አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ
10.2K subscribers
1.84K photos
120 videos
14 files
879 links
ለአስተያየት ለጥያቄ በግል ለማውራት @abigezenige ይህን ይጠቀሙ።

ሐምሌ 27/11 ዓ᎐ም
Download Telegram
ዛሬ ቡሔ ነው አደል? የቡሔ ግጥም ልግጠም እና ለእመቤታችን ትንሣኤ ነዳያንን መዘከሪያ ስጡኝ 😀

በፈረስ አፍንጫ አይገባም ትንኝ
ድንግልን አልክድም ስንዴው ይቅርብኝ

1000145090176 አቤኔዘር ገዛኸኝ
0933143133 ቴሌብር

ለ1ሺ500 ሰዎች እንድዘክር አንድ ወዳጄ ከአሜሪካ አግዞኛል። 2ሺ ሰዎችን እንዲሆን እፈልጋለሁ። የእመቤታችንን ትንሣኤ አብረን እንዘክር።
9👏1
17ኛ ዙር የበገና እጣ ወጥቷል።
1ኛ እጣ 44 ቁጥር
2ኛ እጣ 60 ቁጥር
3ኛ እጣ 27 ቁጥር ሆኖ ወጥቷል።
7
ለነሐሴ 16 ለ1500 አረጋውያን እንድዘክር አንድ ወዳጄ ከአሜሪካ አግዞኛል። 2ሺ ሰዎችን ቢሆን። የእመቤታችንን ትንሣኤ አብረን እንዘክር።
1000145090176 አቤኔዘር ገዛኸኝ
0933143133 ቴሌብር
ተፈጸመ ሱባኤ ሐዋርያት
ተፈጸመ ሰዓታት ዘፍልሰታ ለማርያም!!!
እግዚአብሔር ያብጽአነ አመ ከመ ዮም!!!
አሜን!!!
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯ በረከቷ አማላጅነቷ ጣእሟ በእኛ ለዘላለም ጸንቶ ይደርብን!!!
ለአባ ሕርያቆስ ለቅዱስ ኤፍሬም ለአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ለቅዱስ ያሬድ የተለመነች ለእኛም ትለመነን።
ሰዓሊ ለነ ቅድስት
አእምሮውን ልቡን ሳይብን አሳድሪብን፥ ጸጋውን ክብሩን እንዳይነሳን ለምኝልን።
ለትንሣኤ እና እርገቷ ደግሞ በሰላም ያድርሰን።
አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ
19
ይገርማል ይህን አገልግሎት ከጀመርኩ ይኸው 4 ዓመት አለፈኝ።
በእውነት የስንቱን ስድብና ሽሙጥ ተቋቁሜ ያውም ለራሴ የግል ጥቅም ባልሆነ የበረከት ሥራ ይኸው እስካሁን ባለው ከ1 መቶ ሰው የሚደርስ ሰው የቅዱስ ቁርባን መቀበያ ነጭ ልብስ ገዝቼ አልብሻለሁ።
በእውነት ደስ ሲል 😌💛
👏113
ቋሚ የዝክር መርሐግብር ያለበት የቴሌግራም ግሩፕ ከፍቻለሁ። በየወሩ በፈለጋችሁትና በመረጣችሁት ቅዱሳን ስም እና ነፍስ ይማር ወዘተ መዘከር የምትፈልጉ
https://t.me/abizeeotczikr በዚህ link ተቀላቀሉ።
3
18ኛ ዙር እጣ 100 ሰው በ300 ብር
1ኛ እጣ የአዲስ ዓመት የበግ ስጦታ
2ኛ እጣ በገና

እጣውን በቴሌብር 0933143133
በንግድ ባንክ 1000145090176
በአዋሽ ባንክ 013200909837300
አቢሲኒያ ባንክ 47056497
አቤኔዘር ገዛኸኝ

ከቆረጣችሁ በኋላ ሪሲት ስም ስልክ በቴሌግራም t.me/abigezenige በዋትሳፕ ወይም በሚሴንጀር መላክ ይችላሉ።

ዕጣው እግዚአብሔር ቢፈቅድ ዕጣው ነሐሴ 25/2017 ዓ.ም ምሽት ላይ በፌስቡክ ቀጥታ ስርጭት ይወጣል።
🥰51👏1
እግዚአብሔር ቢፈቅድ ነገ ከ1ሺ በላይ ለሚሆኑ ሰዎች የእመቤታችንን ትንሣኤ እና ዕርገት ምክንያት በማድረግ እዘክራለሁ።
በዝክሩ ለመሳተፍ ከ100 ብር ጀምሮ እያዋጣችሁ ላላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ። በወጣ ይተካ።
በሉ የቻላችሁትን መለገስ አታቋርጡ፥ በቪዲዮ እና በፎቶ መርሐግብሩን አስቃኛችኋለሁ።
ንግድ ባንክ 1000145090176 አቤኔዘር
3
18ኛ ዙር የአዲስ ዓመት መቀበያ ልዩ እጣ 100 ሰው በ300 ብር ብቻ
ስም ስልክ ቁጥር እጣ ቁጥር በቴሌግራም
t.me/abigezenige ይላኩ።

የተያዙ ቁጥሮች

7
12
19
21
22
23
25
28
30
37
64
77
93

1ኛ እጣ በግ
2ኛ እጣ በገና

እጣውን በቴሌብር 0933143133
በንግድ ባንክ 1000145090176
አቢሲኒያ ባንክ 47056497
አዋሽ ባንክ 013200909837300
አቤኔዘር ገዛኸኝ ስሜ


አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ
https://t.me/abizeeotc
🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪
✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4
ጾሙን ልደታ ማርያም ብለን ጀምረን ኪዳነምህረት ብለን እንድንፈጽም ለረዳን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው።
እመቤታችን በጾም በጸሎት የጠየቅናትን በጎ መሻት ሁሉ ትፈጽምልን።
30👏2
18ኛ ዙር የአዲስ ዓመት መቀበያ ልዩ እጣ 100 ሰው በ300 ብር ብቻ
ስም ስልክ ቁጥር እጣ ቁጥር በቴሌግራም t.me/abigezenige ይላኩ።

የተያዙ ቁጥሮች
1
5
7
12
19
21
22
23
25
28
30
37
64
77
93

1ኛ እጣ በግ
2ኛ እጣ በገና

እጣውን በቴሌብር 0933143133
በንግድ ባንክ 1000145090176
አቢሲኒያ ባንክ 47056497
አዋሽ ባንክ 013200909837300
አቤኔዘር ገዛኸኝ ስሜ

አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ
https://t.me/abizeeotc
🇯 🇴 🇮 🇳 &🇸 🇭 🇦 🇷 🇪
✥┈┈•◦●◈◎❖◎◈●◦•┈┈✥
✧━━━━━━━━━━━━━━━━━✧
❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
👍1
የዓመቱን የመጨረሻ የዝክር መርሐግብር በጋራ እንዘክር።

የእመቤታችን ቅድስት ኪዳነምህረትን ዝክር ወደ 2ሺ ለሚጠጉ አረጋውያን ዘክረናል። ለአቡነ ተክለሃይማኖት ነሐሴ 24ም እንዲሁ ሰፊ ዝክር ለማድረግ አስቤያለሁ። ከ50ሺ በላይ በውጪ ሀገር ያላችሁ የዚህ ገፅ ቤተሰቦችና በሳምንት ከ25ሚሊዮን በላይ እይታ ያለው የዚህ ገፅ ቤተሰቦች በገንዘብ በማገዝ ይህን የዝክር መርሐግብር በጋራ እንዘክር ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ።

ስልኬ 093 314 3133 ዋትሳፕ ኢሞ ቴሌግራም t.me/abigezenige
ንግድ ባንክ 1000145090176 አቤኔዘር ገዛኸኝ ።

@topfans አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ
👏5