90 ደቂቃ SPORT
253K subscribers
82.1K photos
87 videos
13 files
2.78K links
90 ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye

2016 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት
Download Telegram
ዲሚራል ጎሉን ለማስቆጠር 57 ሰከንድ ብቻ ነበር የወሰደበት !

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
- የአውሮፓ ዋንጫ የ16ቱ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ፡

                  እረፍት

            ኦስትሪያ 0-1 ቱርክ
                            ⚽️ #ዴሚራል 1'

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
በአውሮፓ ዋንጫ ውድድር አዲስ ታሪካዊ ቁጥር ተመዘገበ ... !!!

👉 ዴሚራል በኦስትሪያ ላይ ያስቆጠረው ጎል በአውሮፓ ዋንጫው ውድድር በጥሎ ማለፈ ዙር ታሪክ የተቆጠረ ፈጣኑ ጎል ሆናለች።

57 ሰከንድ ብቻ 😲😲

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
የተቆጠሩትን ጎሎች በጎል ቻናላችን ይመልከቱ👇

https://t.me/+vl2SYlWIpEA1ZDE0
https://t.me/+vl2SYlWIpEA1ZDE0
አርዳ ጉለር በመጀመሪያው አጋማሽ፡

- ኳሱን 33 ጊዜ ነካ
- ከ22 ከቀበላቸው ኳሶች ውስጥ (82%) 18ቱ ስኬታማ ወይም ትክክለኛ ኳሶች ነበሩ።
- አንድ ለጎል የሚሆን ኳስ ዕድል ፈጠረ
- አንድ ሙከራ ሞከረ
- ከ3 (67%) 2ቱ ስኬታማ (ትክክለኛ) ድሪብሎችን አድርጓል
- ከሁለቴ (50%) አንዱ የተሳካ ረጅም ኳስ መቀበል ችሏል።
- በመጀመሪያው አጋማሽ 7.2 ሬቲንግ አግኝቷል።

The magician Arda 💫

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
- የአውሮፓ ዋንጫ የ16ቱ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ፡

                  46'

            ኦስትሪያ 0-1 ቱርክ
                            ⚽️ #ዴሚራል 1'

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
አርዳ ጉለር ተቀይሮ ወጥቷል።

በጨዋታው አሲስት ማድረግ ችሏል። 👏🔥

@Zetena_Dekika_Sport
አንድ የ ቱርክ ደጋፊ 😁

@Zetena_Dekika_Sport
- የአውሮፓ ዋንጫ የ16ቱ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ፡

                  ተጠናቀቀ

            ኦስትሪያ 1-2 ቱርክ
⚽️ #ግሬጎሪች 66'  ⚽️ #ዴሚራል 1'
                              ⚽️ #ዴሚራል 59'

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

👉 የቱርክ ብሄራዊ ቡድን በአውሮፓ ዋንጫ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅሏል ።

👉 ቱርክ በአውሮፓ ዋንጫው ውድድር በሩብ ፍፃሜው ኔዘርላንድን የምትገጥም ይሆናል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
የተቆጠሩትን ጎሎች በጎል ቻናላችን ይመልከቱ👇

https://t.me/+vl2SYlWIpEA1ZDE0
https://t.me/+vl2SYlWIpEA1ZDE0
OFFICIAL:🏆

የአውሮፓ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ተፋላሚ ቡድኖች ተለይተዋል!🔥

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የቱርኩ በረኛ ኩኖክ መጨረሻ ደቂቃ ላይ ያዳናት ኳስ 👏

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
ዴሚራል የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል 👑🔥

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
በዘመንቤት ሲወራረዱ ዳጎስ ያለ ካሽ-ባክ እና ትላልቅ ኦዶችን ያገኛሉ።  www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ!

ታች ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇

@zemen_bet    

www.zemenbet.com

@zemenbet_bot


 https://www.facebook.com/ZemenSportBetting
አርዳ ጉለር በዩሮ 2024 ጎልም ያስቆጠረ አሲስትም ያደረገ ብቸኛው ታዳጊ ተጫዋች ነው

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
የዩሮ 2024 ሩብ ፍፃሜ ተፋላሚዎች

ስፔን 🇪🇸 vs ጀርመን 🇩🇪
ፖርቹጋል 🇵🇹 vs ፈረንሳይ 🇫🇷
ስዊዘርላንድ🇨🇭 vs ኢንግሊዝ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
ቱርክ 🇹🇷 vs ኔዘርላንድ 🇳🇱

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
🏆 የኮፓ አሜሪካ የምድብ አራት የመጨረሻ ጨዋታዎች !

               ተጠናቀቁ

ብራዚል 1-1 ኮሎምቢያ
ኮስታሪካ 2-1 ፓራጓይ

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Addis journey consultancy (M G F)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የኮሎምቢያ የመጨረሻዎቹ 26 ጨዋታዎች፡-

◉ 20 ጨዋታ አሸንፉ
◎ 6 አቻ
◉ 0 ተሸነፉ

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport