በዚያድ ባሬ የስልጣን ዘመን የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት ዑመር ቃሊብ አረፉ
በዚያድ ባሬ የፕሬዝዳንትነት ዘመን ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ሶማሊያን ሲያገለግሉ የነበሩት ዑመር አርቴ ቃሊብ በ89 ዓመታቸው አረፉ፡፡
እ.ኤ.አ ከ1991 እስከ 1993 ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ያገለገሉት ቃሊብ በሶማሊ ላንድ ሃርጌሳ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ነው ያረፉት፡፡
ብዘዎች በጥሩ ዲፕሎማትነታቸው ያውቋቸዋል የሚለው የጎብጆግ ኒውስ ዘገባ ቃሊብ በ1972ቱ ጦርነት የኡጋንዳ-ታንዛኒያን ከማሸማገል ባለፈ ሃገራቸው አረብ ሊግን በአባልነት እንድትቀላቀል ለማድረግ የሚያስችል ብርቱ ጥረት ማድረጋቸውን ይጠቁማል፡፡
በዚህ ጥረታቸውም ሃገራቸውን በውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት እስከማገልገል ደርሰው ነበር፡፡
ቃሊብ የዚያድ ባሬ መንግስት በወቅቱ በኢትዮጵያ ሶማሌ ጎሳዎች ዘንድ ተቀስቅሶ የነበረውን አመጽ ለመደገፍ ያደርግ የነበረውን ጥረት ይቃወሙ እንደነበርና በዚህም ለእስር እስከመዳረግ እንደደረሱ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡
#Somalia
#AlAinAmharic

ሶማሊያ ለኬንያ ዜጎች የመዳረሻ ቪዛ መስጠቷን አቆመች
ከኬንያ ጋር በሻከረ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ውስጥ ያለው የሶማሊያ መንግስት ለኬንያ ዜጎች የመዳረሻ ቪሳ (አራይቫል ቪዛ) መስጠቱን አቆመ፡፡
ወደ ሃገሪቱ መግባት የሚፈልጉ ኬንያውያን ከሶማሊያ ኤምባሲዎች ቪዛ ማግኘት እንደሚጠበቅባቸው የሃገሪቱ የኢምግሬሽንና የዜግነት ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት አስታውቋል፡፡
የዲፕሎማቲክ ፓስፖርት የያዙ ኬንያውያን ከሃገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማረጋገጫ ማግኘት አለባቸው ያለው ዳይሬክቶሬቱ እርምጃው በሶማሊያ በሚኖሩ ኬንያውንያን ላይ ተጽዕኖ እንደማይኖረውም ገልጿል፡፡
ኬንያ በውስጥ ጉዳዮቼ ጣልቃ ገብታለች በሚል የወቀሰችው ሶማሊያ ከሰሞኑ አምባሳደሯን ከናይሮቢ መጥራቷን እና ከመንግስትህ መክረህ ና በሚል የኬንያን አምባሳደር ማሰናበቷ የሚታወስ ነው፡፡
#Somalia
#Kenya

ሶማሊያ ከኬንያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማቋረጧን ገለጸች
ሶማሊያ በአንድ ሳምንት ውስጥ ዲፕሎማቶቿ ከኬንያ እንዲወጡ አዛለች፡፡
ሀገሪቱ እርምጃውን የወሰደችው የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት ሙሴ ቢሂ ወደ ናይሮቢ ማቅናታቸውን ተከትሎ ነው፡፡
https://am.al-ain.com/article/somalia-cuts-ties-with-kenya
#Somalia #Kenya #Somaliland

አል ዐይን ኒውስ
ሶማሊያ ከኬንያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማቋረጧን ገለጸች
ሶማሊያ በአንድ ሳምንት ውስጥ ዲፕሎማቶቿ ከኬንያ እንዲወጡ አዛለች
በሶማሊያ ፕሬዝዳንት ፋርማጆን በመቃወም ሰልፍ ተካሂዶ 4 ሰዎች መገደላቸው ተዘገበ
ፕሬዝዳንት ፋርማጆ “ቀጣዩን ምርጫ ለማጭበርበር እየሰሩ ነው” የሚል ተቃውሞ ገጥሟቸዋል፡፡
መንግስት በሞቃዲሾ ተጨማሪ የጸጥታ ኃይል እንዲሰማራ አዟል፡፡
https://am.al-ain.com/article/four-shot-dead-amid-anti-farmaajo-protests-in-mogadishu-report
#Somalia #Farmajo

ፕሬዝዳንት ፋርማጆ “ቀጣዩን ምርጫ ለማጭበርበር እየሰሩ ነው” የሚል ተቃውሞ ገጥሟቸዋል
ሶማሊያ ናይሮቢ የሚገኙ ሁሉም ዲፕሎማቶቿ እና ቤተሰቦቻቸው እንዲመለሱ አዘዘች
ሶማሊያ ዲፕሎማቶቿ በ 5 ቀናት ውስጥ ከናይሮቢ እንደሚወጡ ገልጻለች፡፡ ኬንያ በበኩሏ ስለጉዳዩ ይፋዊ መግለጫ እንዳልደረሳት እና ግንኙነታቸውን ለማደስ እንደምትሰራ አስታውቃለች፡፡
https://am.al-ain.com/article/somalia-recalls-all-diplomatic-staff-and-their-families-from-kenya
#Somalia #Kenya

ከኬንያ ጋር ግንኙነቴን አቋርጫለሁ ያለችው ሶማሊያ ዲፕሎማቶቿ ከናይሮቢ በ5 ቀናት ውስጥ እንዲወጡ አዛለች
ኬንያ በሀርጌሳ የቆንስላ ጽ/ቤት ልትከፍት ነው
ሶማሊላንድም በናይሮቢ ቆንስላ ለመክፈት አቅዳለች፡፡ ሶማሊያን ክፉኛ ያስቆጣው የሶማሊላንድና የኬንያ ወዳጅነት የቀጣናው ሌላ ፈተና ሆኗል፡፡
https://am.al-ain.com/article/kenya-decides-to-open-consulate-in-hargeisa
#Somaliland #Kenya #Somalia

ሶማሊያን ክፉኛ ያስቆጣው የሶማሊላንድና የኬንያ ወዳጅነት የቀጣናው ሌላ ፈተና ሆኗል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሱዳን እና ሶማሊያ መሪዎች ጋር መከሩ
በቀጣናዊ እና ሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን አስታውቀዋል
https://am.al-ain.com/article/pm-abiy-met-with-sudan-and-somalia-leaders-in-djibouti
#Ethiopia
#Sudan

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለኢጋድ ልዩ የመሪዎች ጉባዔ ጅቡቲ ናቸው
“የቀጣናው መረጋጋት በእድገት እና ልማት ትብብር ላይ የተመሰረተ ነው”- ጠ/ሚ ዐቢይ
ኬንያ እና ሶማሊያ ከሰሞኑ ወደ ሻከረ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መግባታቸው የሚታወቅ ነው
https://am.al-ain.com/article/the-strength-of-stability-in-our-region-is-based-on-cooperation-for-growth-and-development-pm-abiy
#Ethiopia
#Kenya
#Somalia
ኬንያ እና ሶማሊያ ከሰሞኑ ወደ ሻከረ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መግባታቸው የሚታወቅ ነው
https://am.al-ain.com/article/the-strength-of-stability-in-our-region-is-based-on-cooperation-for-growth-and-development-pm-abiy
#Ethiopia
#Kenya
#Somalia
አል ዐይን ኒውስ
“የቀጣናው መረጋጋት በእድገት እና ልማት ትብብር ላይ የተመሰረተ ነው”- ጠ/ሚ ዐቢይ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኬንያ፣ ሶማሊያ እና ጅቡቲ መሪዎች ጋር መወያየታቸውን አስታወቀዋል
ሶማሊያዊያን ከ10 ቀን በኋላ 10ኛ ፕሬዝዳንታቸውን ይመርጣሉ
የፑንትላንድ ራስ ገዝ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሰዒድ አብዱላሂ ዴኒ በምርጫው የአሁኑን ፕሬዝዳንት መሃመድ አብዱላሂ መሃመድ (ፋርማጆ)ን እንደሚፎካከሩ ይጠበቃሉ
https://am.al-ain.com/article/somali-parliament-to-elect-a-president-on-sunday-may-15
#somalia

በበርካታ ግድያዎች ላይ እጁ አለበት የተባለ የአል ሸባብ መሪ መገደሉን ሶማሊያ ገለጸች
አይማን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተፈልጎ እንዲያዝ ትዕዛዝ አውጥቶበት ነበር።
https://am.al-ain.com/article/us-somalia-kill-senior-al-shabab-leader

የአሜሪካ ጦር የአፍሪካ እዝ የአየር ጥቃት መፈጸሙን የእዙ ቃል አቀባይ ገልጸዋል