addispay
265 subscribers
242 photos
47 videos
2 files
158 links
Download Telegram
ከደንበኛዎ ክፍያ ለመቀበል ምን ያህል ጊዜ ይፈጅቦታል?

በንግድ ስራዎ ውስጥ ከደንበኛዎ ጋር ያሎት መልካም ግንኙነት (የመስተንግድዎ ቃናና ቅልጥፍና ) የዕድገትዎ መሰረት ነው። ነገር ግን ካሽ በመቁጠር፣ ሞላ ጎደለ ክርክር ካዋሉት የደንበኛዎንም ሆነ የእርስዎን ውድ ጊዜ ይባክናል ፤ የእድገትዎን ፍሰት ያዘገያል።

ክፍያዎን ለመሰብሰብ ቀናትን፣ ወይም ሰዓታትን መጠበቅ የለብዎትም። ለደንበኞችዎ በሴኮንዶች ልዪነት ባሻቸው የክፍያ አማራጭ በAddispay እንዲከፍሉ ዕድሉን ይስጧቸው!

ከዘመኑ ጋር ዘምነው በAddispay በዕድገት ይራመዱ!


ዌብሳይታችንን ይጎብኙ!
🌐 www.addispay.et
8710 ይደውሉ !

#addispay #digitalpayment #DigitalPaymentsgrowth #FintechEthiopia
👍21