አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.
12.8K subscribers
997 photos
64 videos
13 files
464 links
ይህ ገጽ የአሐዱ ባንክ ዋና ዋና መልዕክቶች እና ወቅታዊ መረጃዎች የሚተላለፉበት ቻናል ነው::
https://ahadubank.com

https://www.facebook.com/OfficialAhaduBank

https://www.instagram.com/ahadu.bank/

https://www.linkedin.com/company/98420836
Download Telegram
በየትኛውም ቦታ እና ጊዜ የእጅ ስልክዎን በመጠቀም ወደ *611# ሲደውሉ የአሐዱ ባንክን የተለያዩ አገልግሎቶች በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ
#AhaduBank #Bank #Mobilebanking #ahadu #አሐዱባንክ #ባንክ #ከብዙዎቹለብዙዎች
Follow us and get more information...
https://ahadubank.com
https://t.me/ahadubanket
https://www.facebook.com/OfficialAhaduBank
በየትኛውም ቦታ እና ጊዜ የእጅ ስልክዎን በመጠቀም ወደ *611# ሲደውሉ የአሐዱ ባንክን የተለያዩ አገልግሎቶች በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ
#AhaduBank #Bank #Mobilebanking #ahadu #አሐዱባንክ #ባንክ #ከብዙዎቹለብዙዎች
Follow us and get more information...
https://ahadubank.com
https://t.me/ahadubanket
https://www.facebook.com/OfficialAhaduBank
በእጅ ስልክዎ መጣንልዎ!
*611# ብለው ሲጽፉ ሁለት አማራጮችን ያገኛሉ
1 ቁጥርን በመጻፍ Login ብለው ይግቡ
በመቀጠልም የማይረሷቸው አራት ቁጥሮችን በመጻፍ send ብለው ይላኩ
ከዚያስ?

፭ አማራጮች ለእርስዎ አገልግሎት ሊሰጡ ተሰድረዋል
1. Balance inquiry (ቀሪ ሒሳብዎን ያሳውቅዎታል)
2. Fund transfer (ገንዘብ ወደ አሐዱ ባንክ ወይም ወደ ሌላ ባንክ ለመላክ ያስችልዎታል)
3. Payment (ክፍያን መፈጸም ይችላሉ)
4. Mini statement (የገንዘብ ዝውውር ወይም ወጪና ገቢዎን ይመልከቱ)
5. Change PIN (የምሥጢር ቁጥርዎን መቀየር ከፈለጉ)

#AhaduBank #Bank #Mobilebanking #ahadu #አሐዱባንክ #ባንክ #ከብዙዎቹለብዙዎች
Follow us and get more information...
https://ahadubank.com
https://t.me/ahadubanket
https://www.facebook.com/OfficialAhaduBank
የምስራች! የቴሌብር የሞባይል መተግበሪያ ተጠቃሚ ከሆኑ፤

አሁኑኑ በቀላሉ በእጅ ስልክዎ በመጠቀም የገንዘብ ዝውውርዎን ወደ አሐዱ፡ባንክ የቁጠባ ሒሳብዎ ማስተላለፍ ይችላሉ። በተጨማሪም የተለያዩ የዲጂታል ክፍያዎችን ከአሐዱ፡ባንክ ወደ ሌሎች ድርጅቶች ምቾትዎ ሳይጓደል ማከናወን ያስችልዎታል።

የቴሌ ብር መተግበሪያን በመጠቀም ከሌሎች ባንኮች ወደ አሐዱ፡ባንክ በቦታ እና ሰዓት ሳይገደቡ ሒሳብዎን ያስተላልፉ።

ያሻዎትን የባንክ አገልግሎት በእጅ ስልክዎ ይፈጽሙ! ዘመኑን ይዋጁ!

የአሐዱ፡ባንክ ቤተሰብ ይሁኑ!
#Telebirr #AhaduBank
#BankingService
#ከብዙዎች_ለብዙዎች
#mobilebanking
#banking
#USSD *611#
https://ahadubank.com
https://t.me/ahadubanket
https://www.facebook.com/OfficialAhaduBank
https://www.instagram.com/ahadu.bank/
https://www.linkedin.com/in/ahadubank/
Use the Bank of Ahadu Mobile Banking app to deposit, pay bills, and send or transfer money. You have now access to finance with the Ahadu Bank Mobile Banking app for Android available on Google Play.
#MobileBanking #AndroidApp #GooglePlay
📱አሐዱ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ በመጠቀም ክፍያዎን በቀላሉ ይፈፅሙ!

በዲጂታል ባንኪንግ ዘመንዎን ይዋጁ!

አሐዱ ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube

#AhaduBank #አሐዱ_ባንክ #DigitalBanking #MobileBanking
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📱አሐዱ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ በመጠቀም ክፍያዎን በቀላሉ ይፈጽሙ!

በዲጂታል ባንኪንግ ዘመንዎን ይዋጁ!

አሐዱ ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube

#AhaduBank #አሐዱ_ባንክ #DigitalBanking #MobileBanking