አቢሲኒያ የገበያ ማእከል
ይህ በታማኝነት፣ በቅንነት እና በግልጽነት የሚገበያዩበት፤ ቤትዎን፣ መኪናዎን እና ሌሎች ንብረትዎን የሚሸጡበት እና የሚያከራዩበት፤ ቤት መኪና እና ሌሎች ንብረቶችን ለመግዛት ሲያስቡ ከመጭበርበር ነጻ ሆነው ሕልምዎን የሚያሳኩበት የገበያ ማእከል ነው።
ሳይጭበረበሩ፣ ሳይንገላቱ፣ በደላሎች ጥድፊያ ሳይደርስብዎት በሚፈልጉት ቦታ እና ጊዜ ይግዙ፤ ይሽጡ።
ሓላፊነታችን ታማኝነት ነው!
If you have Telegram, you can view and join
አቢሲኒያ የገበያ ማእከል right away.