ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ቤቴ
133 subscribers
532 photos
4 videos
13 links
ለፕሮፋይል የሚሆኑ የቤተ ክርስቲያን ይዘት ያላቸው ፎቶዎች መገኛ
Download Telegram
ክርስቶስ ተንስዓ ሙታን
በዓብይ ኃይል ወስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን
አግዐዞ ለአዳም
ሰላም
እምይዕዜሰ
ኮነ
ፍሰኀ ወሰላም

ውድ የ ኑ አብረን እንዘምር ቤተሰቦች ከሰላምታ ጋር እንኳን ለብርሀነ ትንሳዔው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።
እያልን መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን
መልካም በዓል ይሁንላችሁ!!!

#ሼር


https://t.me/abreshpp_seilatmgegna
#ሼር

ለእናንተ Profile ካዘጋጀናቸው ፎቶ

#ሼር
https://t.me/abreshpp_seilatmgegna
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም በፍቅር አደረሳችሁ
         ክርስቶስ ተንሰአ እሙታን
         በዐብይ ኃይል ወስልጣን
         አሰሮ ለሰይጣን
         አግዓዞ ለአዳም
         ሰላም
         እይእዜሰም
         ኮነ
         ፍሰሐ ወሰላም።
መልካም በዓል ይሁንላችሁ
"የክርስቶስን ሕማም ማሰብ ነፍስን ከምረት (ከቂም) ይፈውሳታል። ይኸውም የክርስቶስን ትዕግሥት በማስታወስ በራሷ (በምረቷ) እንድታፍር በማድረግ ነው"

                  (ቅዱስ ዮሐንስ ቅሊማቆስ)

*የክርስቶስን ሕማምና ሞት በአእምሮው ሳይሆን በልቡ የተረዳ (የተዋሐደው) ሰው  ቂም ሊይዝ አይቻለውም።
#ሼር
https://t.me/abreshpp_seilatmgegna
ሰይጣንም የአንቺን ምስጋና ወሬ ሲሰማ በብስጭት ጥርሱን ያፏጫል፤ የምስጋናሽ ወሬ በእርሱ ዘንድ መራጃ ነውና እራሱን ይቆርጠዋል፡፡ ከስምሽ አጠራር የተነሣ መብረቅ በኃይል ሲጮህ እንደ ሰማ ሁሉ ይደነግጣል፡፡ አንቺ ከተወለድሽ ጀምሮ ፈጽሞ ዕረፍት አላገኘም፡፡ በአንቺ ታመመ በልጅሽም ተጨነቀ በአንድ ልጅሽ መስቀል ሥቃይ አገኘው፡፡ ከፍጡራን ወገኖች ሁሉ ይልቅ ሰይጣል አንቺን ይጠላል፡፡"

#አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋስጫ

#ሼር
. . .ፈጣሪ ለሆነው አምላክ እናቱ እመቤቴ ማርያም ሆይ የሚገባውን ሀብት/ፀጋ/ ሁሉ በእኔ ላይ #ከምሪ። በስህተት በረሃ እንዳልቅበዘበዝም በእውነት መንገድ #ምሪኝ። ለአፌ በርም የጥበብ ቁልፍን #አበጂለት። ለዘለዓለሙ አሜን።. . .

✥ "እንዚራ ስብሐት ዘእሑድ" ✥
#ሼርhttps://t.me/abreshpp_seilatmgegna