AAECMY Youth Info
532 subscribers
4.06K photos
40 videos
53 files
213 links
Announcements, Updates and different Informational Posts concerning Youth of Addis Ababa Evangelical Church Mekane Yesus.

Join the @aaecmyyouth Group to join the conversation!
Download Telegram
ዲጂታል የወንጌል ስርጭት
Digital Evangelism

በየወሩ መጨረሻ በምንጠቀማቸው ማህበራዊ ድህረ-ገጾች አማካኝነት ወንጌልን እንደምንመሰክር ይታወቃል።

ስለሆነም ነገ ዓርብ ሰኔ 30 | 2015 ዓ.ም. ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ በዚህ ቴሌግራም ቻናል እንዲሁም በፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ቲክቶክ ላይ የሚለቀቁትን አጭር መልዕክት እና ጥቅስ የያዙ ምስሎች እና ቪድዮ በግላችሁ ፕሮፋይል፣ ፓስት እና ስቶሪ በማድረግ፥

እንዲሁም በምንጠቀማቸው ማህበራዊ ድህረ ገፆች ላይ የአንድ ለአንድ ምስክርነት ጊዜ በማድረግ ሁላችሁም በዚህ ወንጌል ስርጭት እንትሳተፉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን፡፡

ጌታ ይባርካችሁ!
የወጣቶች የምስክርነት ቡድን

#aaecmy #aaecmyyouth #evangelism #digitalevangelism #sene

@aaecmyyouthinfo
"ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤"

ዮሐንስ 11፥25

ዲጂታል ወንጌል ሥርጭት
Digital Evangelism

ሰኔ 2015 ዓ.ም.

ይህ በየወሩ መጨረሻ የምናደርገው የዲጂታል ወንጌል ሥርጭት ሰዓታችን ነው።

ከዚህ በታች ተያይዘው የተቀመጡትን ምስሎች እና አጭር ተንቀሳቃሽ ምስል በምትጠቀሟቸው ማህበራዊ ድረገጾቻችሁ ፕሮፋይል፣ ፖስት እና ስቶሪ በማጋራት እንዲሁም የአንድ ለአንድ ምስክርነት በየማህበራዊ ድረገጾች በማድረግ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭቱን ከአሁን (ከምሽቱ 2፡00 ሰዓት) ጀምሮ ተቀላቀሉ። ስለ ተሳትፏችሁ ጌታ ይባርካችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #digital #evangelism #digitalevangelism #sene

@aaecmyyouthinfo
“ድነት የሚገኝበት የእግዚአብሔር ጸጋ ለሰዎች ሁሉ ተገልጧልና፤”
ቲቶ 2:11 NASV
_
_ዲጂታል ወንጌል ሥርጭ

Digital Evangelism

ኔ 2016 ዓ.ም.

ይህ በየወሩ መጨረሻ የምናደርገው የዲጂታል ወንጌል ሥርጭት ሰዓታችን ነው።

ከዚህ በታች ተያይዘው የተቀመጡትን ምስሎች በምትጠቀሟቸው ማህበራዊ ድረገጾቻችሁ ፕሮፋይል፣ ፖስት እና ስቶሪ በማጋራት እንዲሁም የአንድ ለአንድ ምስክርነት በየማህበራዊ ድረገጾች በማድረግ የዲጂታል ወንጌል ሥርጭቱን ከአሁን ጀምሮ ተቀላቀሉ። ስለ ተሳትፏችሁ ጌታ ይባርካችሁ።

#aaecmy #aaecmyyouth #digital #evangelism #digitalevangelism #sene

@aaecmyyouthinfo

AAECMY Youth Socials