Software class
72 subscribers
224 photos
18 videos
58 files
92 links
🌐 About software 🌐

ጥያቄ ካለዎት 👇👇 @imaginaryforceof69

http://t.me/adonaysoftwareinfo
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
All computer tools

@adonaysoftwareinfo
Join and develop your computer knowladge
"አሳድሩኝ እንዳይል እንኳ መናገር አይችልም " የአይምሮ በሽተኛ ነው ‼️
# ወንድሙ(እያለቀሰ)
ምስኪኑ ወንድማችን # በሱፍቃድ_ጌታቸው ይባላል!!
የሰፈር ስሙ ደግሞ #አቡ ነው!! # መናገር አይችልም
የአዕምሮ ህመምተኛም ነው
ጠዋት ወሎ ሰፈር ከሚገኘው ቤታቸው ምስኪን እናቱ ቁርስ አብልተውት ቢወጣም እንደወትሮው በሰዓቱ ወደ ቤት አልተመለሰም ታማሚ እናቱ ውድነሽ እያለቀሱ በየሆስፒታሉ እየፈለጉት ነው
"ልጄ ቢርበው እኮ አብሉኝ ማለት አይችልም ማደሪያ ቢያጣም አሳድሩኝ አይልም እባካቸሁን አፋልጉኝ " ብለው ተማፅነዋል
# አቡ አንዳንዴ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን እያለ ይሄድ ነበር!!ዛሬም ከቤት ሲወጣ ነጣ ያለ ቲሸርት፣ጂንስ ሱሪና ሽፍን ጫማ ለብሷል!!
እባካችሁን # SHARE_ሼር እናድርግላቸው
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"
# ባይሽ_ኮልፌ_በጎ_አድራጎት
#0932091325 ሀይለገብርኤል(ወንድም)
#0911709718 ጌታቸው ታደሰ(አባት)
#0947152148 ውድነሽ ግዛው(እናት)
የእርዳታ ጥሪ

በእግዚአብሄር በአላህ ሼር አድርጉት ‼️😭

• እናቷ እያለቀሰችየነገረችን 😭

• በጎላ ሠፈር ዮሴፍ ሞተር ቤት ፊትለፊት መንደር የምትኖር እፁብ አየለ ትባላለች የ15 ዓመት ወጣት የ8ኛ ክፍል ተማሪ ነች በጭንቅላት ቲቢ እና በጭንቅላት እጢ መሠቃየት ከጀመረች 6 ወሯ ነው ቅ/ጳውሎስ ሆስፒታል ከተኛች 3 ወሯ አትሰማም አትናገርም ! የእናትን ነገር ታቁታላቹ ቀን ሌሊት እያለቀሰች ነው !

ወላጅ እናቷ እዛው እየዋለች እያደረች የምታስታምም ስትሆን አሁን ግን መድሀኒት መግዣ መንቀሳቀሻ ቀለብ ቀሪ ቤተሠብ ማስተዳደር አልቻልኩም ልጄን የተሻለ ሕክምና የተሻለ መድሀኒት እንድታገኝ በሀሳብም በገንዘብም እርዳታችሁ በፈጣሪ ስም አይለየኝ ትላለች ወላጅ እናቷ እያለቀሠች

094 021 5213 ንብረት በሬቻ / እናቷ
1000030804398 ንብረት በሬቻ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
.
ሰላም የ የቻናሌ ቤተሰቦች እንዴት ናቹ🙌
ለብዙ ግዜ ተጠፋፍተን ነበር ዛሬ ከ20 በላይ የSmart ስልኮች የት የት ሀገር እንደ ሚመረቱ እናያለን


📍አብዛኛቻችን Smart ስልክ አለን ግን የት ሀገር Product እንደሆነ አናውቅም አይዟችሁ ዛሬ ታቃላቹ😊

iPhone የአሜሪካ ምርት 🇺🇸

Google Pixel የ አሜሪካ ምርት 🇺🇸

Motoroal የአሜሪካ ምርት🇺🇸

Microsoft የአሜሪካ ምርት 🇺🇸

Samsung የሳውዝ ኮሪያ ምርት 🇰🇷

LG የሳውዝ ኮሪያ ምርት🇰🇷

Huawei የቻይና ምርት 🇨🇳

Lenovo የቻይና ምርት🇨🇳

Vivo የቻይና ምርት🇨🇳

Oppo የቻይና ምርት🇨🇳

Xiaomi የቻይና ምርት🇨🇳

One Plus የቻይና ምርት🇨🇳

Infinix የቻይና ምርት🇨🇳

Realme የቻይና ምርት🇨🇳

Tecno የቻይና ምርት🇨🇳

i Tel የቻይና ምርት🇨🇳

Asus የ ታዋን ምርት 🇹🇼

HTC የታዋን ምርት🇹🇼

Lava የህንድ ምርት🇳🇪

Sony የ ጃፓን ምርት🇯🇵

Nokia የፊሊላድ ምርት🇫🇮


አብዛኞቹ Smart ስልኮችን የምታመርተው ና ለገበያ የምታቀርበው ቻይና ነች Why Because በ ኢኮኖሚ ስላደገች ግን አብዛኞቹ የቻይና ስልኮች የሚገጣጠሙት በተለያዩ ሀገሮች ነው በቻይና ብቻ አይደለም.

የኛ ሀገርን ያጥለቀለቁ Smart ስልኮች
Infinix Tecno እና itel 😆😆
ገና በማደግ ላይ ያሉ ስልኮች ስለሆኑ ብዙ ነገር ይቀራቸዋል.

Brand የሆኑ ስልኮች like iPhone.Samsung.Huawei በገበያ ላይ እንደ ልብ ማይኖሩበት ምክንያት በ አፍሪካውያን አቅም ዋጋው ስለማይቻል ነው

ወደ አፍሪካ የሚላኩ ማንኛውም Product ጥራቱ ዝቅ ያለ ነው ከፍ እንዲል ማደግ አለብን ለማደግ ደግሞ ወሬ ትተን ስራ ላይ focus ማድረግ ግድሼ ነው 😏

ጥያቄ 📩 @imaginaryforceof69

የቴክኖሎጂ ና የኮምፒውተር ፍላጉት ላላቸው ብቻ ሼር አድርጉ

Share Our Channel 👇
@adonaysoftwareinfo
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM