ሕጻናት ልጆቻችሁን ቅዳሜ ወይም እሁድ ካስቆረባችሁ በኋላ በዕለቱ ገላን መታጠብ፥ የቆረቡበትን ልብስ መቀየር፥ አፍ ገብቶ የሚወጣ ምግቦችን መመገብ፥ ውጪ ወጥቶ ከጓደኞች ጋር መጫወት ወዘተ አትፍቀዱላቸው።
👏8
ተጨማሪ
ሕጻናት ለማቁረብ ስትመጡ አሃዱ ከመባሉ በፊት ድረሱ፥ ጡት የሚጠቡ ሕጻናት ቅዳሴውን ሙሉ ይጾማሉ። ከ7 ዓመት በታች ያሉትን ቅዳሜና እሁድ ብቻ አስቆርቧቸው። ወላጆች አለባበሳችሁን አስተካክሉ።

❤15
ተጨማሪ
ከቆረበ ሰው ጋር መብላት፥ ቆራቢ ያስተረፈውን መብላት በረከት ነው። የቆረበ ሰው ብቻውን እንዳይሆን ሰው ያስፈልገዋል የሚል አስተሳሰብ በጭራሽ መቅረት አለበት። የቆረበን ሰው ያልቆረበ ሰው አይጠብቀውም።

❤2
ዛሬ የጻድቁ አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሃዊ በዓል ነው። በሥጋ ያረፉ ቤተሰቦቻችሁን በክርስትና ስማቸው በአቡነ እስትንፋስ ክርስቶስ ስም ለየኔ ቢጤ ነፍስ ይማር ብላችሁ ስጡ፥ ሻማ አብሩ።
❤20🥰1