አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ
10.1K subscribers
1.84K photos
120 videos
14 files
880 links
ለአስተያየት ለጥያቄ በግል ለማውራት @abigezenige ይህን ይጠቀሙ።

ሐምሌ 27/11 ዓ᎐ም
Download Telegram
እንኳን አደረሳችሁ
ለአሸንዳ በዓል የሚያማምሩ አልባሳትን ከ አቤኔዘር ዘተዋሕዶ የባህል ልብስ ቤት።
ለዋጋ ለመጠየቅና ለመመርጥ @abigezenige አናግሩኝ
1👏1
ቲኬቱን ይዘዋል?
ሚሊኒየም አዳራሽ በመዝሙር ሊደምቅ እነሆ ሶስት ቀናት ብቻ ቀሩት።
🥰3
ሕጻናት ልጆቻችሁን ቅዳሜ ወይም እሁድ ካስቆረባችሁ በኋላ በዕለቱ ገላን መታጠብ፥ የቆረቡበትን ልብስ መቀየር፥ አፍ ገብቶ የሚወጣ ምግቦችን መመገብ፥ ውጪ ወጥቶ ከጓደኞች ጋር መጫወት ወዘተ አትፍቀዱላቸው።
👏8
ተጨማሪ
ሕጻናት ለማቁረብ ስትመጡ አሃዱ ከመባሉ በፊት ድረሱ፥ ጡት የሚጠቡ ሕጻናት ቅዳሴውን ሙሉ ይጾማሉ። ከ7 ዓመት በታች ያሉትን ቅዳሜና እሁድ ብቻ አስቆርቧቸው። ወላጆች አለባበሳችሁን አስተካክሉ።
15
ተጨማሪ
ከቆረበ ሰው ጋር መብላት፥ ቆራቢ ያስተረፈውን መብላት በረከት ነው። የቆረበ ሰው ብቻውን እንዳይሆን ሰው ያስፈልገዋል የሚል አስተሳሰብ በጭራሽ መቅረት አለበት። የቆረበን ሰው ያልቆረበ ሰው አይጠብቀውም።
2
ዛሬ የጻድቁ አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሃዊ በዓል ነው። በሥጋ ያረፉ ቤተሰቦቻችሁን በክርስትና ስማቸው በአቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ ስም ለየኔ ቢጤ ነፍስ ይማር ብላችሁ ስጡ፥ ሻማ አብሩ።
20🥰1
''ለመጸለይ ሲደክምህ ስንት ጊዜ ሳይደክምህ ኃጢአት እንደ ሠራህ አስብ'' ። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
በጣም አጭር ነጠላ/ሻርፕ ብለው ይሻላል እሱን ለብሳችሁ ቤተክርስቲያን ትመጡና በቅዳሴ ሰዓት ወይም ስትሰግዱ ከነጠላው ጋር ና ውረድ ብሎ ትግል የምታደርጉ እህቶች ረዘም ያለ ነጠላ ብታደርጉ ይመከራል፥ ወንዶች ለቅዳሴ ስትመጡ ነጠላ ብትለብሱ።

አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ
17👍10👏2