addispay
290 subscribers
252 photos
50 videos
2 files
165 links
Download Telegram
አንዴ ተመዝግበው ለዘለቄታው ያትርፉ!
እንዴት?🤔
1, ወደ addispay.et ድረ-ገጽ በመሄድ "Sign Up" የሚለውን ይጫኑ
2, የሚጠይቆትን የንግድዎን መረጃዎች ያስገቡ
3, ምዝገባውን ያጠናቁ

8710 ይደውሉ !
#addispay #signup #fintech #onlinepayment
👍1
ከደንበኛዎ ክፍያ ለመቀበል ምን ያህል ጊዜ ይፈጅቦታል?

በንግድ ስራዎ ውስጥ ከደንበኛዎ ጋር ያሎት መልካም ግንኙነት (የመስተንግድዎ ቃናና ቅልጥፍና ) የዕድገትዎ መሰረት ነው። ነገር ግን ካሽ በመቁጠር፣ ሞላ ጎደለ ክርክር ካዋሉት የደንበኛዎንም ሆነ የእርስዎን ውድ ጊዜ ይባክናል ፤ የእድገትዎን ፍሰት ያዘገያል።

ክፍያዎን ለመሰብሰብ ቀናትን፣ ወይም ሰዓታትን መጠበቅ የለብዎትም። ለደንበኞችዎ በሴኮንዶች ልዪነት ባሻቸው የክፍያ አማራጭ በAddispay እንዲከፍሉ ዕድሉን ይስጧቸው!

ከዘመኑ ጋር ዘምነው በAddispay በዕድገት ይራመዱ!


ዌብሳይታችንን ይጎብኙ!
🌐 www.addispay.et
8710 ይደውሉ !

#addispay #digitalpayment #DigitalPaymentsgrowth #FintechEthiopia
👍21
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💳 All your payments, one gateway – Addispay!
CBE, Telebirr, M-Pesa & Awash🚀 all in one place.
👉 Go cashless, go simple, go Addispay!

visit our website
🌐 www.addispay.et
call 8710 !

#Addispay #DigitalPayments #CashlessEthiopia #Fintech #Telebirr #CBEBirr #AwashBank #Mpesa #PaymentGateway
👍2
ሆያ ሆዬ! ሆ!

አዲስፔይ መጣ ሆ! ሰጠን ስጦታ ሆ!
ካሽ መሰብሰቡ ሆ! ዲጂታል ሆኖ ..........

ኮሜንት ላይ የ ግጥሙን መጨርሻ ይገምቱ

ዌብሳይታችንን ይጎብኙ!
🌐 www.addispay.et
8710 ይደውሉ !

#addispay #digitalpayment #buhe #ቡሄ
👍21
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሆያ ሆዬ! ሆ!

አዲስፔይ መጣ ሆ! ሰጠን ስጦታ ሆ!
ካሽ መሰብሰቡ ሆ! ዲጂታል ሆኖ ቀሎ ሲፈታ ሆ!
ከኪስ ወደ ኪስ ሆ! እንደ ውሃ ሲፈስ ባንድ ጠቅታ ሆ!
የደንበኞችዎ ይጨመር ርካታ!

ባዲስፔይ ጌትዌይ ሆ! ባዲሱ ተስፋ ሆ!
ንግድዎ ዘምኖ ሆ! ባንዴ ይስፋፋ

መልካም በዓል !

#addispay #digitalpayment #buhe #ቡሄ
2👍1
እንኳን ለ አሸንዳ ፣ሻደይ ፣ አሸንድየ ፣ ሶለል በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም  በዓል!

ዌብሳይታችንን ይጎብኙ!
🌐 www.addispay.et
8710 ይደውሉ !

#women  #Ashenda  #addispay
👍31
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዲስፔይን በመቀላልቀል የክፍያ ተሞክሮዎን በመለወጥ እድገትዎን ያቀላጥፉ!

ዌብሳይታችንን ይጎብኙ!
🌐 www.addispay.et
8710 ይደውሉ !

#addispay #fintech #Payment #softpos #pos #gateway #addislounch
One go to solution to track all your incoming & outgoing payments
Addispay for business darhboard!

👉 Signup Now
🌐 www.addispay.et
call 8710 !

#Addispay #DigitalPayments #CashlessEthiopia #Fintech #businessdashboard #PaymentGateway
👍1
𝗣𝗮𝘆 𝘆𝗼𝘂𝗿 𝗽𝗮𝘆𝗺𝗲𝗻𝘁 𝗮𝗻𝘆𝘁𝗶𝗺𝗲, 𝗮𝗻𝘆𝘄𝗵𝗲𝗿𝗲 𝘂𝘀𝗶𝗻𝗴 𝗔𝗱𝗱𝗶𝘀𝗽𝗮𝘆

visit our website
🌐 www.addispay.et
call 8710 !

#addispay #fintech #digitalpayment
1👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
𝗥𝗲𝗺𝗲𝗺𝗯𝗲𝗿:
🛡 Stay sharp, question everything, and keep your digital fortress strong!
𝗬𝗼𝘂𝗿 𝗦𝗮𝗳𝗲𝘁𝘆, 𝗬𝗼𝘂𝗿 𝗣𝗼𝘄𝗲𝗿!
💥 Don’t just surf the web dominate it with wisdom!

visit our website
🌐 www.addispay.et
call 8710 !

#addispay #fintech #digitalpayment
👍1
𝗬𝗼𝘂𝗿 𝗰𝘂𝘀𝘁𝗼𝗺𝗲𝗿𝘀 𝗽𝗿𝗲𝗳𝗲𝗿 𝗳𝗮𝘀𝘁, 𝘀𝗲𝗰𝘂𝗿𝗲, 𝗮𝗻𝗱 𝗶𝗻𝘀𝘁𝗮𝗻𝘁 𝗽𝗮𝘆𝗺𝗲𝗻𝘁𝘀. 𝗔𝗿𝗲 𝘆𝗼𝘂 𝗴𝗶𝘃𝗶𝗻𝗴 𝘁𝗵𝗲𝗺 𝘄𝗵𝗮𝘁 𝘁𝗵𝗲𝘆 𝘄𝗮𝗻𝘁?

Join Addispay Payment Gateway and unlock:
🔹 Seamless & Instant Transactions
🔹 Break the Cash Barrier with Multiple Payment Modes
🔹 Supercharge Your Business with a Secure & Reliable Payment System
Start Now!

🌐 www.addispay.et
call 8710 !

#addispay #fintech #digitalpayment
👍1
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1500 ኛው የነብዩ መሀመድ ልደት (መውሊድ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

አዲስፔይ!
ዌብሳይታችንን ይጎብኙ!
🌐 www.addispay.et
8710 ይደውሉ !

#addispay #fintech #Payment #mewlid
👍1
What was your favorite Addispay moment this year?
1️⃣ Launching Ceremony 🎉
A remarkable beginning

2️⃣ Merchant Growth 📈
More merchants, more convenience

3️⃣ New Partnerships 🤝
Stronger together

Thank you for being part of our journey!

#addispay #pagume #addispay #fintech #newyear
👍1
እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን!!

ዻጉሜ 4 ቀን 2017 ዓ.ም
#GreatEthiopianRenaissanceDam #Ethiopia #Addispay
👍32🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌼እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሠላም አደረሳችሁ!🌼

አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የተስፋ እንዲሁም የፍቅር እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችንን እንገልጻለን ።
2018ን አዲስፔይን በመጠቀም በቀላሉ እንከን የለሽ ክፍያዎችን ያከናውኑ!

መልካም አዲስ ዓመት!
አዲስፔይ

#addispay #enkutatash #newyeear #holidays
🌼እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሠላም አደረሳችሁ!🌼

አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የተስፋ እንዲሁም የፍቅር እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችንን እንገልጻለን ።
2018ን አዲስፔይን በመጠቀም በቀላሉ እንከን የለሽ ክፍያዎችን ያከናውኑ!

መልካም አዲስ ዓመት!
አዲስፔይ

#addispay #enkutatash #newyeear #holidays
2
𝗪𝗵𝘆 𝗥𝗲𝘁𝗮𝗶𝗹 𝗣𝗮𝘆𝗺𝗲𝗻𝘁𝘀 𝗔𝗿𝗲 𝗚𝗿𝗼𝘄𝗶𝗻𝗴 𝗦𝗼 𝗥𝗮𝗽𝗶𝗱𝗹𝘆?
Retail payments are becoming the backbone of the modern economy, connecting billions of everyday transactions into a powerful engine of growth.
In this edition, we unpack what’s driving this transformation from new technologies to changing consumer habits and why this matters for businesses and innovators.
🔗 Read the full insight here: 👉 [https://lnkd.in/evim8kRe]
👍2🙏1
Beyond the Bank: The Unseen Rise of Digital Consumer Credit!
The financial landscape is changing faster than ever. Digital payment facilitators, like payment gateways and super-apps, are moving beyond simple transactions to shape a new era of consumer credit.
In this week's Addispay weekly, we explore how traditional banks and cutting-edge digital payments are collaborating to redefine consumer credit. We analyze how digital payment platforms are making credit more accessible or potentially more unfair to get.
Read the full newsletter to learn more!👉 [https://lnkd.in/evim8kRe]
1🙏1
መልካም የደመራ በዓል!

እንኳን አደረሳችሁ!
✝️✝️✝️✝️
🌼🌼🌼

#addispay #meskel #demera #meskelholiday
2
✝️🌻✝️እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!✝️🌻
🌻🌻🌻መልካም በዓል!🌻🌻🌻

#Addispay #meskel #demera #meskelholiday