አማራ ፋኖ📡
452 subscribers
141 photos
12 videos
2 files
151 links
በዚህ ቻናል አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ ይቀላቀሉን!! join👈
Download Telegram
ሚያዝያ፩ ዘንዘልማ ላይ ትንሽ ተኩስ አለ በወገን ፍኖሃይል እናበመንግስት መኬእናአሽቃባጭ እነሆድ አምላኩ ሚልሻ
ዛሬ ሚያዚያ1 የወጣ መረጃአለ ጉማራ ሐሙሲት ደራወረዳ አሸዋ አትጭኑም ተብለው እየተጉላሉነው ሹፌሮች በሚልሻ ለፋኖየሻይ ትሰጣላችሁ ብለው ነው አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ማለትይሄነው ለመረጃው ጥንቅር © ያለለትነኝ ከቤዛዊት ተራራ
ሚያዝያ፩ ጠዋትላይ ሮቢት ላይ ፍኖእርስ በእርስ ያሳዝናል ባንዳን እናጥራ ለበለጠመረጃ እዛው እከባቢ ያላችሁ አጣሩ ማታባህርዳር ቀበሌ11ተኩስ አለ ከባድ መሳሪያ ነው ይጣራ
ሚያዚያ3 ከቀኑ8 አከባቢ ቤዛዊት ድልድይ ቻይናካምፕ ባህርዳር አባይማዶ አየርጤና ቀበሌ11 የመንግስት ፀጥታ ሃይሎች ወጣቱን ደብድበው አፍሰዋል ።ሕዝቡንአፈስው ሕዝብን ንዲወጋለማረግ ነው መረጃው ይዛመት አይየባንዳ ነገር ሚልሻየአብይ ውሻ አድማብተና መድኅኒዓለም ይበትንህ ፖሊስ የእባብምላስ እናም ማታውኑ የሕዝቡቤት በድንጋይ ሲመታውሏል ለመረጃው© ያለለትነኝ ከቤዛዊት ተራራ
ስለዚህም የፍኖን አደራጀት ባንጠቅም እንኳ ውድነህ ታፍሰንም ወደመንግስት ፀጥታእንዳንገባ እንጠንቀቅ በምንችለው እንርዳ በተሽከርካሪያለን በመስጠት ገንዘብም እንዲሁ በየሙያችን ፍኖን ይዘንወዲፊት መጪው ጊዜ ከፍኖጋር ሰናይነው እንጦጦአፋፍላይ ጩኸት በረከተ የመኬን አናቅም ፍኖአንድሞተ ይኸግጥም እንደቴዎድሮስ ሽጉጥ ጠጥቶ ለሞተው ፍኖ ...ማንነበር አስታውሱኝ ሺህገዳይ በጠመንጃነበር እኮ ለመረጃው ጥንቅር © ያለለትነኝ ከቤዛዊት ተራራ
ዜናእገታ ዛሬሚያዝያ3 ባህርዳር አባይማዶ ቀበሌ11አየርጤና ልዪስሙ ዝግአካውንት አከባቢ አንድተማሪ ጓደኛው ናአብረን እናጥናብሎ ወስዶአግቶታል 3ሚሊዮንብርተጠይቋል።ቤተሰብተጨንቋል ከስፍራው የአገዛዙሰዎች እና ዱርዬወጣቶች መሰል ደርዘንእገታዎች ከአሁን ቀደምም በአየርጤናሰምተናል ።ከስፍራው ዘጋቢየልማትእናትምህርት ፍኖእኔ © ያለለትነኝ ከቤዛዊት ተራራ
በባለፈው ሳምንት ወልድያ ላይ መከላከያው ሕዝብን ደግፎ ለአብይሰልፍ አታርጉ ብሏል ሕዝቡም ወደቤቱገብቶ ነበር ደስይላል የምን የግድ ምረጡኝነው። ከውስጥ ሾልኮየወጣ© ያለለት ከቤዛዊት ተራራ ።
ዛሬሐሙስ ሚያዝያ3 ደቡብጎንደር 5 ፍኖዎች ከሰፈፈርሌቤች ሕዝብን አትዝረፍ ጠላታችን አብይብቻነው ለአጋንት ፀሎት ለአብይጥይት ቢሉም 5ቱንፍኖዎች አሻፈረኝ ብለው ገለዋቸዋል በአዘጋጁት ሃይል የፍኖየዋህነት ገድብ ይኑረው ቀድመው ሰላይመላክ ሲገባ እነሱው መሄድ ምን ይሉታል።ለመረጃው©ያለለት ነኝ ከቤዛዊት ተራራ
ለማቾቹ ነፍስይማር ለባንዳዎቹበቀል እንደተለመደው ቆንጆዎቹ ይቀነድሿቸዋል
ፍኖየዋህ ሁኖእንደ ፈጣሪክርስቶስ
ይሁዳ ሁኖ አስገደለው በልቶማይጠግበው ትል ትቢያ ያርገው ባንዳ ነው ልክ እንደ ቅምቡርስ © ያለለት ከቤዛዊት ተራራ
ወደ አዲስአበባ የአየርጉዞ የምታደርጉ ካላችሁ አዘግዩት ትኬት ብትቆርጡም ምክንያቱም ከአማራክልል የሚመጡትን አያሰሩ ነው እኮ© ያለለት ነኝ ከቤዛዊት
ዛሬሚያዝያ4/08/2016 ባህርዳር አባይማዶ ቀበሌ11አየርጤና ምድረገነት ብዙብር ግብር ካልከፈላችሁ በማለት እያሸጉነው© ያለለት ከቤዛዊት ተራራ
2ወይም3ቀን በፊት አየርጤና የባጃጅ ሹፌር የአንድ ሚልሻን መሳሪያ ቀምቶአል ስለዚም ስላልተያዘ ሰፈር ሰው እየደበደቡነው ፡© ያለለት ከቤዛዊት ተራራ
Forwarded from Bahir Dar WikiLeaks - BW
የሻለቃ ናሁሰናይ የስንብት መልዕክት!

የእሳቱን ጉማጅ - እናቱ ወልዳለች! እውነትም እናትህ ወልዳልናለች፤ የእሳት ልጅ እሳት! ሻለቃ ናሁሰናይ ጠላትን ጥሎ ብቻም ሳይሆን ጣጥሎ ዳግም መይሳው ካሳነትን አስመስክሯል።

ሻለቃ ናሁሰናይ በትግሉ ሜዳ ላለውና ለመላው ነጻነት ናፋቂ ኢትዮጵያዊ በሙሉ አንድ ጉልህ መልዕክት አስተላልፏል - "በመጽሐፍ ቅዱስ የተጠቀሰው ዳዊት ተቃርቧል"።

ጀግናችን እዳህ አለብን፤ የምንዘክርህ ዛሬ ሳይሆን በድላችን ዕለት በምኒልክ ቤተመንግሥት በምንለኩሰው የነጻነትና እኩልነት ፋኖስ ነው።
~~~~
ፋና ወጊ ሆኖ ለአዲስ ነፃነት፣
የመይሳው ግልገል አልፏል በጀግንነት፣
ደረትን አይደቁም እንባም አያፈሱም፣
ፊትንም አይፈጁም ትቢያ አይነሰንሱም፣
ለእንደሱ ያል ጀግና ለክንደ ብረቱ፣
ሞትን ለናቀው ወንድ ለአንድ ነፃነቱ፣
ተለኩሷል ችቦው ገብቷል መሀል ሀገር፣
ለቀጣዩ ትግል ተዘጋጂ ሸገር፣
ፋኖ ናሁ ሰናይ የእኛ ዘርዓይ ደረስ፣
የከፈለው ዋጋ በሺ እጥፍ ይመለስ።
አዲስ አበባ ውጥረት ነግሧል‼️

ሚያዚያ 4/2016 ዓ.ም እኩለ ሌሊት ላይ ሰሚት ኮንዶሚኒየም አካባቢ በርካታ የአማራ ተወላጆች እየታፈሱ ነው። በተለይ በአንድ አካባቢ የሚኖሩ ቁጥራቸው 70 የሚደርሱ የመርሃ ቤቴ ዐማራዎች በስምንት መኪና ተጭነው እንደተወሰዱ መረጃዎች ይጠቁማሉ!

#ድል_ለአማራ_ፋኖ

ለፈጣንና ታማኝ የመረጃ ምንጭ የቴሌግራም ቻናላችንን ይከተሉ👇
https://t.me/AmharafanoZ
ፋኖነት @ETHIO_PDF_BOOKS(3).pdf
21 MB
📚ርዕስ:- ፋኖነት
📝ድርሰት:- ጌትነት ይርሳው ቦጋለ
📜ይዘት:- ..
📆የመጀመሪያ ዕትም:-... 2014
📖የገፅ ብዛት:- 420
📌አዘጋጅ:- ✞Ꭲᕼᗴ ᏀᖇᗴᗩᎢ ᗩᑎᎢᝪᑎᎩ✞

📌ማጋራት አይዘንጋ!
@ETHIO_PDF_BOOKS1
@ETHIO_PDF_BOOKS
@YETMHRTPDF
@BHERE_TREKA
Forwarded from Ethio 251 Media (Mesgan)
የፍፃሜው መጀመሪያ ዓይን ገላጩ ኦፕሬሽን
***

የአማራ ፋኖ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት እና የአማራ ፋኖ በጎንደር የአጼዎቹ ክፍለ ጦር በጋራ ቅንጅት የሰሩት የዛሬው የአዲስ አበባ ኦፕሬሽን ትግሉ አማራ ተብሎ ከተከለለው አጥር በመውጣት ኢትዮጵያን ነጻ ለማውጣት አድማሳዊ ትግል ለመጀመሩ ማሳያ ነው።

የሁለቱ ጠቅላይ ግዛት ፋኖዎች የጋራ ኦፕሬሽን የፋኖ ታክቲካል ጥምረት ወደስትራቴጂያዊ የማጥቃት ስልት እያደገ ለመሆኑ ተጨማሪ ማሳያ ነው። 

በአራቱም ግዛቶች ያሉ ሰባቱም የአማራ ፋኖ ዕዞች ወታደራዊ ውህደት በመፈፀም ወደአንድ የመጡ ቀን አራት ኪሎ በእጃቸው እንደሚገባ፣ ከአማራ አልፎ መላ የኢትዮጵያ ብሄረሰቦች ከተረኛው አገዛዝ ቀንበር ነጻ እንደሚወጡ ርግጥ ነው። 

የሸዋ እና የጎንደር ፋኖዎች ዓይን ገላጭ የሆነ ኦፕሬሽን በማድረግ በውስን የሰውና የመረጃ ኃይል መሀል አዲስ አበባ አገዛዙን አሸንተውታል። ይህን ኦፕሬሽን በተመለከተም የአማራ ፋኖ በጎንደር አስተዳደር ኃላፊና የአጼዎቹ ክፍለጦር ዋና አዛዥ አርበኛ ሰለሞን አጣናውና የአማራ ፋኖ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ቃል አቀባይ ፋኖ አበበ ሙላቱ ለኢትዮ 251 ሚዲያ ገልጸዋል።

አስራ ሰባት ዓመት የትጥቅ ትግል ያደረገው፣ ከሽምቅ ውጊያ ተነስቶ አገር ተቆጣጥሮ 27 ዓመት የገዛውና በየደረጃው የፖለቲካና ወታደራዊ ልሂቃንን ያፈራው ወያኔ በ2013-2014 ውጊያ  ደብረሲና ድረስ መጥቶ እንኳ አዲስ አበባ ላይ አንዲት ጥይት ለመተኮስ አልተቻለውም።

ብሶት የወለደው መገፋት ወደትግል ሜዳው ያወጣው የአማራ ፋኖ አንድ ዓመት ባልሞላ የትጥቅ ትግል ጉዞው፣ ያውም ጅምር እንጅ ወጥነት ያለው አደረጃጀት በሌለበት የትግል አውድ  ንስሮቹ የአማራ ፋኖዎች በአባታቸው አፄ ዳዊት ከተማ የፍፃሜው መጀመሪያ ዓይን ገላጩን የትግል ታሪክ ጽፈዋል።

አጠቃላይ የአማራ ፋኖ ብቻ ሳይሆን ሚሊዮኖች የአዲስ አበባ ወጣቶች የነፃነት ፈለጋቸውን ይከተላሉ የፋኖ ቅንጅታዊ ኦፕሬሽን ይቀጥላል…

https://t.me/ethio251media

(የአማራ ፋኖ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ቃል አቀባይ ስለ ኦፕሬሽኑ የሰጠው ማብራሪያ ከስር ተያይዟል)
Forwarded from Addis Dimts abebe belew (. Telegram)
"ናሁሠናይ ብርጌድ" የመጀመሪያው የአዲስ አበባ ብርጌድ ሆኖ ተሠይሟል‼️
Forwarded from Addis Dimts abebe belew (. Telegram)
ሚያዚያ 4/2016 ጀግናው ፋኖ ሻለቃ ናሁሰናይ አንዳርጌ በአዲስ አበባ ከመራው ኦፕሬሽን በኋላ (ምሳ ሰዓት ላይ) የፀጥታ እና ግብረ ኃይል ቡድን የሚባለው የዐቢይ አሕመድ የአፋና ስብስብ አስቸኳይ ስብሰባ ተቀምጦ ነበር።

በስብሰባው የተነሱ የግምገማ ነጥቦች፦

=> የአዲስ አበባ ሕዝብ የፋኖ ደጋፊ ሆኗል
=> ከተማው ከእጃችን እየወጣ ነው
=> ፋኖ በውስን የሰው ኃይል ከተማውን መረበሽ
      ከቻለ ነገ የማንቋቋመው ሁኔታ ሊያጋጥመን
      ይችላል ፣
=> የውስጥ አርበኞች የስርዓቱ ፈተና ሆነዋል፣
=> ፋኖ ውስጣችን ውስጥ ገብቷል …ወዘተ የሚሉ የግምገማ ነጥቦች ተነስተዋል። 

በዚህ አስቸኳይ ውይይቱ የሚከተሉትን ውሳኔዎች አሳልፏል፦

1) በአምስቱም የአዲስ አበባ መግቢያ እና
    መውጫ በሮች የፍተሻ ኬላዎች (check
   points) እንዲጠናከሩ፣

2) የሪፐብሊካን ጋርድ የመረጃ ክንፍ የከተማዋን መረጃ በሙሉ በመሰብሰብ ለጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ምሽት ላይ ሪፖርት እንዲያደርግ፣

3) በተመረጡ አካባቢዎች የቤት ለቤት ፍተሻዎች እንዲጠናከሩ፣

4) በአዲስ አበባ ዋና ዋና ጎዳናዎች ላይ የሚንቀሳቀሱ መኪኖች እንዲፈተሹ (ከምሽት 12:00 ጀምሮ)፣

5) ከዚህ ቀደም ታርጌት የተደረጉ ሰዎች በቁጥጥር ስር እንዲውሉ፣ 

6) በአዲስ አበባ የሚገኙ ዲፕሎማቶች በሁኔታው እንዳይደናገጡ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ብሪፍ እንዲያደርግ፣

ወዘተ የሚሉ ውሳኔዎች ተላልፈዋል።

በዚህ ውሳኔ መሠረት፦

ይህ ሪፖርት እስከተጠናቀረበት (በኢትዮጵያ ሠዓት 9:30) ድረስ 86 ንጹሃን በቁጥጥር ስር ውለዋል።

እጅግ የሚያሳዝነው ነገር ቤተክርስቲያን ውስጥ በማስቀደስ ላይ ያሉ ምዕመናን ሳይቀር በቁጥጥር ስር ውለዋል።

የአማራ፣ ጉራጌ፣ ጋሞ፣ እና ሌሎች የደቡብ ኢትዮጵያ ተወላጅ የሆኑ የፌዴራልና የከተማው ፖሊሶች ላይ ክትትል እንዲጠናከር አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ከስምሪት ውጭ የማድረግ አቅጣጫ ተቀምጧል።

አገዛዙ አዲስ አበባ ላይ የተነፋው የትግል ፊሽካ አስደንግጦታል፤ ቢሆንም የተነቃነቀ ጥርሱ መነቀሉ አይቀሬ ነው!!

ፋኖ ሻለቃ ናሁሰናይ አንዳርጌ የአማራ ህልውና ትግልን ወደአዲስ ምዕራፍ አሳድጎታል። የዛሬው ኦፕሬሽን ትግሉ ከአማራ ክልል ለመውጣቱ አስረጅ ማሳያ ነው።

ዘመቻ ናሁሰናይ በአዲስ አበባ በቅርብ ቀን በረቀቀ መንገድ ይከሰታል … 💪
Forwarded from Roha Tv/ሮሃ ቴቪ
ወጣቱ የግፍ አስረኛ !

የአዲስ አበባው ታጋይ ናትናኤል ያለምዘውድ ወደ አዋሽ አርባ ተወሰደ
የባልደራስ ፓርቲ የስራአስፈፃሚ አባል እና የወጣቶች ዘርፍ ኃላፊ ናትናኤል ያለምዘውድ ከአራት ቀናት በፊት በኦህዴድ-ብልፅግና ሀይሎች ከመኖሪያ ቤቱ ታፍነው መወሰዱ ይታወሳል።
ይህንኑ በማስመልከት ፓርቲው ባልደራስ ዛሬ በሰጠው አጭር መግለጫ ናትናኤል ከታፈነበት ቀን ጀምሮ ፍ/ቤት አለመቅረቡንና እና በቀጨኔ ፖሊስ ጣቢያ በግፍ እስር ላይ ይገኝ እንደነበር ጠቅሷል።
ከዚያም በኋላ ፖሊስ የግፍ እስረኛውን ከቀጨኔ ፖሊስ ጣቢያ አውጥቶ ወደ ላዛሪስት ፖሊስ ማዘዣ ወስዶት እንደነበር ታውቋል።
https://roha-tv.com/article_detail/347/