አቢሲኒያ የገበያ ማእከል
10.6K subscribers
9 photos
ይህ በታማኝነት፣ በቅንነት እና በግልጽነት የሚገበያዩበት፤ ቤትዎን፣ መኪናዎን እና ሌሎች ንብረትዎን የሚሸጡበት እና የሚያከራዩበት፤ ቤት መኪና እና ሌሎች ንብረቶችን ለመግዛት ሲያስቡ ከመጭበርበር ነጻ ሆነው ሕልምዎን የሚያሳኩበት የገበያ ማእከል ነው።
ሳይጭበረበሩ፣ ሳይንገላቱ፣ በደላሎች ጥድፊያ ሳይደርስብዎት በሚፈልጉት ቦታ እና ጊዜ ይግዙ፤ ይሽጡ።
ሓላፊነታችን ታማኝነት ነው!
Download Telegram
አቢሲያ ገበያ እፎይታን ይዞ መጥቷል።
-ቤት ክራይ አንገላቶዎታል፤ በየጊዜው ቤት በመፈለግ ተማረዋል?
-ቤት እና መኪናዎን ሲሸጡ በደላላ ጥድፊያ ተንገላተዋል? ለመግዛትስ ታማኝነት ጥያቄ ሆኖበዎታል?

እነሆ ባለሙያ የኮሚሽን ሠራተኞችን ብቻ አስተሳስሮ በአንድ ማእከል አገልግሎት የሚያገኙበት አቢሲኒያ የገበያ ማእከል በስልክዎ ወደ እርስዎ መጥቷል።

ይህ በታማኝነት፣ በቅንነት እና በግልጽነት የሚገበያዩበት፤ ቤትዎን፣ መኪናዎን እና ሌሎች ንብረትዎን የሚሸጡበት እና የሚያከራዩበት፤ ቤት መኪና እና ሌሎች ንብረቶችን ለመግዛት ሲያስቡ ከመጭበርበር ነጻ ሆነው ሕልምዎን የሚያሳኩበት የገበያ ማእከል ነው።

ሳይጭበረበሩ፣ ሳይንገላቱ፣ በደላሎች ጥድፊያ ሳይደርስብዎት በሚፈልጉት ቦታ እና ጊዜ ይግዙ፤ ይሽጡ።
ሓላፊነታችን ታማኝነት ነው!

@abbgebeya
10
አቢሲኒያ የገበያ ማእከል pinned «አቢሲያ ገበያ እፎይታን ይዞ መጥቷል። -ቤት ክራይ አንገላቶዎታል፤ በየጊዜው ቤት በመፈለግ ተማረዋል? -ቤት እና መኪናዎን ሲሸጡ በደላላ ጥድፊያ ተንገላተዋል? ለመግዛትስ ታማኝነት ጥያቄ ሆኖበዎታል? እነሆ ባለሙያ የኮሚሽን ሠራተኞችን ብቻ አስተሳስሮ በአንድ ማእከል አገልግሎት የሚያገኙበት አቢሲኒያ የገበያ ማእከል በስልክዎ ወደ እርስዎ መጥቷል። ይህ በታማኝነት፣ በቅንነት እና በግልጽነት የሚገበያዩበት፤…»
በዓለ ሃምሳን በሥጋ ብቻ ሳይሆን በነፍስም ደስታን ለመጎናጸፍ ሌሎችን ማገዝ፣ ማበርታት እና መጠየቅ ያስፈልጋል። ሲበሉ የተራቡትን ማሰብ፣ ሲጠሙ የተጠሙትን ማስታወስ እና ከፍሎ ማጉረስ ኢትዮጵያዊ ባህላችን ነው።
መልካም በዓለ ሃምሳ
9👍8
11 ባለሙያዎች ለቅጥር ይፈለጋሉ።

የሥራው አይነት በድርጅት ውስጥ ሠራተኞችን ማስተባበር፣ የድርጅቱን ማኅበራዊ ሚዲያ ማስተዳደር፣ የገበያ ጥናት ማድረግ፣ ጉዳይ ማስፈጸም፣ እንግዳ መቀበል እና የሕዝብ ግንኙነት ናቸው።

የትምህርት ደረጃ በማኅበራዊ ሳይንስ 2.5 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው።

የሥራ ቦታ አዲስ አበባ

ደመወዝ ከ5,000 ብር ጀምሮ እስከ 17,000 ብር የተጣራ።

በዚህ ሥራ መመዝገብ የምትፈልጉ 11 ሰዎች ነገ በሚለቀቅላችሁ ሊንክ የትምህር ማስረጃችሁን በመላክ መመዝገብ ትትላላችሁ።

አቢሲኒያ የገበያ ማእከል
👇

@abbgebeya
👍1311😢3
የሚከራዩ የመኖሪያ ቤቶች
1, ስቱዲዮ 4 ኪሎ አካባቢ የሚገኝ ዋጋ=18,000
2, ባለ አንድ መኝታ አፓርትመንት ሲኤምሲ የሚገኝ= ዋጋ 25,000
3, ባለ አንድ መኝታ አፓርትመንት መገናኛ= ዋጋ 27,000 ብር
👍31
የሚሸጥ ሱዙኪ ስዊፍት
🛑አዲስ አበባ‼️

-Model 2022
31,000 km የተነዳ
ምንም አይነት ንክኪ የሌለው
ዋጋ 3.1 ሚሊየን ብር
ንግድ ፈቃድ ላለው እስከ 1 ሚሊዬን ብር ብቻ ብድር ይመቻቻል።
0998111810 (ትክክለኛ ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ)
👍31
የሚሸጥ ቴሌቪዥን
🛑አዲስ አበባ‼️
ብራንድ= LG ስማርት ቲቪ
43 ኢንች
በመጠኑ ያገለገለ (almost new)
ዋጋ=49,000
ትክክለኛ ገዥ ከሆኑ ብቻ ይደውሉ
0998111810

አቢሲኒያ ገበያን ይቀላቀሉ
👇
@abbgebeya
2
👉የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም ቤት
🛑ባሕርዳር‼️

##👉የተባበሩት ሳይት 
##👉2ኛ ፎቅ ላይ
##👉እስቱዲዮ
#👉17  ካሬ ሜትር
##👉ዋጋ 1.3  ሚሊየን


እውነተኛ ገዥ ከሆኑ ብቻ
👇
0998111810

(መግዛት ወይም መሸጥ የሚፈልጉት ማንኛውም ንብረት ካለ ይደውሉ)

አቢሲኒያ ገበያ ማእከል በሁሉም ቦታ
👇
@abbgebeya
6🤔2
🛑የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም‼️
#አዲስ_አበባ

አያት 49
20/80
አራተኛ ላይ የሚገኝ ባለ አንድ መኝታ
ስፋት፣ 38 ካሬ
ዋጋ=3.3 ሚሊዬን

ትክክልኛ ገበያተኛ ይደውል
👇
0998111810

@abbgebeya
🛑የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም ቤት‼️
#አዲስ_አበባ

አያት 49
20/80
አስፓልት ዳር ሁለተኛ ላይ የሚገኝ ባለ አንድ መኝታ
ስፋት፣ 40 ካሬ
ዋጋ=3.6 ሚሊዬን

ትክክልኛ ገበያተኛ ይደውል
👇
0998111810

@abbgebeya
1