አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ
10.1K subscribers
1.84K photos
120 videos
14 files
880 links
ለአስተያየት ለጥያቄ በግል ለማውራት @abigezenige ይህን ይጠቀሙ።

ሐምሌ 27/11 ዓ᎐ም
Download Telegram
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ዋላችሁ።
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጾመ ማርያም በሰላም አደረሳችሁ።
ግሩፓችን በተለያየ ጊዜ በተለይ የጾም ወቅት የቅዱስ ቁርባን መቀበል ፈልገው ነገር ግን የቅዱስ ቁርባን መቀበያ ነጭ ልብስ መግዛት ላቃታቸው ከመቶ ብር ጀምሮ በማሰባሰብ እየገዛ እያለበሰ ይገኛል።
እናንተም ይህን አገልግሎት እንድትደግፉ በተለይ በዚህ በእመቤታችን ጾም ለአስር ሰው መቁረቢያ ልብስ እንድናለብስ ፍቃዳችሁ እንዲሆን እጠይቃለሁ።
የአንድ ሰው ሙሉ ነጭ ልብስ ከነጫማው 5500 ብር
እርስዎ ከ100 ብር ጀምሮ ማገዝ ይችላሉ።
ንግድ ባንክ 1000145090176 አቤኔዘር
ቴሌብር
0933143133
🥰91
17ኛ ዙር እጣ
1ኛ እጣ በገና
2ኛ እጣ አርጋኖን የጸሎት መጽሐፍ
እጣውን በቴሌብር 0933143133
በንግድ ባንክ 1000145090176 ይቁረጡ

60 ሰው በ200 ብር። ከቆረጡ በኋላ
ስም ስልክ እጣ ቁጥር በቴሌግራም t.me/abigezenige ላይ ይላኩ
1
17ኛ እጣ 60 ሰው በ200 ብር ብቻ
የክርስትና ስም ስልክ ቁጥር እጣ ቁጥር በቴሌግራም
t.me/abigezenige ይላኩ።

የተያዙ ቁጥሮች
6
19
27
35
41
53

1ኛ እጣ በገና
2ኛ እጣ አርጋኖን የጸሎት መጽሐፍ የተደጎሰ
3ኛ እጣ የአቡነ እጨጌ ቅዱስ ስዕል

እጣውን በቴሌብር 0933143133
በንግድ ባንክ 1000145090176
አቢሲኒያ ባንክ 47056497
አዋሽ ባንክ 013200909837300
አቤኔዘር ገዛኸኝ ስሜ

በነገራችን ላይ በእጣው የምትሳተፉ ሰዎች የክርስትና ስም ላኩልኝ ያልኳችሁ በጾመ ፍልሰታ በኪዳንና በቅዳሴ ላይ እንዲነሳ ስማችሁን ለደብራችን ለመስጠት ነው።
200 ብሩ እጣው ባይደርሳችሁም በጸሎት ስማችሁ ይነሳል፤ ለዝክር እና ለቆራቢያን ነጭ ልብስ መግዣ ይሆናል።
አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ
https://t.me/abizeeotc
🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪
✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
1🥰1
የ100 ብር challenge
የሶስቱንም እኔ እችላለሁ የሚል ካለም ይበረታታል።
1000145090176 አቤኔዘር
0933143133 ቴሌብር
እግዚአብሔር ቢፈቅድ የፊታችን ቅዳሜ ገዝቼ ላለብሳቸው አስቤያለሁ የምትችሉትን ተባበሩኝ።
እንኳን ለእመቤታችን ጾም ሁለተኛው ሱባኤ ሳምንት በሰላም አደረሰን።
የቀሪዎቹ ቀናት የቅዳሴ ሰዓት ምስባክ እነዚህ ናቸው፥ ተጠቀሙበት።

አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ
8
ታላቅ መንፈሳዊ የአዳር ጉዞ ወደ አባታችን ጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ደብረ ሊባኖስ ገዳም በ አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ አዘጋጅነት።
መነሻ አርብ ነሐሴ 23 ጠዋት 12:00 መገናኛ 1:00 ፒያሳ መመለሻ ከንግስ በኋላ።
ከልዩ መስተንግዶ ጋር 1ሺህ ብር
በንግድ ባንክ 1000145090176 አቤኔዘር ገዛኸኝ ወይም በቴሌብር 0933143133 ከፍለው በቴሌግራም
t.me/abigezenige ወይም በሚሴንጀር ሪሲት ስም እና ስልክ ይላኩ።
ለበለጠ መረጃ 0933143133/0947475774/0985416483 ይደውሉ።
በቴሌግራም የጉዞ ግሩፓችን ይቀላቀሉ።
t.me/abiguzo