Software class
72 subscribers
224 photos
18 videos
58 files
92 links
🌐 About software 🌐

✅ጥያቄ ካለዎት 👇👇 @imaginaryforceof69

✅ http://t.me/adonaysoftwareinfo
Download Telegram
Cyber News 🔥🔥


📌በ America Pipeline በተባለ
ትልቅ የነዳጅ ድርጅት ላይ በደረሰ #የሳይበር ጥቃት ካምፓኒው መሉ ሲስተም ና ኮምፒውተሮች ከጥቅም ውጭ Shut down ሆነዋል ሀላፊነቱንም #DarkSide የተባለ የሀኪንግ ግሩፕ ወስድዋል

ካምፓኒውን ያጠቁት 🐞 Ransomware በተባለ method ነው

ካምፓኒው በቀን ብቻ 100ሚሊየኖን ጋሎን ያመርት ነበር 🛢🛢

ጥቃቱ የተካሄደው በፈረጆቹ አርብ ግንቦት 7 ቀን 2021 ነው

Source BBC

@adonaysoftwareinfo