አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.
12.7K subscribers
1.01K photos
65 videos
13 files
472 links
ይህ ገጽ የአሐዱ ባንክ ዋና ዋና መልዕክቶች እና ወቅታዊ መረጃዎች የሚተላለፉበት ቻናል ነው::
https://ahadubank.com

https://www.facebook.com/OfficialAhaduBank

https://www.instagram.com/ahadu.bank/

https://www.linkedin.com/company/98420836
Download Telegram
💱ሚያዝያ 17/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#አሐዱባንክ #AhaduBank #Exchange_rate #የውጭ_ምንዛሪ
💱ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#አሐዱባንክ #AhaduBank #Exchange_rate #የውጭ_ምንዛሪ
አሐዱ ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube

#AhaduBank #አሐዱ_ባንክ #DigitalBanking #MobileBanking
💱ሚያዝያ 21/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#አሐዱባንክ #AhaduBank #Exchange_rate #የውጭ_ምንዛሪ
መልካም ዓለም አቀፍ የሰራተኞች ቀን!
Happy International Labor’s Day

ትጉህ ሰራተኞች ለሀገራችን እንዲሁም ለምድራችን ስላበረከቱት በጎ አስተዋፅዖ እናመሰግናቸዋለን።

አሐዱ ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች
💱ሚያዝያ 25/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#አሐዱባንክ #AhaduBank #Exchange_rate #የውጭ_ምንዛሪ
እንኳን ለ84ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች መታሰቢያ ቀን አደረሰን፤ አደረሳችሁ!

ከዛሬ 84 ዓመት በፊት ሚያዝያ 27/1933 ዓ.ም ጀግኖች አርበኞች በዱር በገደል ተዋድቀው ፋሽስት ጣልያንን በማሸነፍ የኢትዮጵያን ድል ያበሰሩበት ዕለት ነው።

የአርበኞች ቀን መታሰቢያ በዓል።
💱ሚያዝያ 28/2017 ዓ.ም በአሐዱ፡ባንክ ከውጭ ሀገር በገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል የተላከለዎትን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ላቅ ካለ ጉርሻ ጋር ይረከባሉ!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#አሐዱባንክ #AhaduBank #Exchange_rate #የውጭ_ምንዛሪ
📱ውድ የአሐዱ ቤተሰብ!
የተሻሻለውን የአሐዱ፡ባንክ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ በማውረድ ባሉበት ሥፍራ ሆነው ራስዎን ይመዝግቡ! ወይም አቅራቢያዎ በሚገኙ የአሐዱ፡ባንክ ቅርንጫፎች ጎራ በማለት የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶች ተጠቃሚ ይሁኑ!

📱ባሉበት ሆነው ራስዎን ይመዝግቡ!
For Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ahadubank.retail
For Apple iOS: https://apps.apple.com/us/app/ahadu-mobile-banking/id6463130433
For USSD: *611#

Beyond Convenience!
ከምቾት በላይ!

አሐዱ ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube
#AhaduBank #አሐዱ_ባንክ #DigitalBanking #MobileBanking
👉ብዙዎችን ለመድረስ ዓልሞ የመጣው  ባንክ ባለቤት ይሁኑ!

✔️አሁኑኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአሐዱ ባንክ ቅርንጫፍ በመሔድ ባለቤት የሚያደርግዎትን አክሲዮን የራስዎ ያድርጉ!
✔️በተጨማሪም የባንኩ ድረ-ገጽ ላይ 🌐
https://www.ahadubank.com/sharesale/ በመግባት የሚያገኙትን ቅፅ  ሞልተው በዚህ ኢሜል አድራሻ  መላክ ይችላሉ! (Sharesale.f@ahadubank.com)

🌐የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube

#AhaduBank #አሐዱ_ባንክ #Share
Unite.et ራስዎን ይመዝግቡ!

Unite.et እንዴት የአሐዱ ባንክ ደንበኛ መሆን ይችላሉ?

1. የ Unite.et መተግበሪያን ከአፕ ሰቶር አልያም ከፕሌይ ስቶር ያውርዱ
2. አሐዱ ባንክ የሚለውን ይምረጡ
3. የምዝገባ ቅደም ተከተሉን በመከተል ይመዝገቡ!
4. የዲያስፖራ አገልግሎቶቻችን ተጠቃሚ ይሁኑ::

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!

Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube

#አሐዱባንክ #AhaduBank #Unite_et #National_Bank
አሐዱ ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባዘጋጀው እና ለሁለት ቀናት በሚቆየው የኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም  ላይ እየተሳተፈ ይገኛል!

ባንካችን በዛሬው እለት በአዲስ አበባ የሳይንስ ሙዚየም በይፋ በተከፈተው የኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም ላይ በመሳተፍ አዳዲስ የዲጂታልና ነባር መደበኛ አገልግሎቶቹን ለተከበሩ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት አቶ ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ ለብሔራዊ ባንክ ገዥ የተከበሩ አቶ ማሞ ምህረቱ፣ ለሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች፣ ለሀገር ውስጥና ለዓለም አቀፍ የባንክ የሥራ ሓላፊዎች እንዲሁም ለዓለም አቀፍ የገንዘብና የልማት አጋር ተቋማት ተወካዮች አስተዋውቋል፡፡

ይህ የፋይናንስ ፎረም ለሁለት ቀናት (ግንቦት 07 እና 08 ቀን 2017 ዓ.ም) የሚቆይ ሲሆን፤ ባንኮች፣ የመድን ድርጅቶች (ኢንሹራንሶች)፣ አነስተኛ የገንዘብ ተቋማት፣ የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች፣ የልማት አጋሮች እና ሌሎችም ታድመውበታል።

እርስዎም በፎረሙ እንዲሳተፉና እንዲጎበኙን እንጋብዝዎታለን!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube

#አሐዱባንክ #AhaduBank #National_Bank #ETHIOPIA_FINANCE_FORUM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM

↗️የሁለተኛ ቀን ውሎ!
↘️አሐዱ፡ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ግንቦት 07 እና 08 ቀን 2017 ዓ.ም ባዘጋጀው ፤ለሁለት ቀናት በሚቆየው የኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም  ላይ እየተሳተፈ ይገኛል!

እርስዎም በፎረሙ እንዲሳተፉና እንዲጎበኙን እንጋብዝዎታለን!

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች

የአሐዱ፡ባንክ ማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ!
Website|Facebook|Instagram|LinkedIn|YouTube

#አሐዱባንክ #AhaduBank #National_Bank #ETHIOPIA_FINANCE_FORUM