AAECMY Youth Info
532 subscribers
4.06K photos
40 videos
53 files
213 links
Announcements, Updates and different Informational Posts concerning Youth of Addis Ababa Evangelical Church Mekane Yesus.

Join the @aaecmyyouth Group to join the conversation!
Download Telegram
ደም እንለግስ

"ለተራበው ብትራራለት፣ የተገፉት እንዲጠግቡ ብታደርግ፣ ብርሃንህ በጨለማ ያበራል፤ ሌሊትህም እንደ ቀትር ፀሓይ ይሆናል።"
ኢሳይያስ 58፥10

ቅዳሜ መስከረም 21, 2015 ዓ.ም.
06:00 - 10:00 ሰዓት

በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በቤተክርስቲያናችን ቅጥር ግቢ መጥታችሁ ደም እንድትለግሱ እንዲሁም ለተቸገሩ ወገኖች የሚሰጥ አልባሳት እና ጫማ እንድታመጡ በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል።

👕👟 በተለያዩ ምክንያቶች ደም መለገስ የማትችሉ ሰዎች በጫማ እና አልባሳት ልገሳው አገልግሎቱን መሳተፍ ትችላላችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #donation #blooddonation

@aaecmyyouthinfo
"ደም እንለግስ"
ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል

ቅዳሜ መስከረም 21, 2015 ዓ.ም.
ልናደርገው የነበረው የደም ልገሳ ፕሮግራም በዕለቱ በሚከናወነው የእሬቻ በዓል ምክንያት ወደፊት በማስታወቂያ እስከሚነገር ድረስ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።

#aaecmy #aaecmyyouth #donation #blooddonation #postponed

@aaecmyyouthinfo
ደም እንለግስ

"ለተራበው ብትራራለት፣ የተገፉት እንዲጠግቡ ብታደርግ፣ ብርሃንህ በጨለማ ያበራል፤ ሌሊትህም እንደ ቀትር ፀሓይ ይሆናል።"
ኢሳይያስ 58፥10

ቅዳሜ ጥቅምት 19, 2015 ዓ.ም.
06:00 - 10:00 ሰዓት

በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በቤተክርስቲያናችን ቅጥር ግቢ መጥታችሁ ደም እንድትለግሱ እንዲሁም ለተቸገሩ ወገኖች የሚሰጥ አልባሳት እና ጫማ እንድታመጡ በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል።

👕👟 በተለያዩ ምክንያቶች ደም መለገስ የማትችሉ ሰዎች በጫማ እና አልባሳት ልገሳው አገልግሎቱን መሳተፍ ትችላላችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #donation #blooddonation

@aaecmyyouthinfo
ደም እንለግስ

"ለተራበው ብትራራለት፣ የተገፉት እንዲጠግቡ ብታደርግ፣ ብርሃንህ በጨለማ ያበራል፤ ሌሊትህም እንደ ቀትር ፀሓይ ይሆናል።"
ኢሳይያስ 58፥10

ቅዳሜ ጥቅምት 19, 2015 ዓ.ም.
06:00 - 10:00 ሰዓት

በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በቤተክርስቲያናችን ቅጥር ግቢ መጥታችሁ ደም እንድትለግሱ እንዲሁም ለተቸገሩ ወገኖች የሚሰጥ አልባሳት እና ጫማ እንድታመጡ በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል።

👕👟 በተለያዩ ምክንያቶች ደም መለገስ የማትችሉ ሰዎች በጫማ እና አልባሳት ልገሳው አገልግሎቱን መሳተፍ ትችላላችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #donation #blooddonation

@aaecmyyouthinfo
ደም እንለግስ

"ለተራበው ብትራራለት፣ የተገፉት እንዲጠግቡ ብታደርግ፣ ብርሃንህ በጨለማ ያበራል፤ ሌሊትህም እንደ ቀትር ፀሓይ ይሆናል።"
ኢሳይያስ 58፥10

ቅዳሜ ጥቅምት 19, 2015 ዓ.ም. በነበረን የደም እንለግስ መርሀግብር በቤተክርስቲያናችን ቅጥር ግቢ መጥታችሁ ደም የለገሳችሁ እንዲሁም ለተቸገሩ ወገኖች የሚሰጥ አልባሳት እና ጫማዎች በማምጣት አገልግሎቱን የደገፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #donation #blooddonation #photos

@aaecmyyouthinfo
በቤተ ክርስቲያናችን አካባቢ በጎዳና ላይ ያሉ ወገኖቻችንን የማብላት እና የማልበስ ፕሮግራም

ቅዳሜ ሕዳር 24 | 2014 ዓ.ም
.

በወጣቶች የበጎ አድራጎት አገልግሎት የተዘጋጀ በቤተ ክርስቲያናችን አካባቢ በጎዳና ላይ ያሉ ወገኖቻችንን የምናበላበት እና የምናለብስበት ፕሮግራም ስለሚኖረን ከላይ ከተጠቀሰው ቀን በፊት ንጹህ ጫማዎች እና የተለያዩ አልባሳትን በማምጣት እንዲሁም በገንዘብ አገልግሎቱን እንድትደግፉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።

ለበለጠ መረጃ
ዮናስ በላይነህ
+251 91 322 8790

ሳሮን አብነት
+251 91 268 8732

#charity #donation #aaecmy #aaecmyyouth

@aaecmyyouthinfo
ዛሬ ቅዳሜ ህዳር 24፣ 2015 ዓ.ም. በጎዳና ላይ ለሚኖሩ ወገኖች በተደረገው ምሳ የማብላት እንዲሁም አልባሳት የመስጠት ፕሮግራም 120 ሰዎች ተረድተዋል። ይህን አገልግሎት በተለያየ መንገድ የደገፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።

የወጣቶች የበጎ አድራጎት ቡድን

#aaecmy #aaecmyyouth #charity #donation

@aaecmyyouthinfo
🎁የልደት በአል ስጦታ🎁

ትላንት ታህሳስ 28 | 2015 ዓ.ም የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ በቤተ ክርስቲያናችን ያሉ አቅመ ደካማ ቤተሰቦችን ጎብኝተን የበዓል ስጦታ አድርሰናል።

በዚህ ጉብኝት 20 የቤተ ክርስቲያናችን ቤተሰቦችን መድረስ ተችሏል።

ይህን አገልግሎት በገንዘባችሁ የረዳችሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ።

የወጣቶች በጎ አድራጎት ቡድን

#aaecmy #aaecmyyouth #charity #donation #christmas #holisticministry

@aaecmyyouthinfo
ደም እንለግስ

"ለተራበው ብትራራለት፣ የተገፉት እንዲጠግቡ ብታደርግ፣ ብርሃንህ በጨለማ ያበራል፤ ሌሊትህም እንደ ቀትር ፀሓይ ይሆናል።"
ኢሳይያስ 58፥10

ቅዳሜ ጥር 20, 2015 ዓ.ም.
06:00 - 10:00 ሰዓት

በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በቤተክርስቲያናችን ቅጥር ግቢ መጥታችሁ ደም እንድትለግሱ እንዲሁም ለተቸገሩ ወገኖች የሚሰጥ አልባሳት እና ጫማ እንድታመጡ በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል።

👕👟 በተለያዩ ምክንያቶች ደም መለገስ የማትችሉ ሰዎች በጫማ እና አልባሳት ልገሳው አገልግሎቱን መሳተፍ ትችላላችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #donation #blooddonation

@aaecmyyouthinfo
ደም እንለግስ

"ለተራበው ብትራራለት፣ የተገፉት እንዲጠግቡ ብታደርግ፣ ብርሃንህ በጨለማ ያበራል፤ ሌሊትህም እንደ ቀትር ፀሓይ ይሆናል።"
ኢሳይያስ 58፥10

ቅዳሜ ጥር 20, 2015 ዓ.ም. በነበረን የደም እንለግስ መርሀግብር በቤተክርስቲያናችን ቅጥር ግቢ መጥታችሁ ደም የለገሳችሁ እንዲሁም ለተቸገሩ ወገኖች የሚሰጥ አልባሳት እና ጫማዎች በማምጣት አገልግሎቱን የደገፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #donation #blooddonation #photos

@aaecmyyouthinfo
ወንጌል ማዳረስ
በሐዋሳ ማረሚያ ቤት

የካቲት 11 እና 12, 2015 ዓ.ም. በሐዋሳ ማረሚያ ቤት ላሉ ታራሚዎች ወንጌል ለማድረስ የታቀደ ሲሆን ለእነዚህ ታራሚ ወገኖች የሚሆን የተለያዩ አልባሳት እና ጫማ በመስጠት ይህንን አገልግሎት እንድትደግፉ በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል።

👕👟 የጫማ እና አልባሳት ልገሳ የምታደርጉ ሰዎች እስከ እሁድ የካቲት 5 | 2015 ዓ.ም ድረስ ለአቶ ዮናስ በላይነህ ወይም ለቄስ ኃይለአማኑኤል ዱባለ መስጠት ትችላላችሁ።

ጌታ ይባርካችሁ።

#evangelism #donation #hawassa

@aaecmyyouthinfo
🎁ትንሳኤ በዓል ስጦታ 🎁

ትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ መጋቢት 30 | 2015 ዓ.ም. በቤተክርስቲያናችን ያሉ አቅመ ደካማ እናት እና አባቶችን ለበአል የሚሆን ስጦታ ይዘን ለመጎብኘት አስበናል።

ስለዚህ በዚህ በጎ ስራ ላይ ያላችሁን በማካፈል ጌታን እንድታገለግሉ ጥሪ እናቀርባለን።

በገንዘብ አገልግሎቱን ለመደገፍ
1000010796508 AAECMY
የንግድ ባንክ አካውንት

1600550004352 AAECMY
የብርሀን ባንክ አካውንት

ገንዘብ ካስገባችሁ በኋላ screenshot አድርጋችሁ በቴሌግራም ለ @Yonii7 ዮናስ በላይነህ ይላኩ።

ለተጨማሪ መረጃ:
ዮናስ በላይነህ +251 91 322 8790 ወይም
ሳሮን አብነት +251 91 268 8732 ያነጋግሩ።

የወጣቶች የበጎ አድራጎት ቡድን

#aaecmy #aaecmyyouth #charity #donation #easter #holisticministry

@aaecmyyouthinfo
🎁ትንሳኤ በዓል ስጦታ 🎁

“ሁልጊዜ በሁሉ ነገር የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ አግኝታችሁ ለበጎ ሥራ ሁሉ እንድትተርፉ፣ እግዚአብሔር ጸጋን ሁሉ ሊያበዛላችሁ ይችላል፤”
2 ቆሮንቶስ 9:8 NASV

ትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ዛሬ መጋቢት 30 | 2015 ዓ.ም. በቤተክርስቲያናችን ያሉ 17 አቅመ ደካማ እናት እና አባቶችን ለበአል የሚሆን ለእያንዳንዳቸው 1,500 ብር ስጦታ አድርገን ሰጥተናል።

በዚህም መልካም አገልግሎት ላይ በገንዘብ እንዲሁም በተለያየ መንገድ ያገለገላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ።

የወጣቶች የበጎ አድራጎት ቡድን

#aaecmy #aaecmyyouth #charity #donation #easter #holisticministry

@aaecmyyouthinfo
በቤተ ክርስቲያናችን አካባቢ በጎዳና ላይ ያሉ ወገኖቻችንን የማብላት እና የማልበስ ፕሮግራም

ቅዳሜ ግንቦት 26 | 2015 ዓ.ም
.

በወጣቶች የበጎ አድራጎት አገልግሎት የተዘጋጀ በቤተ ክርስቲያናችን አካባቢ በጎዳና ላይ ያሉ ወገኖቻችንን የምናበላበት እና የምናለብስበት ፕሮግራም ስለሚኖረን ከላይ ከተጠቀሰው ቀን በፊት ንጹህ ጫማዎች እና የተለያዩ አልባሳትን በማምጣት እንዲሁም በገንዘብ አገልግሎቱን እንድትደግፉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።

ለበለጠ መረጃ
ዮናስ በላይነህ
+251 91 322 8790

ሳሮን አብነት
+251 91 268 8732

#charity #donation #aaecmy #aaecmyyouth

@aaecmyyouthinfo
በቤተ ክርስቲያናችን አካባቢ በጎዳና ላይ ያሉ ወገኖቻችንን የማብላት እና የማልበስ ፕሮግራም

ቅዳሜ ግንቦት 26፣ 2015 ዓ.ም. በጎዳና ላይ ለሚኖሩ ወገኖች በተደረገው ምሳ የማብላት ፕሮግራም 120 ሰዎች ተረድተዋል::
እንዲሁም 4 ወገኖች ጌታን እንደ ግል አዳኛቸው ተቀብለዋል፤ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
ይህን አገልግሎት በተለያየ መንገድ የደገፋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #charity #donation #photos

@aaecmyyouthinfo
የማረሚያ ቤት አገልግሎት

የቤተ ክርስቲያናችን የምስክርነት ቡድን ከወጣቶች የምስክርነት ቡድን ጋር በመተባበር በሻሸመኔ እንዲሁም በይርጋለም ማረሚያ ቤት የምስክርነት እንዲሁም የተላያዩ ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደርጓል። በነበረው አገልግሎት ብዙዎች ተፅናንተዋል፣ ተፈውሰዋል፣ ከአጋንንት እስራት ነፃ ወጥተዋል፣ በርትተዋል እንዲሁም 7 ሰዎች በሻሸመኔ ጌታን እንደ ግል አዳኝ አርገው የተቀበሉ ሲሆን፣ በይርጋለም ማረሚያ ቅጥር ግቢ ውስጥ በተደረገ ኮንፍረንስ ደግሞ 192 ሰዎች ጌታን እንደ ግል አዳኝ አርገው ተቀብለዋል። እንዲሁም ብዙዎች በንሰሃ ወደ ጌታ ተመልሰዋል።

ይህን ላደረገ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን!

ወደ ፊት የጽድቅ አክሊል ተዘጋጅቶልኛል፥ ይህንም ጻድቅ ፈራጅ የሆነው ጌታ ያን ቀን ለእኔ ያስረክባል፥ ደግሞም መገለጡን ለሚወዱት ሁሉ እንጂ ለእኔ ብቻ አይደለም።
2ኛ ጢሞ 4፥8

በተለያየ መንገድ አገልግሎቱን የደገፋችሁ በሙሉ እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!

#evangelism #aaecmy #aaecmyyouth #donation

@aaecmyyouthinfo
ደም እንለግስ

"ለተራበው ብትራራለት፣ የተገፉት እንዲጠግቡ ብታደርግ፣ ብርሃንህ በጨለማ ያበራል፤ ሌሊትህም እንደ ቀትር ፀሓይ ይሆናል።"
ኢሳይያስ 58፥10

ቅዳሜ ጥቅምት 10, 2016 ዓ.ም.
06:00 - 10:00 ሰዓት

የደም እጥረት አለ እና እባካችሁ ተገኝታችሁ ስጡ!

በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በቤተክርስቲያናችን ቅጥር ግቢ መጥታችሁ ደም እንድትለግሱ እንዲሁም ለተቸገሩ ወገኖች የሚሰጥ አልባሳት እና ጫማ እንድታመጡ በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል።

👕👟 በተለያዩ ምክንያቶች ደም መለገስ የማትችሉ ሰዎች በጫማ እና አልባሳት ልገሳው አገልግሎቱን መሳተፍ ትችላላችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #donation #blooddonation

@aaecmyyouthinfo
ደም እንለግስ

"ለተራበው ብትራራለት፣ የተገፉት እንዲጠግቡ ብታደርግ፣ ብርሃንህ በጨለማ ያበራል፤ ሌሊትህም እንደ ቀትር ፀሓይ ይሆናል።"
ኢሳይያስ 58፥10

ቅዳሜ ጥቅምት 10, 2016 ዓ.ም.
06:00 - 10:00 ሰዓት

የደም እጥረት አለ እና እባካችሁ ተገኝታችሁ ስጡ!

በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በቤተክርስቲያናችን ቅጥር ግቢ መጥታችሁ ደም እንድትለግሱ እንዲሁም ለተቸገሩ ወገኖች የሚሰጥ አልባሳት እና ጫማ እንድታመጡ በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል።

👕👟 በተለያዩ ምክንያቶች ደም መለገስ የማትችሉ ሰዎች በጫማ እና አልባሳት ልገሳው አገልግሎቱን መሳተፍ ትችላላችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #donation #blooddonation

@aaecmyyouthinfo
የደም ልገሳ

በመገኘት ደም የለገሳችሁ እና የተለያየ ስጦታ ያቀረባችሁ ሁላችሁን
እግዚኣብሔር ይባርክ።