90' ደቂቃ ስፖርት
291K subscribers
89.5K photos
94 videos
13 files
3.28K links
90' ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye

2017 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት
Download Telegram
#OFFICIAL :

👉 ቱርኩ ክለብ ፌነርባቼ ፊሊፕ ኮስቲችን በአንድ የውድድር ዘመን የውሰት ውል እና ከመግዛት አማራጭ ጋር ከጣልያኑ ክለብ ጁቬንቱስ ማስፈረሙን በይፋ አስታውቋል።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#OFFICIAL ...

የሴፕቴምበር የኢንተርናሽናል ብሬክ ጨዋታዎች መርሐግብሮች በይፋ ተጠናቀዋል። 🥳

⋆ የክለቦች መመለስ የክለቦች ትንቅንቅ ልንመለከት የተቃረብነው የቀናት አድሜ ብቻ ነው...! 🚀

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋

የለንደኑ ክለብ ቼልሲ በይፋ የአጥቂያቸውን የኒኮላስ ጃክሰንን ኮንትራት እስከ ሰኔ 2033 ድረስ ማራዘማቸው ይፋ አድርገዋል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋

ራፊንሃ የነሀሴ ወር የላሊጋ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟

በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረገው ተጠባቂው የሲቲ እና የአርሰናል የሊግ ጨዋታ በመሀል ዳኝነት ማይክል ኦሊቨር ይመሩታል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
90' ደቂቃ ስፖርት
አልናስር ዋና አሰልጣኛቸውን ልዊስ ካስትሮን ካሰናበቱት ዋና እጩ የቀድሞ የኤሲሚላን አሰልጣኝ ስቴፋኖ ፒዮሊ ነው ። [ FabrizioRomano ] @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

አል ናስር በይፋ ዋና አሰልጣኛቸውን ልዊስ ካስትሮን አሰናብተዋል ። በእሱ ምትክ ፒዮሊን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ለመሾም ሂደቶችን በማጠናቀቅ ላይ ናቸው ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
🚨 #OFFICIAL ...

- ጣልያኑ ክለብ ሮማ ጣልያናን የቀድሞ ተጨዋቸው እና አሰልጣኛቸውን ዲ ሮሲን ከአሰልጣኝነቱ አሰናብተዋል።

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
🚨 #OFFICIAL ...

የቀድሞ የቀያዮቹ ሰይጣኞቹ አጥቂ አንቶኒ ማርሲያል የኤኢኬ አቴንስ ተጨዋች በይፋ መሆኑን ተረጋግጧል።

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
#Official

ፒኤስቪ ኢቫን ፔሪሲችን ማስፈረማቸው ይፋ አድርገዋል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#Official

ዴ ሮሲን ያሰናበቱት ሮማ የቀድሞ የቶሪንን አሰልጣኝ ኢቫን ጁሪችን በአንድ አመት ኮንትራት ዋና አሰልጣኝ አድርገው ሾመዋል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport