AAECMY Youth Info
546 subscribers
4.28K photos
45 videos
59 files
351 links
Announcements, Updates and different Informational Posts concerning Youth of Addis Ababa Evangelical Church Mekane Yesus.

Join the @aaecmyyouth Group to join the conversation!
Download Telegram
“በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን አንተና ቤተ ሰዎችህ ትድናላችሁ”
የሐዋርያት ሥራ 16፥31

ዲጂታል ወንጌል ሥርጭት
Digital Evangelism

መስከረም 2016 ዓ.ም.

ይህ በየወሩ መጨረሻ የምናደርገው የዲጂታል ወንጌል ሥርጭት ሰዓታችን ነው።

ከዚህ በታች ተያይዘው የተቀመጡትን ምስሎች እና አጭር ተንቀሳቃሽ ምስል በምትጠቀሟቸው ማህበራዊ ድረገጾቻችሁ በፕሮፋይል፣ ፖስት እና ስቶሪ በማጋራት እንዲሁም የአንድ ለአንድ ምስክርነት በየማህበራዊ ድረገጾች በማድረግ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭቱን ከአሁን (ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት) ጀምሮ ተቀላቀሉ። ስለ ተሳትፏችሁ ጌታ ይባርካችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #digital #evangelism #digitalevangelism #meskerem

@aaecmyyouthinfo
ዲጂታል የወንጌል ስርጭት
Digital Evangelism

በየወሩ መጨረሻ በምንጠቀማቸው ማህበራዊ ድህረ-ገጾች አማካኝነት ወንጌልን እንደምንመሰክር ይታወቃል።

ስለሆነም ዛሬ ጥቅምት 30 | 2016 ዓ.ም. ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ላይ በዚህ ቴሌግራም ቻናል እንዲሁም በፌስቡክ፣ ኢንስታግራም፣ ትሬድስ እና ቲክቶክ ላይ የሚለቀቁትን አጭር መልዕክት እና ጥቅስ የያዙ ምስሎች እና ቪድዮ በግላችሁ ፕሮፋይል፣ ፓስት እና ስቶሪ በማድረግ፥

እንዲሁም በምንጠቀማቸው ማህበራዊ ድህረ ገፆች ላይ የአንድ ለአንድ ምስክርነት ጊዜ በማድረግ ሁላችሁም በዚህ ወንጌል ስርጭት እንትሳተፉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን፡፡

ጌታ ይባርካችሁ!
የወጣቶች የምስክርነት ቡድን

#aaecmy #aaecmyyouth #evangelism #digitalevangelism #tikimt

@aaecmyyouthinfo
“ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው”
ዮሐ 1፥12

ዲጂታል ወንጌል ሥርጭት
Digital Evangelism

ጥቅምት 2016 ዓ.ም.

ይህ በየወሩ መጨረሻ የምናደርገው የዲጂታል ወንጌል ሥርጭት ሰዓታችን ነው።

ከዚህ በታች ተያይዘው የተቀመጡትን ምስሎች እና አጭር ተንቀሳቃሽ ምስል በምትጠቀሟቸው ማህበራዊ ድረገጾቻችሁ በፕሮፋይል፣ ፖስት እና ስቶሪ በማጋራት እንዲሁም የአንድ ለአንድ ምስክርነት በየማህበራዊ ድረገጾች በማድረግ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭቱን ከአሁን (ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት) ጀምሮ ተቀላቀሉ። ስለ ተሳትፏችሁ ጌታ ይባርካችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #digital #evangelism #digitalevangelism #tikimt

@aaecmyyouthinfo
ዲጂታል የወንጌል ስርጭት
Digital Evangelism

በየወሩ መጨረሻ በምንጠቀማቸው ማህበራዊ ድህረ-ገጾች አማካኝነት ወንጌልን እንደምንመሰክር ይታወቃል።

ስለዚህ ዛሬ ቅዳሜ ታህሳስ 27 | 2016 ዓ.ም. ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ላይ በዚሁ ቴሌግራም ቻናል ላይ አጭር መልዕክት እና ጥቅስ የያዘ ምስል ስለምንለቅ በግላችሁ ፕሮፋይል፣ ፓስት እና ስቶሪ በማድረግ፥

እንዲሁም በምንጠቀማቸው ማህበራዊ ድህረ ገፆች ላይ የአንድ ለአንድ ምስክርነት ጊዜ በማድረግ ሁላችሁም እንድትሳተፉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኋለን፡፡

የወጣቶች የምስክርነት ቡድን

#aaecmy #aaecmyyouth #evangelism #digitalevangelism #tahisas

@aaecmyyouthinfo
"እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ።"
ዮሐንስ ወንጌል 1፥29

ዲጂታል ወንጌል ሥርጭት
Digital Evangelism

ታህሳስ 2016 ዓ.ም.

ይህ በየወሩ መጨረሻ የምናደርገው የዲጂታል ወንጌል ሥርጭት ሰዓታችን ነው።

ከዚህ በታች ተያይዘው የተቀመጡትን ምስሎች እና አጭር ተንቀሳቃሽ ምስል በምትጠቀሟቸው ማህበራዊ ድረገጾቻችሁ በፕሮፋይል፣ ፖስት እና ስቶሪ በማጋራት እንዲሁም የአንድ ለአንድ ምስክርነት በየማህበራዊ ድረገጾች በማድረግ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭቱን ከአሁን (ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት) ጀምሮ ተቀላቀሉ። ስለ ተሳትፏችሁ ጌታ ይባርካችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #digital #evangelism #digitalevangelism #tahisas

@aaecmyyouthinfo
ዲጂታል የወንጌል ስርጭት
Digital Evangelism

በየወሩ መጨረሻ በምንጠቀማቸው ማህበራዊ ድህረ-ገጾች አማካኝነት ወንጌልን እንደምንመሰክር ይታወቃል።

ስለዚህ ሐሙስ ጥር 30 | 2016 ዓ.ም. ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ላይ በዚሁ ቴሌግራም ቻናል እንዲሁም በፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ላይ አጭር መልዕክት እና ጥቅስ የያዘ ምስል እና ቪድዮ ስለምንለቅ በግላችሁ ፕሮፋይል፣ ፓስት እና ስቶሪ በማድረግ፥

እንዲሁም በምንጠቀማቸው ማህበራዊ ድህረ ገፆች ላይ የአንድ ለአንድ ምስክርነት ጊዜ በማድረግ ሁላችሁም እንድትሳተፉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኋለን፡፡

የወጣቶች የምስክርነት ቡድን

#aaecmy #aaecmyyouth #evangelism #digitalevangelism #tir

@aaecmyyouthinfo
"ልጅንም አይቶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወትን እንዲያገኝ የአባቴ ፈቃድ ይህ ነው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።"

ዮሐ 6፥40

ዲጂታል ወንጌል ሥርጭት
Digital Evangelism

ጥር 2016 ዓ.ም.

ይህ በየወሩ መጨረሻ የምናደርገው የዲጂታል ወንጌል ሥርጭት ሰዓታችን ነው።

ከዚህ በታች ተያይዘው የተቀመጡትን ምስሎች እና አጭር ተንቀሳቃሽ ምስል በምትጠቀሟቸው ማህበራዊ ድረገጾቻችሁ በፕሮፋይል፣ ፖስት እና ስቶሪ በማጋራት እንዲሁም የአንድ ለአንድ ምስክርነት በየማህበራዊ ድረገጾች በማድረግ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭቱን ከአሁን (ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት) ጀምሮ ተቀላቀሉ። ስለ ተሳትፏችሁ ጌታ ይባርካችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #digital #evangelism #digitalevangelism #tir

@aaecmyyouthinfo
"የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአልና።"
ሉቃስ 19፥10

ዲጂታል ወንጌል ሥርጭት
Digital Evangelism

የካቲት 2016 ዓ.ም.

ይህ በየወሩ መጨረሻ የምናደርገው የዲጂታል ወንጌል ሥርጭት ሰዓታችን ነው።

ከዚህ በታች ተያይዘው የተቀመጡትን ምስሎች እና አጭር ተንቀሳቃሽ ምስል በምትጠቀሟቸው ማህበራዊ ድረገጾቻችሁ በፕሮፋይል፣ ፖስት እና ስቶሪ በማጋራት እንዲሁም የአንድ ለአንድ ምስክርነት በየማህበራዊ ድረገጾች በማድረግ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭቱን ከአሁን (ከምሽቱ 2፡30 ሰዓት) ጀምሮ ተቀላቀሉ። ስለ ተሳትፏችሁ ጌታ ይባርካችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #digital #evangelism #digitalevangelism #yekatit

@aaecmyyouthinfo
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአልና።"
ሉቃስ 19፥10

#aaecmy #aaecmyyouth #digital #evangelism #digitalevangelism #yekatit

@aaecmyyouthinfo
ዲጂታል የወንጌል ስርጭት
Digital Evangelism

በየወሩ መጨረሻ በምንጠቀማቸው ማህበራዊ ድህረ-ገጾች አማካኝነት ወንጌልን እንደምንመሰክር ይታወቃል።

ስለዚህ ሰኞ መጋቢት 30 | 2016 ዓ.ም. ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ላይ በዚሁ ቴሌግራም ቻናል እንዲሁም በፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ላይ አጭር መልዕክት እና ጥቅስ የያዘ ምስል እና ቪድዮ ስለምንለቅ በግላችሁ ፕሮፋይል፣ ፓስት እና ስቶሪ በማድረግ፥

እንዲሁም በምንጠቀማቸው ማህበራዊ ድህረ ገፆች ላይ የአንድ ለአንድ ምስክርነት ጊዜ በማድረግ ሁላችሁም እንድትሳተፉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኋለን፡፡

የወጣቶች የምስክርነት ቡድን

#aaecmy #aaecmyyouth #evangelism #digitalevangelism #megabit

AAECMY Youth Socials

@aaecmyyouthinfo
"በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።"
ዮሐ 6፥47

ዲጂታል ወንጌል ሥርጭት
Digital Evangelism

መጋቢት 2016 ዓ.ም.

ይህ በየወሩ መጨረሻ የምናደርገው የዲጂታል ወንጌል ሥርጭት ሰዓታችን ነው።

ከዚህ በታች ተያይዘው የተቀመጡትን ምስሎች እና አጭር ተንቀሳቃሽ ምስል በምትጠቀሟቸው ማህበራዊ ድረገጾቻችሁ በፕሮፋይል፣ ፖስት እና ስቶሪ በማጋራት እንዲሁም የአንድ ለአንድ ምስክርነት በየማህበራዊ ድረገጾች በማድረግ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭቱን ከአሁን (ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት) ጀምሮ ተቀላቀሉ። ስለ ተሳትፏችሁ ጌታ ይባርካችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #digital #evangelism #digitalevangelism #megabit

AAECMY Youth Socials

@aaecmyyouthinfo
“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ”
ኢሳ 53፥5

ዲጂታል ወንጌል ሥርጭት
Digital Evangelism

ሚያዝያ 2016 ዓ.ም.
Easter Special

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል አደረሳችሁ!

ይህ በየወሩ መጨረሻ የምናደርገው የዲጂታል ወንጌል ሥርጭት ሰዓታችን ነው።

ከዚህ በታች ተያይዘው የተቀመጡትን ምስሎች በምትጠቀሟቸው ማህበራዊ ድረገጾቻችሁ ፕሮፋይል፣ ፖስት እና ስቶሪ በማጋራት እንዲሁም የአንድ ለአንድ ምስክርነት በየማህበራዊ ድረገጾች በማድረግ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭቱን ከአሁን ጀምሮ ተቀላቀሉ። ስለ ተሳትፏችሁ ጌታ ይባርካችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #digital #evangelism #digitalevangelism #miyazya #easterspecial

@aaecmyyouthinfo

AAECMY Youth Socials
"ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።"
1ዮሐ 5፥12

ዲጂታል ወንጌል ሥርጭት
Digital Evangelism

ግንቦት 2016 ዓ.ም.

ይህ በየወሩ መጨረሻ የምናደርገው የዲጂታል ወንጌል ሥርጭት ሰዓታችን ነው።

ከዚህ በታች ተያይዘው የተቀመጡትን ምስሎች በምትጠቀሟቸው ማህበራዊ ድረገጾቻችሁ ፕሮፋይል፣ ፖስት እና ስቶሪ በማጋራት እንዲሁም የአንድ ለአንድ ምስክርነት በየማህበራዊ ድረገጾች በማድረግ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭቱን ከአሁን ጀምሮ ተቀላቀሉ። ስለ ተሳትፏችሁ ጌታ ይባርካችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #digital #evangelism #digitalevangelism #ginbot

@aaecmyyouthinfo

AAECMY Youth Socials
“ድነት የሚገኝበት የእግዚአብሔር ጸጋ ለሰዎች ሁሉ ተገልጧልና፤”
ቲቶ 2:11 NASV
_
_ዲጂታል ወንጌል ሥርጭ

Digital Evangelism

ኔ 2016 ዓ.ም.

ይህ በየወሩ መጨረሻ የምናደርገው የዲጂታል ወንጌል ሥርጭት ሰዓታችን ነው።

ከዚህ በታች ተያይዘው የተቀመጡትን ምስሎች በምትጠቀሟቸው ማህበራዊ ድረገጾቻችሁ ፕሮፋይል፣ ፖስት እና ስቶሪ በማጋራት እንዲሁም የአንድ ለአንድ ምስክርነት በየማህበራዊ ድረገጾች በማድረግ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭቱን ከአሁን ጀምሮ ተቀላቀሉ። ስለ ተሳትፏችሁ ጌታ ይባርካችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #digital #evangelism #digitalevangelism #sene

@aaecmyyouthinfo

AAECMY Youth Socials