.....8-12
4)ሸዋ.........(-)

፨ ፍኖተሰላም ያከማቹትን ኃይል ወደ ቋሪት፣ ደጋዳሞት እና ደንበጫ ለማሰመራት ታቅዷል።

፨ ደብረማርቆስ እና ደጀን ያከማቹትን በአራት አቅጣጫ ወደ ተለያዩ የምስ/ጎጃም ወረዳዎች ይዘምታል ተብሏል።

፨ ባህርዳር ያለው ሃይል ወደ ሰሜን ጎጃም ወረዳዎች ይሰማራል ተብሏል።
፨  በሸዋ ቀጠና ከአዲስአበባ ተጨማሪ ሃይል ይገባል ተብሏል።

፨ የተተኳሽ እጥረት ስላለ ድሮን አልፎ አልፎ የፋኖ አመራሮችን ለመምታት ጥቅም ላይ እንዲውል ታቅዷል ። ነገርግን የድሮን ቅኝት በማድረግ ድምጹን በውጊያ ሰዓት ለማስፈራሪያነት ሊጠቀሙ መሆኑ ተሰምቷል።
_______
የፋኖ የመከላከልና ማጥቃት ዝግጅት ከዚህ መረጃ ጋር ተሳስሮ በፍጥነት መታቀድ አለበት።

መረጃው በፍጥነት ይሰራጭ‼️

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
https://t.me/AmharafanoZ
🔥#ደጋዳሞት_ጎጃም‼️

#ደጋዳሞት መሽጎ የሚገኘውን የአሸባሪው የአብይ አህመድ እና የሆድ አደሩ ብአዴን ጥምር ጦር ከጠዎቱ 2:ዐዐ ይህ መረጃ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ ነበልባሉ የአማራ ፋኖ በጎጃም እያርበደበደው ይገኛል። አሸባሪው ቡድን ከበባድ መሳሪያዎች እየተጠቀመ ይገኛል ይሁን እንጅ ጀግኖች የህዝብ ልጅ ፋኖ አስደማሚ ስራ እየሰራ ይገኛል።

በአሁኑ ሰዓት በአዋሳኝ ወረዳዎች ያለው የጠላት ጦር ወደ ደጋዳሞት ለመሄድ እየተንቀሳቀሱ ስለሆነ ተጨማሪ ሀይል አንዳያልፍ እንዲደግ ለአዋሳኝ ወረዳዎች ጥሪ ተላልፏል‼️


ወጥር_አማራዬ‼️
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ