ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ቤቴ
133 subscribers
532 photos
4 videos
13 links
ለፕሮፋይል የሚሆኑ የቤተ ክርስቲያን ይዘት ያላቸው ፎቶዎች መገኛ
Download Telegram
ሰይጣንም የአንቺን ምስጋና ወሬ ሲሰማ በብስጭት ጥርሱን ያፏጫል፤ የምስጋናሽ ወሬ በእርሱ ዘንድ መራጃ ነውና እራሱን ይቆርጠዋል፡፡ ከስምሽ አጠራር የተነሣ መብረቅ በኃይል ሲጮህ እንደ ሰማ ሁሉ ይደነግጣል፡፡ አንቺ ከተወለድሽ ጀምሮ ፈጽሞ ዕረፍት አላገኘም፡፡ በአንቺ ታመመ በልጅሽም ተጨነቀ በአንድ ልጅሽ መስቀል ሥቃይ አገኘው፡፡ ከፍጡራን ወገኖች ሁሉ ይልቅ ሰይጣል አንቺን ይጠላል፡፡"

#አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋስጫ

#ሼር