️️️📕كُنَّاشَةُ أَبِي الْمُظَفَّرِ الْحَنْبَلِيِّ الْأَثَرِيِّ 🥀
2.29K subscribers
403 photos
81 videos
90 files
480 links
"ዝንጉ ብንሆንም ዝንጉዎችን ከማንቃት አንዘነጋም"
«ማንኛውም ሰው በመልካም ማዘዝ፣ከመጥፎ መከልከል፣መምከርና መገሰፅ ግድ ነው።ከስህተት የፀዳ እንጅ አይመክርም ቢባል ኖሮ ከነብዩ ﷺ ውጭ አንድም ሰው አይመክርም ነበር ምክኒያቱም ከሳቸው በኋላ አንድም *ጥብቅ* ከስህተት የፀዳ የለም።አመፀኛ ሌላውም ወንጀለኛ የማይመክር ቢሆን ኖሮ ከሙሀመድﷺ በኋላ ማን ሊመክር ነበር።

@Geribudaar ምክረወን በዚህ
Download Telegram
Forwarded from Huda Wave
ፈጥኖ የመለሰ! đŸš€

ጥያቄ፦ በእስልምና እምነት የሰውን ፊት መምታት በጥብቅ የተከለከለ (ሐራም) ነው።

📈ቻናል ለማሳደግ ✅ቻናል ለመቀላቀል  
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Huda Wave
ፈጥኖ የመለሰ! đŸš€

ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።

ጥያቄ፦ አንድ ሙስሊም ያለ በቂ ምክንያት (በቸልተኝነት) ሦስት የጁሙዓ ሶላቶችን በተከታታይ ከተወ አላህ ልቡ ላይ ማኅተም ያደርግበታል (ያሽግበታል)።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📝 ማስታወሻ!
➖➖➖➖
በዛሬው ዕለት ሳዑዲ ዓረቢያ የዙል-ሒጃህ ወር ጨረቃ መታየት የምትከታተል በመሆኑ፣ የሚከተሉት ቀናቶች ይወሰናሉ፦

• የዙል-ሒጃህ ወር መጀመሪያ
• የዓረፋ ቀን መቼ እንደሚሆን
• የዒድ አል-አድሓ (የአረፋ በዓል) ዕለት

🔴 ዛሬ ትኩስና ወቅታዊ የሆኑ የዙል-ሒጃህ ወር መረጃዎችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን። እስከዚያው ተከታተሉን!
=
ቻናሉን ለመቀላቀል፦
https://t.me/FuadKemal
https://t.me/FuadKemal
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Huda Wave
ፈጥኖ የመለሰ! đŸš€

ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።

➡️ ቻናል ለማሳደግ


ጥያቄ፦ በአስሩ (የዙል-ሒጃህ) ቀናት ከሚሰሩ መልካም ስራዎች ይልቅ አላህ ዘንድ ይበልጥ የተወደደ መልካም ስራ የሚሰራበት ሌላ ምንም ቀን የለም።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚠️ የጥንቃቄ መልእክት!

ብሔራዊ ባንክ የፋይዳ መታወቂያን ከባንክ አካውንት ጋር ለማስተሳሰር የሰጠው ጊዜ ማብቃቱን ተከትሎ፣ ሌቦች "ከብሔራዊ ባንክ ነው የምንደውለው፤ ሒሳብዎን ከፋይዳ ጋር ልናስተሳስር ነው፣ የፋይዳ ቁጥርዎንና አካውንትዎን ንገሩን" በማለት ዝርፊያ እየፈፀሙ ይገኛሉ።

በመሆኑም በምንም መልኩ በስልክ ተደውሎ የዚህ አይነት ጥያቄ ስትጠየቁ መልስ ባለመስጠት ራሳችሁን ከዘረፋ እንድትጠብቁ እና አካውንታችሁ ከብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ጋር ያልተያያዘ ከሆነ፣ ወደ ባንክ ቅርንጫፍ በአካል በመሄድ ብቻ እንድታስተካክሉ ለማስታወስ እንወዳለን።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/FuadKemal
https://t.me/FuadKemal
Forwarded from Huda Wave
ፈጥኖ የመለሰ ! đŸš€

ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።


ጥያቄ፦ ከሱረቱል ካህፍ መጀመሪያ ላይ አስር አንቀጾችን (አያቶችን) የሀፈዘ (የሸመደደ) ሰው ከደጃል ፈተና ይጠበቃል።
📢 አስደሳች ዜና!

ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ
እና የተርቢያ መዕከል


💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።

☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦

📍ጾታ፦ áˆˆá‹ˆáŠ•á‹śá‰˝ ብቻ (አዳሪ)
📍 እድሜ፦ áЍ10 - 20 ዓመት
📍 ጤንነት፦ áŠ¨áˆ›áŠ•áŠ›á‹áˆ በሽታ ነፃ የሆነ
📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ
📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው
📍ክፍያ፦ á‹ˆáˆ­áˆƒá‹Š ክፍያን መክፈል የሚችል

☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦

📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ)
📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች
📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች

☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡

+251911171786 | +251910034682
+251947224231 | +251970092357

በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈

         የቴሌግራም አድራሻ፡
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial

🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ
#ኣሹራ
ሹራ (عاشوراء) የሚለው ቃል ከኣረብኛው "ዐሸረ" ከሚለው የመጣ ሲሆን "አስረኛ" ማለት ነው። ይህም የሚያመለክተው በሙሐረም ወር አስረኛውን ቀን ነው።
በቁርኣን ውስጥ አላህ ሱብሃነ ወተዓላ ነብዩ ሙሳ (ዐለይሂ ሰላም) እና ተከታዮቻቸውን ከ ኣመፀኛው ፈርዓውን ግዞት ያዳነበትን ታሪክ ሲነግረን እንዲህ ይላል፦

በጠለቅንም ጊዜ ወደ ሙሳ፡-
قال تعالى: "فَأَسْرِ بِعِبَادِي لَيْلًا إِنَّكُم مُّتَّبَعُونَ*وَاتْرُكِ الْبَحْرَ رَهْوًا إِنَّهُمْ جُندٌ مُّغْرَقُونَ" [الدخان : 23-24]
«ጌታውም ባሮቼን ይዘህ በሌሊት ሂድ፤ እናንተ የሚከተሉዋችሁ ናችሁና። ባህሩንም የተከፈተ ሆኖ ተወው፤ እነርሱ የሚሰምጡ ሰራዊት ናቸውና።» በማለት አዘዝነው።" (ሱረቱ-ዱኻን 23-24)

ይህ ክስተት የተከናወነው በሙሐረም ወር አስረኛው ቀን ነው። ነብዩ ሙሐመድ (ﷺ) ወደ መዲና በተሰደዱ ጊዜ፣ አይሁዶች ይህንን ቀን በፆም ሲያከብሩ ተመለከቱ። ለምን እንደሚፆሙ ሲጠይቁም፣ "ይህ ቀን ሙሳ ፊርዓውንን ድል ያደረገበት ትልቅ ቀን ነው" አሏቸው። ነብዩም (ﷺ)
​«نَحْنُ أَوْلَى بِمُوسَى مِنْكُمْ»
"እኛ ለሙሳ ከእናንተ ይልቅ የተገባን ነን" በማለት ይህንን ቀን መፆም ጀመሩ።

ስለ አሹራ የኣላህ መልክተኛ (ﷺ) ይህን ፆም አስመልክተው ያስተላለፉት ሃድስ ለኣማኞች ትልቅ ተስፋ ነው።
ورد في الصحيحين عن ابن عباس رضي الله عنهما قال:
​"مَا رَأَيْتُ النَّبِيَّ ﷺ يَتَحَرَّى صِيَامَ يَوْمٍ فَضَّلَهُ عَلَى غَيْرِهِ إِلَّا هَذَا الْيَوْمَ، يَوْمَ عَاشُورَاءَ، وَهَذَا الشَّهْرَ، يَعْنِي شَهْرَ رَمَضَانَ" (رواه البخاري ومسلم)
"ነብዩ (ﷺ) ከሌሎች ቀናት በላጭ አድርገው ለመፆም ከሚጓጉለት ቀን ውጭ (ከረመዳን ቀጥሎ) የኣሹራን ቀን የሚያህል ቀን አይቼ አላውቅም።"
عَنْ أَبِي قَتَادَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ قَالَ: «صِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ» (رواه الترمذي)

ከኣቢ ቀታዳ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደተዘገበው የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "የአሹራ ፆም ያለፈውን የአንድ ዓመት ወንጀል እንደሚሰርዝ በአላህ ላይ እተማመናለሁ።" (ቲርሚዚ)
ይህ ማለት፣ የአንድን ዓመትን ጉድለት በአንድ ቀን ፆም ማካካስ መቻላችን የአላህ ሱብሃነ ወተዓላ ለባሮቹ ያለውን ሰፊ እዝነት የሚያሳይ ነው።

ነብዩ (ﷺ) የሙስሊሞችን ማንነት ከሌሎች ለመለየት እና ከሌሎች እምነት ተከታዮች ጋር እንዳንመሳሰል ሲሉ፣ ከዐሹራ በፊት ያለውን ቀን (የመሐረም 9ኛውን ቀን) በመጨመር እንዲንፆሙ መክረዋል።
عَنِ ابْنِ عَبَّاسٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: «لَئِنْ بَقِيتُ إِلَى قَابِلٍ لَأَصُومَنَّ التَّاسِعَ» (رواه مسلم)
ከኢብኑ አባስ (ረዲየላሁ ዐንሁማ) እንደተዘገበው ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "ወደፊት በሕይወት ከኖርኩ ዘጠነኛውን ቀን (ከዐሹራ ጋር) አፆም ነበር።"(ሙስሊም)

ስለዚህ የአሹራ ፆምን የመፆም ደረጃዎች በሶስት ከፍለን እንመለከት፦

1. በጣም የተወደደው (ሱና):9ኛውን እና 10ኛውን ቀን መፆም ነው።
​"لَئِنْ بَقِيتُ إِلَى قَابِلٍ لَأَصُومَنَّ التَّاسِعَ"
"ወደፊት በሕይወት ከኖርኩ (በቀጣዩ ዓመት) ዘጠነኛውን ቀን (ከኣሹራ ጋር) አፆም ነበር።"
በሚለው ዘገባ

2. ቀጣዩ ደረጃ: 10ኛውን እና 11ኛውን ቀን መፆም።
صُومُوا يَوْمًا قَبْلَهُ أَوْ يَوْمًا بَعْدَهُ"
"ከእርሱ በፊት አንድ ቀን ፆሙ ወይም ከእርሱ በኋላ አንድ ቀን ፆሙ።" (አህመድ ዘግበውታል)
ምንም እንኳ ሠነዱ ላይ ድክመት ቢኖርም ከሌሎች ቀናቶች ጋር በማያያዝ በሚለው ከፊል ሙሃቂቆች ሂደውበታል ከመቻሉ ኣንፃር
(من باب الاحتياط أو من باب مخالفة اليهود)

3. የመጀመሪያው ደረጃ:10ኛውን ቀን ብቻ መፆም (ይፈቀዳል፣ ነገር ግን ከሌላ ቀን ጋር ማጣመሩ የበለጠ የተሻለ ነው)።
أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ صَامَ يَوْمَ عَاشُورَاءَ وَأَمَرَ بِصِيَامِهِ"
"የአላህ መልክተኛ (ﷺ) የአሹራን ቀን ፆመዋል፤ እንዲፆሙም አዘዋል።" (ቡኻሪና ሙስሊም)
በሚለው ዘገባ
ومن صامه وحده فقد أتى بالسنة وحصل على الأجر الموعود، ولا حرج عليه في ذلك، وإن كان الأفضل ضمه إليه يوماً آخر كما سبق بيانه.

ከዚህ ኣሹራ ፆም የምንቀስማቸው ታላላቅ ደርሶች ቢኖሩት እንጅ፡


▪️ተስፋ አለመቁረጥ:ነብዩ ሙሳ (ዐለይሂ ሰላም) በባህር እና በጠላት መካከል ሆነው እንኳን አላህ ይረዳኛል ብለው አምነዋል። ይህ ለኣማኞች በየትኛውም የህይወት ፈተና ውስጥ "አላህ ከእኔ ጋር ነው" ብለው እንዲፅኑ የሚያስተምር ትልቅ ትምህርት ነው።

▪️የማንነት ጥበቃ: እስልምና በራሱ የክብር መለኪያ መመዘኛዎች አሉት። ነብዩ (ﷺ) ሌሎችን በመከተል ሳይሆን፣ የራሳችንን ማንነት ጠብቀን በኢባዳ ላይ መፅናት እንዳለብን አስተምረውናል።

▪️ምስጋና ኣለበት:ፆም የሰው ልጅ በደስታ ጊዜም ቢሆን አላህን የሚያስታውስበት መንገድ ነው። የነፃነት ቀን የደስታ ቀን ነው፤ ነገር ግን ይህ ደስታ ወደ ተገቢ ያልሆነ ድርጊት እንዳያመራ በፆም እና በዱዓ ወደ ኣላህ መቅረብ ይገባል።

▪️የልብ ማጽዳት: ያለፈውን ዓመት ወንጀል የሚያስምር ፆም መሆኑ፣ ሰውየው ለቀጣዩ ዓመት የጠራ እና ንጹህ ሆኖ ለመኖር ቁርጠኝነት እንዲኖረው ያደርገዋል።

በተጨማሪም ኣሹራን በተመለከተ በአንዳንድ አካባቢዎች የሚደረጉ አላሥፈላጊ ድርጊቶች፣ ለቅሶ ወይም ልዩ ምግብ የማዘጋጀት ተግባራት ከሱና ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የላቸውም። እስልምና የሚያዘው በፆም፣ በሰደቃ እና ኣላህን በማውሳት (ዚክር) ይህንን ቀን ማሳለፍ ነው።

ለዚህ ታላቅ የኢባዳ ወቅት እራሣችንን መዘጋጀት ይኖርብናል አላህ ሱብሃነ ወተዓላ የሁላችንንም የውስጥ እና የውጭ ወንጀሎች እንዲያብስልን እና በትክክለኛው መንገድ ላይ እንዲያፀናን እንጠይቃለን።


#ኣቡ_ኣልሙዞፈር_አቀስታ

https://t.me/Algurebaa

http://t.me/Atharnsa143
📢 አስደሳች ዜና!

ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ
እና የተርቢያ መዕከል


💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።

☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦

📍ጾታ፦ áˆˆá‹ˆáŠ•á‹śá‰˝ ብቻ (አዳሪ)
📍 እድሜ፦ áЍ10 - 20 ዓመት
📍 ጤንነት፦ áŠ¨áˆ›áŠ•áŠ›á‹áˆ በሽታ ነፃ የሆነ
📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ
📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው
📍ክፍያ፦ á‹ˆáˆ­áˆƒá‹Š ክፍያን መክፈል የሚችል

☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦

📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ)
📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች
📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች

☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡

+251911171786 | +251910034682
+251947224231 | +251970092357

በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈

         የቴሌግራም አድራሻ፡
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial

🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ
📢 አስደሳች ዜና!

ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ
እና የተርቢያ መዕከል


💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።

☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦

📍ጾታ፦ áˆˆá‹ˆáŠ•á‹śá‰˝ ብቻ (አዳሪ)
📍 እድሜ፦ áЍ10 - 20 ዓመት
📍 ጤንነት፦ áŠ¨áˆ›áŠ•áŠ›á‹áˆ በሽታ ነፃ የሆነ
📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ
📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው
📍ክፍያ፦ á‹ˆáˆ­áˆƒá‹Š ክፍያን መክፈል የሚችል

☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦

📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ)
📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች
📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች

☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡

+251911171786 | +251910034682
+251947224231 | +251970092357

በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈

         የቴሌግራም አድራሻ፡
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial

🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ
🖕1
📢 አስደሳች ዜና!

ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ
እና የተርቢያ ማዕከል


💎 ዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል ለ2019 ዓ. ል የትምህርት ዘመን በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።

☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦

📍ጾታ፦ áˆˆá‹ˆáŠ•á‹śá‰˝ ብቻ (አዳሪ)
📍 እድሜ፦ áЍ10 - 20 ዓመት
📍 ጤንነት፦ áŠ¨áˆ›áŠ•áŠ›á‹áˆ በሽታ ነፃ የሆነ
📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ
📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው
📍ክፍያ፦ á‹ˆáˆ­áˆƒá‹Š ክፍያን መክፈል የሚችል

☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦

📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ)
📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች
📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች

☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡

+251911171786 | +251910034682

በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈

         የቴሌግራም አድራሻ፡
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial

🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ
ዒዳ አቆጣጠር አይነቶች

ጠቅለል ባለ ሁኒታ የዒዳ አቆጣጠር አራት አይነት ናቸው!!

አንድ

እርጉዝ / ነፍሰጡር የሆነች ሴት ከባሏ ስትፈታ የዒዳ አቆጣጠር

ባሏ የሞተባትም ትሁን  ባሏ በሂወትም ይኑር እንዲሁም በ 3 የተፈታችም ትሁን ወይን ረጃዕቱ የተባለችም ትሁን ይች ሴት ዒዳዋ የሚቆጠረው ልጁን በመውለዷ ነው!!

ማስረጃውም ከፍ ያለው የ ጌታችን ንግግር ነው-

وَأُولَاتُ ٱلأحْمٕال أجَلُهُنَّ أن يَضَعْنَ حَمْلَهُنَّ

እነዚያ የእርግዝና ባልተቤት የሆኑ ሴቶች ዒዳቸው(የዒዳ አቆጣጠር ጊዜ ገደባቸውን) የሚጨርሱት ልጃቸውን ሲወልዱ ነው!!

ሁለት
  ሐይዲ የምታይ ሁና የተፈታች ሴት እርሷ 3 ሐይዲ እስከምታይ ዲረስ ዒዳዋን ትጠብቃለች !!

ለዚህም ማስረጃው ከፍ ያለው ጌታችን  እንዳለው:

وَٱلْمُطَلَّقَاتُ يَتَرٕبَّصْنَ بِأَنغُسِهِنَّ ثَلَاثَةَ قُرُوءٍ

የተፈቱ ሴቶች ነፍሶቻቸውን ወይንም ሌላ ከማግበታቸው ሶስት ክፍለ ጊዜን መጠባበቅ አለባች !!

ሶስት ክፍለ ጊዜን ነፍሶቻቸውን መጠበቅ አለባቸው የሚለው ሶስት ጊዜ ሐይዲን ማየት አለባቸው ለማለት ነው ተብሎል !

ሶስተኛ
  ያች ሐይዲ የማታይ የሆነች ሴት ዒዳ አቆጣጠር እርሷ በ 2 አይነት ይከፈላሉ

አንድ ህፆን ሁና ሐይዲ የማታይ እና

ሁለት  ትልቅ ሁና ሐይዲ ከማየት ተስፋ የቆረጡ ሴቶች !!

እነዚህን ሁለት አይነት ሴቶች ጥራት የተገባው ጌታችን በንግግሩ እንዲህ በማለት ገልጿቸዋል:-

وَٱلَّٰٓـِٔى يَئِسْنَ مِنَ ٱلْمَحِيضِ مِن نِّسَآئِكُمْ إِنِ ٱرْتَبْتُمْ فَعِدَّتُهُنَّ ثَلَٰثَةُ أَشْهُرٍۢ وَٱلَّٰٓـِٔى لَمْ يَحِضْنَ

እነዚያ ሐይዲ ከማየት ተስፋ የቆረጡ ሴቶቻችሁ ዒዳቸው መቼ ነው በማለት የምትጠራጠሩ ወይንም የምታስቡ ከሆነ ዒዳቸው 3 ወር ነው እነዚያም ሐይዲ የማያዪ ህፃን የሆኑትም የዒዳ አቆጣጠራቸው በዚሁ (እንደዚሁ)ነው!!

አራተኛ የመጨረሻይቱ ባሏ የሞተባት ዒዳ አቆጣጠር:-

ይች ሴት አሏህ በተከበረ ቃሉ እንዲህ ሲል ነግሮናል :-

وَٱلَّذِينَ يُتَوَفَّوْنَ مِنكُمْ وَيَذَرُونَ أَزْوَٰجًا يَتَرَبَّصْنَ بِأَنفُسِهِنَّ أَرْبَعَةَ أَشْهُرٍۢ وَعَشْرًا

እነዚያ ከእናንተ ሚስቶቻቸውን ጥለው ባሎቻቸው የሞቱባቸው ሴቶች ነፍሶቻቸውን ሌላ ከማግባት 4 ወር ከ 10 ቀን ይጠብቁ (ይቁጠሩ)!!

ይህ የቁረአን አንቀፅ ህፆኖችን ወይንም ለሐይዲ ያልደረሱ ሆነ ከሐይዲ ተስፋ የቆረጡት ትልቆችንም ሴቶች አካቶ ይይዛል !!

ነገር ግን እርጉዝ የሆነች ሴት ከእዚህ ወስጥ አትካተትም ምክኒያቱም እርሷን አላህ በተከበረ ቃሉ ለይቶ አውጥቷታልና !!

وَأُو۟لَٰتُ ٱلْأَحْمَالِ أَجَلُهُنَّ أَن يَضَعْنَ حَمْلَهُنَّ

እነዚያ የእርግዝና ባለቤት የሆኑ ሴቶች ዒዳቸውን የሚቆጥሩት ልጁ እስከተወለደ ዲረስ ነው !!

🥀  تنبيهات على أحكام ŘŞŘŽŘŞŘľ بالمؤمنات


https://t.me/Algurebaa

http://t.me/Atharnsa143
ኒቃብ ሱና እንጂ ግዴታ አይደለም እያሉ በየሚዲያው የሚደራደሩትን አትስሚያቸዉ ❗️
                            
    áŠ’á‰ƒá‰Ľ ዋጂብ ነው 🥀
     
✍  ኒቃብ ፈርድ ለመሆኑ ከቁርዐን  እንድሁም ከሀዲስ  ከሰሀቦች  ከሰለፎች  ቀውልም  ከ4ቱም አኢማዎች አቋምና ደሊል ማስረጃዎች ብዙ  አሉ

ከቁርዐን👇
وَقُل لِّلْمُؤْمِنَٰتِ يَغْضُضْنَ مِنْ أَبْصَٰرِهِنَّ وَيَحْفَظْنَ فُرُوجَهُنَّ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا مَا ظَهَرَ مِنْهَا ۖ وَلْيَضْرِبْنَ بِخُمُرِهِنَّ عَلَىٰ جُيُوبِهِنَّ ۖ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا لِبُعُولَتِهِنَّ أَوْ ءَابَآئِهِنَّ أَوْ ءَابَآءِ بُعُولَتِهِنَّ أَوْ أَبْنَآئِهِنَّ أَوْ أَبْنَآءِ بُعُولَتِهِنَّ أَوْ إِخْوَٰنِهِنَّ أَوْ بَنِىٓ إِخْوَٰنِهِنَّ أَوْ بَنِىٓ أَخَوَٰتِهِنَّ أَوْ نِسَآئِهِنَّ أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَٰنُهُنَّ أَوِ ٱلتَّٰبِعِينَ غَيْرِ أُو۟لِى ٱلْإِرْبَةِ مِنَ ٱلرِّجَالِ أَوِ ٱلطِّفْلِ ٱلَّذِينَ لَمْ يَظْهَرُوا۟ عَلَىٰ عَوْرَٰتِ ٱلنِّسَآءِ ۖ وَلَا يَضْرِبْنَ بِأَرْجُلِهِنَّ لِيُعْلَمَ مَا يُخْفِينَ مِن زِينَتِهِنَّ ۚ وَتُوبُوٓا۟ إِلَى ٱللَّهِ جَمِيعًا أَيُّهَ ٱلْمُؤْمِنُونَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ
ለምእምናትም ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን ይከልክሉ፡፡ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፡፡ ጌጣቸውንም ከእርሷ ግልጽ ከኾነው በስተቀር አይግለጡ፡፡

ጉፍታዎቻቸውንም በአንገትጌዎቻቸው ላይ ያጣፉ፡፡ የውስጥ   áŒŒáŒŁá‰¸á‹áŠ•áˆ ለባሎቻቸው ወይም ለአባቶቻቸው ወይም ለባሎቻቸው አባቶች ወይም ለወንዶች ልጆቻቸው ወይም ለባሎቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለወንድሞቻቸው ወይም ለወንድሞቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለእህቶቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለሴቶቻቸው ወይም እጆቻቸው ለያዙት (ባሪያ) ወይም ከወንዶች ለሴት ጉዳይ የሌላቸው ለኾኑ ተከታዮች ወይም ለነዚያ በሴቶች ሐፍረተ ገላ ላይ ላላወቁ ሕፃኖች ካልኾነ በስተቀር አይግለጹ፡፡

ከጌጣቸውም የሚሸፍኑት ይታወቅ ዘንድ በእግሮቻቸው አይምቱ፡፡ ምእመናኖች ሆይ! ትድኑ ዘንድ ሁላችሁም ወደ አላህ በመመለስ ተጸጸቱ፡፡ ( ኑር ፡ 31 )

ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ ረድየላሁ አንሁ እንድሁም  ዐብደላህ ኢብኑ አባስ ረድየላሁ አንሁ  እንዲሁም ሌሎችም ሰለፎችም ኸለፎችም
(إِلَّا مَا ظَهَرَ مِنْهَ) (ከእርሷ ግልጽ ከሆነው በስተ) ሚለውን አያ ሙሉ በሙሉ ከተሸፈነች ቡሀላ ከልብሷ ግልፅ የወጣው ወይም ከልብሷ የሚታየው የውጭኛው ክፍል ነው ብለው ፈስረውታል ፡፡

ስለዚህ ኢሄም አያ ፊቷ መሸፈን እንዳለባት ያሲዘናል ማለት ነዉ !

ኢብኑ ዑሰይሚን ረሂመሁላህ እንዲሁም ሌሎች ቀደምት ዑለማዖች እንዲህ ይላሉ አላህ ግልፅ ከሆነው በስተቀር አለ እንጂ ግልፅ ካደረግነው በስተቀር አላለም ምክንያቱም ከጌጣቸው ግልፅ ከወጣው በስተቀር ግልፅ አያርጉ ነው ያለው  ፡፡

ግልፅ የወጣው የተባለውን ፊት ብለን ከተረጎምነው ከቁርዐኑ ትርጉም ጋር ይጋጭብናል  ምክንያቱም ፊት አካል እንጂ ጌጥ አይደለም

አላህ ደሞ ያለው ከጌጣቸው ግልፅ የወጣውን ሲቀር የልብሷ ውጫዊ ክፍል ነው።

ዑለማዖች እንደጠቀሱት አላህ በዚህ አያ ፊትን ቢፈልግበት ኖሮ ግልፅ ከወጣው ሳይሆን "ግልፅ ካወጣነው ይሆን ነበር ብለዋል ።

በሌላ የቁርአን አንቀፅም

يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّبِىُّ قُل لِّأَزْوَٰجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَآءِ ٱلْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَٰبِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰٓ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ ٱللَّهُ غَفُورًۭا رَّحِيمًۭا

አንተ ነቢዩ ሆይ!
ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡
ይህ እንዲታወቁና በባለጌዎች እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡
አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ (አህዛብ ፡ 59)

✍ ይህ አንቀፅ በሁሉም ሴቶች ላይ የመጣ ትእዛዝ ነው  በሷ ውስጥ ጭንቅላታቸውን ፊታቸውን ሙሉ አካላቸውን መሸፈን ግዴታ መሆኑ ተገልፇል  ጂልባብ (መከናነቢያ) ማለት ሰፊ ልብስ ነው ሴት ልጅ ሙሉ አካሏን ትሸፍንበታለች ❗️

የሙዕሚኖች እናት የሆነችው ኡሙ ሰለማ ይህች አንቀፅ ስትወርድ የአንሳር ሴቶች ልክ እንደ ቁራ መስለው ወጡ ትላለች !
ጥቁር በሆኑ ልብሶች ከመሸፋፈናቸው የተነሳ ማለቷ ነዉ ።

ኢብኑ ተይሚያ ረሂመሁላህ  የሂጃብ አያ ከመውረዱ በፊት ሴቶች ያለ ጂልባብ(መከናነቢያ) ይወጡ ነበር

ወንዶች ፊቷንና እጆቿን ያዩ ነበር ፡ በዛን ግዜ ማየት ይፈቀድ ነበር  በዛን ግዜ መከፋፈት ይፈቀድላት ነበር ፤ የሂጃብ አንቀፅ በወረደ ግዜ ግን ሴቶች ከወንዶች ተጋረዱ ተሸፈኑ ይላሉ

  وَقَرْنَ فِى بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ ٱلْجَٰهِلِيَّةِ ٱلْأُولَىٰ ۖ وَأَقِمْنَ ٱلصَّلَوٰةَ وَءَاتِينَ ٱلزَّكَوٰةَ وَأَطِعْنَ ٱللَّهَ وَرَسُولَهُۥٓ ۚ إِنَّمَا يُرِيدُ ٱللَّهُ لِيُذْهِبَ عَنكُمُ ٱلرِّجْسَ أَهْلَ ٱلْبَيْتِ وَيُطَهِّرَكُمْ تَطْهِيرًۭا
በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ፡፡ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገለጥም በማጌጥ አትገለጡ፡፡ ሶላትንም በደንቡ ስገዱ፡፡ ዘካንም ስጡ፡፡ አላህንና መልክተኛውንም ታዘዙ፡፡ የነቢዩ ቤተሰቦች ሆይ! አላህ የሚሻው ከእናንተ ላይ እርክሰትን ሊያስወግድና ማጥራትንም ሊያጠራችሁ ብቻ ነው፡፡(አህዛብ ፡ 33)

  በዚህ አያ ውስጥ (ٱلْجَٰهِلِيَّةِ ٱلْأُولَى) (ፊተኛይቱ መሃይምነት) የተባለው ግዜ ወቅቱ ኺላፍ አለበት ነገር ግን በዛን ወቅት ሴቶች ሙሉ ሰውነታቸውን ሳይሸፍኑ ይሄዱ ነበር ።

የቋንቋ ምሁራንም  تَبَرُّجُ المَرْأ  የሴት ልጅ መገለጥ ሚባለው ፊቷ ሲገለፅ ነው ብለዋል ።

وَإِذَا سَأَلْتُمُوهُنَّ مَتَٰعًۭا فَسْـَٔلُوهُنَّ مِن وَرَآءِ حِجَابٍۢ ۚ ذَٰلِكُمْ أَطْهَرُ لِقُلُوبِكُمْ وَقُلُوبِهِنَّ
ዕቃንም ለመዋስ በጠየቃችኋቸው ጊዜ ከመጋረጃ ኋላ ኾናችሁ ጠይቋቸው፡፡ ይህ ለልቦቻችሁ ለልቦቻቸውም የበለጠ ንጽሕና ነው፡፡  (አህዛብ ፡ 53)

✍እህቴ አላህ በዚህ አንቀፅ ውስጥ አላህ አጅነቢ ወንድ ዘንድ መሸፈን እንዳለብሽ ገልፇል ።

አስከትሎም ከአጅነቢ መሸፈንሽ ለልብሽ ንፅህና መሆኑን ገልፇል  ስለዚህ መከፋፈትሽ ለልብሽ መቆሸሽ ምክንያት ይሆናል ማለት ነው ፡፡
لَّا جُنَاحَ عَلَيْهِنَّ فِىٓ ءَابَآئِهِنَّ وَلَآ أَبْنَآئِهِنَّ وَلَآ إِخْوَٰنِهِنَّ وَلَآ أَبْنَآءِ إِخْوَٰنِهِنَّ وَلَآ أَبْنَآءِ أَخَوَٰتِهِنَّ وَلَا نِسَآئِهِنَّ وَلَا مَا  (مَلَكَتْ أَيْمَٰنُهُنَّ ۗ وَٱتَّقِينَ ٱللَّهَ ۚ إِنَّ ٱللَّهَ كَانَ عَلَىٰ كُلِّ شَىْءٍۢ شَهِيدًا
የነቢዩ ሚስቶች በአባቶቻቸው በወንዶች ልጆቻቸውም፣ በወንድሞቻቸውም፣ ወንድሞቻቸው ወንዶች ልጆችም፣ በእኅቶቻቸው ወንዶች ልጆችም፣ ምእምናት በኾኑት በሴቶቻቸውም፣ እጆቻቸው በጨበጧቸውም ባሮች አጠገብ በመገለጥ በእነርሱ ላይ ኃጢአት የለባቸውም፡፡ ሴቶች ሆይ ታዘዙ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ በነገሩ ሁሉ ላይ መስካሪ ነውና፡፡
(አህዛብ ፡ 55)

ኢብኑ ከሲር ( አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል  አላህ ሴቶችን ከአጅነቢ ወንዶች እንዲሸፈኑ ባዘዘ ግዜ ከላይ ለተዘረዘሩት የቅርብ ሰዎቿ መከፈት እንደምትችል ገልፇል በሌሎች ወንዶች ግን መገላለጥ አይቻልም !

    âœ ከሀዲስ

ከምእመናን እናት የሆነችው አዒሻ ቂሰተል ኢፍክ( የተቀጠፈባትን ታሪክ) ስታወራ እንዲህ ትላለች

ከረሱ ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም ጋር ጉዞ ላይ እያለን መንገድ ላይ አረፍን እረፍታችንን ጨርሰን ጉዞ ልንጀምር ስንል መጫኛዬ ላይ የወጣው መስሏቸው ጉዞ ይጀምራሉ እኔ ግን ያረፍኩበት ቦታ ላይ የወርቅ ጌጤ ጠፍቶብኝ እሱን ስፈልግ ጥለውኝ ሄዱ እንደራቁኝ ባወኩኝ ግዜ ሲያጡኝ ሊፈልጉኝ ይመጣሉ ብዬ ያረፍኩበት ቦታ ላይ እየጠበቅኳቸው እያለ እንቅልፍ አሸነፈኝና ተኛሁ ስተኛም ፊቴ ተገለጠ  ሰፍዋን ኢብኑ ሙዐጠል አሱለሚ ከጦሩ ወደ  ሇላ ቀርቶ ስለነበረ እየመጣ እያለ የተኛሁበት ቦታ ላይ ደረሰ ከዛም የተኛ ጥቁር ነገር ተመለከተ እኔ መሆኔንም ሲያውቅ ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን አለ !

እኔም ድምፁን ሰምቼ ነቃሁ ከዛም ወዲያው ፊቴን ሸፈንኩኝ ባየኝ ሰዓት እኔ መሆኔን ያወቀው ሂጃብ ግዴታ ከመሆኑ በፊት ስላየኝ ነው  ትላለች። (ቡኻሪ ዘግበውታል)

✍እናም  ከዚህ ሀዲስ  ምንረዳው ከሂጃብ አያ ቡሀላ ሴት ሰሀቦች ፊታቸውን ይሸፍኑ እንደነበረ ነው  ፡፡

በሌላም ዘገባ እናታችን  አዒሻ (ረዲየላሁ ዐንሀ) እንዲህ ትላለች  ወደ ሀጅ ጉዞ ላይ እያለን መንገደኞች በእኛ አከባቢ ያልፉ ነበረ እኛ አከባቢ  ሲደርሱ ፊታችንን እንሸፍን ነበር ሲያልፉን ደግሞ ፊታችንን እንከፍት ነበር

አቡ ዳውድ ፣ አህመድ፣ ኢብኑ ማጃህ ዘግቦታል) 

✍ ከዚም ሀዲስ   የምንይዘዉ  አንድትን ሴት አጅነብይ የሆነ ወንድ ፊቷን ማየት እንደማይችል ነዉ ።

ዉዱ ነብያችን ረሱል ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ሴቶችን ለዒድ ሰላት እንዲወጡ ሲያዟቸው ያ ረሱለላህ አንዳችን ፊታችንን ምትሸፍንበት ጨርቅ ከሌላትስ ብለው ሲጠይቁ  ያላት እህቷ ታልብሳት ትስጣት ብለው መለሹ ።

(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል )

ከዚህ ሀዲስ ምንረዳው ረሱል ሰለሏህ አለይሂ   ሴት ሰሀቦችን ፊታቸውን ገልጠው እንዳይወጡ ስለከለከሏቸው ፊታቸውን መሸፈኛ ካጡ ምን ማድረግ እንዳለባቸው እንደጠየቋቸው እና ረሱልም ሳይሸፍኑ መውጣት እንደማይችሉ እንደነገሯቸው ነው ፡፡

ኢብኑ ዑመር ረዲየላሁ ዐንሁ ባስተላለፉት ሀዲስ ረሱል ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ልብሱን በኩራት መሬት ላይ እየጎተተ የሚሄድ ሰው የውመል ቂያማ አላህ አይመለከተውም  ሲሉ ኡሙ ሰለማ ሴቶችስ ልብሳቸውን እንዴት ያድርጉ ስትል ጠየቀች ፡

ረሱልም  ከእግሯ በታች ስንዝር ያክል ታስረዝም " አሉ ፤ እንደዛም አርጋ እግሯ ከታየስ ስትላቸው  ክንድ ያክል ታረስረዝመው ከዚህ እንዳትጨምር አሉ ።

  ኢብኑ ዑሰይሚን ይህን ሀዲስ ሲያብራሩ ፦ በዚህ ሀዲስ መሰረት ሴት ልጅ እግሯን መሸፈኗ ግዴታ ነው ፡፡

ለወንድ ልጅ ፊትና እንዳይሆን ለወንድ ልጅ ከእግሯ የበለጠ ፊቷ ከባድ ፊትና ነው ፡፡

እንዴት ነው ታድያ ፊትናው ቀላል የሆነን ነገር መሸፈኑ ግዴታ እየተባለ ፊትናው ከባድ የሆነው ፊት ይከፈት ሚባለው ?
ይህ የአላህን ሸሪዐና ሂክማን ማቃለል ነው " ❗️

ከኡሙ ሰለማ (ረዲየላሁ ዐንሀ) እንደተዘገበው  እኔና መይሙና ከረሱል ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም ጋር ነበርን ትላለች ፡

ከዛም አብደላህ ኢብኑ ኡሙ መክቱም (ረዲየላሁ ዐንሁ) መጣ ግዜው በሂጃብ ከታዘዝን ቡሀላ ነበር ከዛም ረሱልም  ከእሱ ተሸፈኑ አሉን

ያ ረሱለላህ እርሱ አይነስውር አይደለም እንዴ አያየን  አያውቀን ባንገለጥስ ምን ችግር አለዉ ? አልኳቸው እሳቸውም እናንተ አይነ ስውር ናቹ እንዴ ? እናንተ አታዩትም እንዴ ? አሉ። (አቡ ዳውድ እና ቲርሚዚ ዘግበውታል)

✍የረሱል ዘመን ሴቶች አጅነብይ ወንድ እንዳያያቸው መሸፈን እንዳለባቸው ስለሚያውቁ ረሱል ለአይነ ስውር ተሸፈኑ ሲሏቸው አያየንም አሉ ጉዳዩ ግን ከዛም በላይ ስለነበረ ለአይነስውሩም ተሸፈኑ ተባሉ !

እንዴት ነው ታድያ አንቺ አይነ ጮሌ በበዛበት በዚህ ዘመን ተገላልጠሽ  እምትሄጂው ?

ልብ በይ ዐብደላ ኢብኑ ኡሙ መክቱም (ረዲየላሁ ዐንሁ)  ማለት በሱ ምክንያት የቁርዐን አንቀፅ የወረደለት  እንዲሁም የረሱል  ሙዐዚን የነበረ ታላቅ ሰሀብይ ነው ይህም ከመሆኑ ጋር ከሱ እንዲሸፈኑ ታዘዋል !!!

ጃቢር ረዲየላሁ ዐንሁ ባስተላለፋልን ሀዲስ ረሱል ሰለላህ አለይሂ ወሰለም  አንዳቹ ሴትን በሚያጭበት ግዜ ለጋብቻ ሚያነሳሳውን ሚያስፈልገው ነገር ማየት ከቻለ ያድርገው ይመልከት ፡፡ ብለዋል  አህመድና አቡዳውድ ዘግበውታል ፡ ሀኪም ሰሂህ ብለውታል


ይሰመርበት  ከዚህ ሀዲስ ምንረዳው በረሱል ዘመን የነበሩ ሴቶች የተሸፋፈኑ እንደነበሩ ነው እንደዛሬ ተከፋፍተው ሚሄዱ ቢሆን ኖሮ ሚፈልጓትን ሴት ለማየት አይቸገሩም ነበር እንዲሁም ሂዱና እዩ አይባልም ምክንያቱም ስትገባና ስትወጣ ያዯት ስለነበር ፡፡

✍ ልብ በይ  ዑለማአል ኢስላም እንደተስማሙት ያጨ ሰው ሚያየው ፊትና እጅን ነው ! ፊትና እጅ ክፍቶ ሚሄድ ሚቻል ቢሆን ኖሮ እንዴት ነው ረሱል  ሂድና እይ ብለው ሚያዙት ?! እንዴት ነው ማግባት የፈለገ ሰው ያጫትን ሴት ይይ ሚባለው እ ?!

ኢብኑ ዑመር ረዲየላሁ ዐንሁ እንዳስተላለፉት ረሱል ሰለላህ አለይሂ ወሰለም  ሴቶች ሀጅ ላይ ያሉ ኒቃብም ጓንትም አይልበሱ " ብለዋል ፡፡ (ቡኻሪን ጨምሮ ሌሎችም ዘግበውታል)

ልብ በይ  ረሱል ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም  ሀጅ ላይ ኒቃብ እንዳይለበስ ከልክለዋል ከዚህ ምንረዳው ከሀጅ ውጪ በኒቃብ እንዳዘዟቸው ግደታ እንደሆነ  ነው ፡፡

ረሱል ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም ሀጅ ላይ ኒቃብን ከመከልከላቸውም ጋር  አዒሻ እንዲህ ትል ነበር  ሀጅ ላይ እያለን አጅነይብ የሆነ ወንድ አጠገባችን ሲደርስ ፊታችንን እንሸፍን ነበር ሲያልፉን ደግሞ እንከፈት ነበር ።

ኢብኑ ተይሚያ ረሂመሁላህ እንዲህ ያላል  በሰሂሆች ውስጥ እንደተረጋገጠው ሀጅ ላይ ያለች ሴት ኒቃብ እና ጓንት አትለብስም ! ይህ የሚጠቁመው ኒቃብና ጓንድ ሀጅ ላይ ባልሆኑ ሴቶች ዘንድ የታወቀና ግደታ መሆኑን ነው


https://t.me/Algurebaa
✍ለሴት ልጅ በባሏ በኩል ያሉ ለሡ ማህረም እሚሆኑት እነማን ናቸው  ⁉️

የባል የወንድሙ ልጆች ለሚስቱ ማህረም ናቸውን ሚስትስ ሂጃብ ለብሳ እነሱጋ መገናኘትስ ትችላለችን ወይም እነሱጋ ብቻ ለብቻ መሆን ትችላለችን ⁉️

✍የወንድም ልጆች ለአጎታቸው ሚስት ማህረም አደሉም  ይልቁንም ወንድም እራሱ ለሡ ማህረም አይደለም ❗️

የባል ወንድም  የባል አጎት እንዲሁም  የወንድሙ ልጆች እንዚህ  ሁሉ ማህረም አደሉም ሁላቸውም ለሡ አጅነቢ ናቸው ከነዚህ ውስጥ የትኛውምጋ ብቻ ለብቻ ልትቀመጥ አይፈቀድላትም❗️

ከነሱ ፊትም ልትገላለጥ  ሂጃቧን ልታወልቅ አይፈቀድላትም ይልቁን እነሱ ፊት ልትሸፋፈን ልትሰተር ይገባታል ብቻ ለብቻ  ሊሆኑ  አይፈቀድም ምክንያቱም እነሱ ለሡ ማህረሞቿ አይደሉም እና ::


የባል ወንድሞች የባል አጎቶች እንዲሁም የባል የወንድሙ ልጆች እነዚህ በሙሉ ማህረም አይደሉም  እንዲሁም ያጎቱ ልጆች ።

ነገር ግን በባል በኩል ያሉ ለሚስት ማህረም የሚሆኑት

የባል አባት  የባል አያት የባል ልጅ 
የባል የሴት ልጁ ልጇ የባል የወንድ ልጁ ልጅ እነዚህ ናቸው ለሚስት በባሏ በኩል ማህረም የሚሆኑት ።

ነገር ግን የባል ወንድም የባል አጎት እንዲሁም የባል ያጎቱ ልጆች የመሳሰሉት ማህረም አይደሉም ።

ምንጭ
📗 الموقع الرسمي للشيخ ابـن بـاز

https://binbaz.org.sa/fatwas/8393/محارم-المرأة-من-جهة-زوجها-أصوله-وفروعه-فقط

https://t.me/Algurebaa

http://t.me/Atharnsa143