AAECMY Youth Info
532 subscribers
4.06K photos
40 videos
53 files
213 links
Announcements, Updates and different Informational Posts concerning Youth of Addis Ababa Evangelical Church Mekane Yesus.

Join the @aaecmyyouth Group to join the conversation!
Download Telegram
ጉብኝት በሆልድ ማይ ሀንድ (Hold My Hand)

ጥቅምት 20፣ 2014 ዓ.ም. ፊጋ አካባቢ የሚገኘውን ሆልድ ማይ ሀንድ (Hold My Hand) የበጎ አድራጎት ማዕከል ጉብኝት እናደርጋለን፤ ስለሆነም ጠዋት 3፡00 ሰዓት ላይ በቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኘት የጉብኝቱ ተሳታፊ መሆን ትችላላችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #holdmyhand #visit #holisticministry

@aaecmyyouthinfo
ጉብኝት በሆልድ ማይ ሀንድ (Hold My Hand)

ቅዳሜ ጥቅምት 20፣ 2014 ዓ.ም. በወጣቶች የበጎ አድራጎት ቡድን አዘጋጅነት በሆልድ ማይ ሀንድ (Hold My Hand) የበጎ አድራጎት ማዕከል ባደረግነው ጉብኝት የጨዋታ፣ ዝማሬ እንዲሁም መልካም የትውውቅ ጊዜ አሳልፈናል። በጉብኝቱ የተሳተፋችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #holdmyhand #visit #holisticministry

@aaecmyyouthinfo

https://telegra.ph/Hold-My-Hand-ጉብኝት-10-30
ጉብኝት በተስፋ አዲስ

ቅዳሜ ሐምሌ 16 ፣ 2014 ዓ.ም ሰባ ደረጃ አካባቢ በሚገኘው Tesfa Addis Parent and Childhood Cancer Organization ጉብኝት እናደርጋለን፤ ስለሆነም ጠዋት 2:30 ሰዓት ላይ በቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኘት የጉብኝቱ ተሳታፊ መሆን ትችላላችሁ።

ቅዳሜ ሐምሌ 16 | 2014 ዓ.ም.
02:30 ሰዓት

#aaecmy #aaecmyyouth #tesfaaddis #visit #holisticministry

@aaecmyyouthinfo
ጉብኝት በተስፋ አዲስ

በTesefa Addis Parent and Childhood Cancer Organization ባደረግነው ጉብኝት ከህፃናቱ ጋር መልካም የጨዋታ ጊዜ ከወላጆቻቸውም ጋር የምክክር ጊዜ አሳልፈናል። የተገኛችሁ እንዲሁም በሚያስፈልገው ነገር የረዳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #tesfaaddis #visit #holisticministry #photos

@aaecmyyouthinfo
🎁የልደት በአል ስጦታ🎁

ትላንት ታህሳስ 28 | 2015 ዓ.ም የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ በቤተ ክርስቲያናችን ያሉ አቅመ ደካማ ቤተሰቦችን ጎብኝተን የበዓል ስጦታ አድርሰናል።

በዚህ ጉብኝት 20 የቤተ ክርስቲያናችን ቤተሰቦችን መድረስ ተችሏል።

ይህን አገልግሎት በገንዘባችሁ የረዳችሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።

የወጣቶች በጎ አድራጎት ቡድን

#aaecmy #aaecmyyouth #charity #donation #christmas #holisticministry

@aaecmyyouthinfo
ጉብኝት በራዕይ

ቅዳሜ የካቲት 18 | 2015 ዓ.ም
ጎሮ አካባቢ በሚገኘው ራዕይ የህፃናት ትምህርት ቤት እና መርጃ ድርጅት ጉብኝት እናደርጋለን፤ ስለሆነም ጠዋት 2:30 ሰዓት ላይ በቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ በመገኘት የጉብኝቱ ተሳታፊ መሆን ትችላላችሁ።

በዚህ መልካም ስራ ላይ ያላችሁን በመስጠት ማገልገል ለምትፈልጉ ዮናሰ በላይነህን +251 91 322 8790 ማናገር ትችላላችሁ።

ቅዳሜ የካቲት 18 | 2015 ዓ.ም.
02:30 ሰዓት

#aaecmy #aaecmyyouth #raey #visit #holisticministry

@aaecmyyouthinfo
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጉብኝት በራዕይ

ቅዳሜ የካቲት 18 | 2015 ዓ.ም
ጎሮ አካባቢ በሚገኘው ራዕይ የህፃናት ትምህርት ቤት እና መርጃ ድርጅት ጉብኝት አድርገናል፤ በዚያም ከሚማሩት እናም ድጋፍ ከሚሰጣቸው ህፃናት ጋር የትውውቅ፣ የጨዋታ፣ የዝማሬ እና የእግዚአብሔርን ቃል የማካፈል ጊዜ አሳልፈናል እግዚአብሔር ይመስገን።

በዚህ መልካም ስራ በተለያየ መልኩ ጌታን ያገለገላችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #raey #visit #holisticministry #photos

@aaecmyyouthinfo
🎁ትንሳኤ በዓል ስጦታ 🎁

ትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ መጋቢት 30 | 2015 ዓ.ም. በቤተክርስቲያናችን ያሉ አቅመ ደካማ እናት እና አባቶችን ለበአል የሚሆን ስጦታ ይዘን ለመጎብኘት አስበናል።

ስለዚህ በዚህ በጎ ስራ ላይ ያላችሁን በማካፈል ጌታን እንድታገለግሉ ጥሪ እናቀርባለን።

በገንዘብ አገልግሎቱን ለመደገፍ
1000010796508 AAECMY
የንግድ ባንክ አካውንት

1600550004352 AAECMY
የብርሀን ባንክ አካውንት

ገንዘብ ካስገባችሁ በኋላ screenshot አድርጋችሁ በቴሌግራም ለ @Yonii7 ዮናስ በላይነህ ይላኩ።

ለተጨማሪ መረጃ:
ዮናስ በላይነህ +251 91 322 8790 ወይም
ሳሮን አብነት +251 91 268 8732 ያነጋግሩ።

የወጣቶች የበጎ አድራጎት ቡድን

#aaecmy #aaecmyyouth #charity #donation #easter #holisticministry

@aaecmyyouthinfo
🎁ትንሳኤ በዓል ስጦታ 🎁

“ሁልጊዜ በሁሉ ነገር የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ አግኝታችሁ ለበጎ ሥራ ሁሉ እንድትተርፉ፣ እግዚአብሔር ጸጋን ሁሉ ሊያበዛላችሁ ይችላል፤”
2 ቆሮንቶስ 9:8 NASV

ትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ዛሬ መጋቢት 30 | 2015 ዓ.ም. በቤተክርስቲያናችን ያሉ 17 አቅመ ደካማ እናት እና አባቶችን ለበአል የሚሆን ለእያንዳንዳቸው 1,500 ብር ስጦታ አድርገን ሰጥተናል።

በዚህም መልካም አገልግሎት ላይ በገንዘብ እንዲሁም በተለያየ መንገድ ያገለገላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ።

የወጣቶች የበጎ አድራጎት ቡድን

#aaecmy #aaecmyyouth #charity #donation #easter #holisticministry

@aaecmyyouthinfo