90 ደቂቃ SPORT
282K subscribers
87.7K photos
93 videos
13 files
3.13K links
90 ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye

2017 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት
Download Telegram
#OFFICIAL ...

ስፔኑ ክለብ ሊጋኔስ ሳብስቲያን ሃለርን ማስፈረሙን በይፋ አስታውቋል። 🥶

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL | ሳውዝሃምፕተን ማክስዌል ኮርኔትን ማስፈረሙን አስታውቋል።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL ...

ዎልቨርሃምፕተን ማርከስ ፎርብስን ከአያክስ በውሰት ማስፈረሙን አስታወቋል። በመጪው ክረምት በ13.5 ሚሊየን ዩሮ የመግዛት አማራጭ አለው።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL ...

ሳኡዲው ክለብ አል-አህሊ እንግሊዛዊውን አጥቂ ኢቫን ቶኒን ከእንግሊዙ ክለብ ብሬንትፎርድ በይፋ አስፈርሟል።

የዝውውሩ ዋጋ 42 ሚሊዮን ዩሮ ሲሆን በአል-አህሊ ቤት ያለው ውል እስከ 2028 ሰኔ ወር ድረስ ነው።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL ...

ክሪስታል ፓላስ የቀድሞ የመድፈኞቹን ግብ ጠባቂውን ማት ተርነርን ለተወሰነ ጊዜ በውሰት ውል ከኖቲንግሃም ፎረስትማስፈረሙን አስታወቋል።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL ...

ፉልሃም ሬስ ኔልሰንን ከአርሰናል በውሰት ሲውል ማስፈረሙን በይፋ አስታውቋል።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL ...

ኤቨርተን አርማንዶ ብሮጃን ከቼልሲ ማስፈረሙን አስታውቋል። በውሉ ላይ በ30 ሚልዮን ፓውንድ ከመግዛት ከአማራጭ ጋር አለበት።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

አሌክስ ቴሌስ በይፋ የብራዚሉ ክለብ ቦታፍጎ ተጨዋች መሆኑን ተረጋግጧል።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#Official

ጋላታሳራይ ኦሲምሄንን እስከ ሰኔ 2025 በሚቆይ የውሰት ውል ከናፖሊ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL :

👉 ቱርኩ ክለብ ፌነርባቼ ፊሊፕ ኮስቲችን በአንድ የውድድር ዘመን የውሰት ውል እና ከመግዛት አማራጭ ጋር ከጣልያኑ ክለብ ጁቬንቱስ ማስፈረሙን በይፋ አስታውቋል።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport