AAECMY Youth Info
544 subscribers
4.4K photos
47 videos
61 files
405 links
Announcements, Updates and different Informational Posts concerning Youth of Addis Ababa Evangelical Church Mekane Yesus.

Join the @aaecmyyouth Group to join the conversation!
Download Telegram
ዲጂታል የወንጌል ስርጭት
Digital Evangelism

በየወሩ መጨረሻ በምንጠቀማቸው ማህበራዊ ድህረ-ገጾች አማካኝነት ወንጌልን እንደምንመሰክር ይታወቃል።

ስለዚህ ነገ ጥር 30 | 2015 ዓ.ም. ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ በዚሁ ቴሌግራም ቻናል ላይ አጭር መልዕክት እና ጥቅስ የያዘ ምስል ስለምንለቅ በግላችሁ ፕሮፋይል፣ ፓስት እና ስቶሪ በማድረግ፥

እንዲሁም በምንጠቀማቸው ማህበራዊ ድህረ ገፆች ላይ የአንድ ለአንድ ምስክርነት ጊዜ ስለሚኖረን ሁላችሁም እንድትዘጋጁ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኋለን፡፡

የወጣቶች የምስክርነት ቡድን

#aaecmy #aaecmyyouth #evangelism #digitalevangelism #tir

@aaecmyyouthinfo
“ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤”
ሮሜ 10፥9

ዲጂታል ወንጌል ሥርጭት
Digital Evangelism

ጥር 2015 ዓ.ም.

ይህ በየወሩ መጨረሻ የምናደርገው የዲጂታል ወንጌል ሥርጭት ሰዓታችን ነው።

ከዚህ በታች ተያይዘው የተቀመጡትን ምስሎች በምትጠቀሟቸው ማህበራዊ ድረገጾቻችሁ ፕሮፋይል፣ ፖስት እና ስቶሪ በማጋራት እንዲሁም የአንድ ለአንድ ምስክርነት በየማህበራዊ ድረገጾች በማድረግ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭቱን ከአሁን (ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት) ጀምሮ ተቀላቀሉ። ስለ ተሳትፏችሁ ጌታ ይባርካችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #digital #evangelism #digitalevangelism #tir

@aaecmyyouthinfo
ዲጂታል የወንጌል ስርጭት
Digital Evangelism


በየወሩ መጨረሻ በምንጠቀማቸው ማህበራዊ ድህረ-ገጾች አማካኝነት ወንጌልን እንደምንመሰክር ይታወቃል።

ስለዚህ ሐሙስ ጥር 30 | 2016 ዓ.ም. ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ላይ በዚሁ ቴሌግራም ቻናል እንዲሁም በፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ላይ አጭር መልዕክት እና ጥቅስ የያዘ ምስል እና ቪድዮ ስለምንለቅ በግላችሁ ፕሮፋይል፣ ፓስት እና ስቶሪ በማድረግ፥

እንዲሁም በምንጠቀማቸው ማህበራዊ ድህረ ገፆች ላይ የአንድ ለአንድ ምስክርነት ጊዜ በማድረግ ሁላችሁም እንድትሳተፉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኋለን፡፡

የወጣቶች የምስክርነት ቡድን

#aaecmy #aaecmyyouth #evangelism #digitalevangelism #tir

@aaecmyyouthinfo
"ልጅንም አይቶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወትን እንዲያገኝ የአባቴ ፈቃድ ይህ ነው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።"

ዮሐ 6፥40

ዲጂታል ወንጌል ሥርጭት
Digital Evangelism

ጥር 2016 ዓ.ም.

ይህ በየወሩ መጨረሻ የምናደርገው የዲጂታል ወንጌል ሥርጭት ሰዓታችን ነው።

ከዚህ በታች ተያይዘው የተቀመጡትን ምስሎች እና አጭር ተንቀሳቃሽ ምስል በምትጠቀሟቸው ማህበራዊ ድረገጾቻችሁ በፕሮፋይል፣ ፖስት እና ስቶሪ በማጋራት እንዲሁም የአንድ ለአንድ ምስክርነት በየማህበራዊ ድረገጾች በማድረግ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭቱን ከአሁን (ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት) ጀምሮ ተቀላቀሉ። ስለ ተሳትፏችሁ ጌታ ይባርካችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #digital #evangelism #digitalevangelism #tir

@aaecmyyouthinfo