90 ደቂቃ SPORT
282K subscribers
87.7K photos
93 videos
13 files
3.12K links
90 ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye

2017 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት
Download Telegram
ሊዮኔል ሜሲ በኮፓ አሜሪካ ሩብ ፍፃሜ ከኢኳዶር ጋር በተጠባባቂ ወንበር ላይ ሆኖ እንደሚጀምር ተረጋግጧል ።

ጨዋታውን በቋሚነት እንደማይጀምር 95% ታውቋል !

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
በአውሮፓ ዋንጫ በ16ቱ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች የጨዋታው ኮከብ ተጨዋች ሽልማት ያሸነፉ ተጨዋቾች በምስሉ የምትመለከቷቸው ናቸው።

👏🔥

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
በአውሮፓ ዋንጫ ውድድር በጥሎ ማለፍ መድረክ ጨዋታዎች ላይ (ከ1980 ጀምሮ) አሲስት ያደረጉ በእድሜ ትንሽ የሆኑ ተጨዋቾች፡-

1. ላሚን ያማል - 16 ዓመት ከ353 ቀናት
2. አርዳ ጉለር - 19 አመት ከ128 ቀን
3. ክርስቲያኖ ሮናልዶ - 19 አመት ከ146 ቀናት

The Futures . 🤩😮‍💨

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
"ጨዋታው ወደ ጭማሪው 30 ደቂቃዎች ብናመራ ኖሮ እናሸንፍ ነበር።"

🗣 የቀድሞ የማንቸስተር ዩናይትድ እና የአሁኑ የኦስትሪያ አሰልጣኝ ራልፍ ራንግኒክ፡

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
ቱርክ ከጊዜያት ቆይታ በኋላ በአውሮፓ ዋንጫው በሩብ ፍፃሜው መቀላቀል ችሏል !!!

የቱርክ ብሄራዊ ቡድን ከ16 አመት በፊት ከአውሮፓ ዋንጫ 2008 በኋላ በውድድሩ ከፍተኛ ደረጃ ያደረሱት በዚህ እትም ነው። በዘንድሮ በሆነው የአውሮፓ ዋንጫ ውድድር ሩብ ፍፃሜውን አልፏል።

• በአውሮፓ ዋንጫ 2024 ሩብ ፍፃሜ አልፏል።
• በአውሮፓ ዋንጫ 2008 ሩብ ፍፃሜውን ማለፍ ችሏል።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
በአውሮፓ ዋንጫው ሪከርዶችን በመሰባበር ላይ የሚገኘው 'አርዳ ጉለር' !!!

አርዳ ጉለር ከ2004 ጀምሮ በተመሳሳይ እትም 20 አመት ሳይሞላው ጎል ያስቆጠረ እና አሲስት ያደረገ ሶስተኛው ተጨዋች ነው።

• የ2004 እትም = ክርስቲያኖ ሮናልዶ በተመሳሳይ እትም አስቆጥሯል እና አሲስትም አድርጓል ።
• የ2004 እትም = ዋይኒ ሩኒ በተመሳሳይ እትም አስቆጥሯል እና አሲስትም አድርጓል ።
• 2024 እትም = አርዳ ጉለር በተመሳሳይ እትም አስቆጥሯልም እና አሲስት አድርጓልም።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
ቱርካዊው ሚርህ ደሚራል በትላንትናው ዕለት ከኦስትሪያ ጋር በነበረው ጨዋታ የነበረው ስታት ይህንን ይመስላል ፡

👉 90 ደቂቃ ሜዳ ላይ መሰለፍ ችሏል
👉 61 ኳሶችን ነክቷል
👉 27/30 የተሳኩ ኳሶችን መቀበል ችሏል
👉 ሁለት ጎሎችን አስቆጥሯል። 👏🏻
👉 4 ኳሶችን አጨናግፏል (አቋርጧል)
👉 3 ኳሶችን ብሎክ አደረገ
👉 17 ጊዜ ኳሱን አፃዳ (ኳስ ቀምቷል)
👉 ከ11 የአንድ ለአንድ ግንኙነቶች 7ቱ የተሳኩ ነበሩ
👉 3 ሙከራዎች (2ቱ ኢላማውን የጠበቁ)
👉 0 ጥፋት (ፋውል አልሰራም)
👉 0 ጊዜ ድሪቢል ተደርጎ አልተለፈም

👉 የጨዋታው ኮከብ ተጨዋች ሽልማትን እና ከፍተኛ ሬቲንግ በጨዋታው ማግኘት ችሏል። 🇹🇷👑

👉 በዚህ እትም በአውሮፓ ዋንጫ ውድድር በአንድ ጨዋታ በSofaScore ደረጃ ከፍተኛ ሬቲንግ የተሰጠው ተጨዋችም መሆን ችሏል።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
" አንድ በቱርኮች ዝነኛ እና ታዋቂ አባባል አለ አባባሉም እሱም ''እኔ ቱርካዊ ነኝ' የሚል ነው። አባባሉ ምንኛ ደስተኛ ያደርግሃል። እንደሚባለው ቱርክ በመሆኔ በጣም እኮራለሁ።" 🇹🇷

🗣 ቱርካዊው ተጨዋች ሚርህ ዴሚራል፡

👉 ከወራት በፊት ኦስትሪያ ቱርክን 6ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለ ነበር። ዛሬ ግን ቱርክ ቂሟን ተበቀለች። ኦስትሪያን በአውሮፓ ዋንጫ በ16ቱ ዙር የጥሎ ማለፍ ገጥማ 2ለ1 በማሸነፍ ከሩብ ፍፃሜው አስታወግዳታለች !!! 🔥🇹🇷

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
ናታን አኬ Vs ሮማኒያ የነበረው ስታት፡

• 69" ደቂቃ ተጫወተ

• 48 ግዜ ኳስ ነካ 

• ከ33 ኳስ ውስጥ 30ውን በትክክል አቀብሏል

• 91% ኳስ የማቀበል ስኬት በመቶኛ

• 1 ቁልፍ ኳስ አቀበለ

• 2 ኳስ አፀዳ

• 1 ሹት ብሎክ አደረገ

• 3 ታክል

• 3 ስኬታማ ረጅም ኳስ አቀበለ 

• 3 የመሬት ላይ ግንኙነቶችን አሸነፈ 

• 7.4 የሶፋ ሶከር ሬቲንግ

#EURO2024

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በIG ገፁ

"ስቃይ ፣ እርግጠኛ አለመሆን ፣ ያለማቋረጥ መስራት ❤️🧠"

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
"ወንድሜ፤ እንዴት ያለ ኳስ ነው ያዳንከው? በፈጣሪ ስም እንዴት የለ ድንቅ ሴቭ ነው..."

🗣 ቱርካዊው ተጨዋች ሚርህ ዴሚራል ስለሀገራቸው ግብ ጠባቂው ጉኑክ፡

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት የሶከር ኢትዮጵያ ምርጥ 11

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
"ላሚን ያማል እና ኒኮ ዊሊያምስ እያደረጉት ያለው ነገር አስደናቂ ነው። የማይታመን እንቅስቃሴ እያረጉ ነው። እና እንዲሁም ቡድኑ ከእነሱ ጋር አሁን ሆነ ወደፊት ትልቅ ነገርን ማሳካት እንደሚችል ይሰማኛል።"

🗣 ስፔናዊው የቀድሞ የባርሴሎና፣ የቫሌንሲያ እና አትሌቲኮ ማድሪድ ሌጀንድ ዴቪድ ቪላ:

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
እንኳን ደስ ያላችሁ ውድ የላሊቤት ደንበኞቻችን!
ድርጅታችን ካሉበት ቦታ ሆነው ቻፓ እና ሌሎች ባንኮችን ገንዘብ ለመውጣት እና ተቀማጭ ለማድረግ መጠቀም እንደምትችሉ ስንገልጽ በታልቅ ደስታ ነው! በውርርድ አገልግሎታችን እየተዝናኑ ገንዘባችሁን ያለምንም ችግር ገቢ እና ወጪ ለማድረግ ምቹ እና አስተማማኝ አማራጮችን ይሰጣል። ዛሬውኑ ቻፓ እና ቴሌብርን መጠቀም ይጀምሩ!
👉🏻አካውንቶን አሁኑኑ ይክፈቱና የመጀመርያ ጊዜ 100% ተቀማጭ ጉርሻ ያግኙ!
ስለመረጡን እናመሰግናለን!
ላሊቤት የበለጠ እንከፍላለን!
http://Www.lalibet.et
https://t.me/lalibeteth
https://www.facebook.com/LalibetET
አሁኑኑ ይወራረዱ እና ብዙ ብር ያሸንፉ!
LALIBET- WE PAY MORE!!!
Contact Us on 👉- +251978051653
🗣 ጠያቂ፡ በብሔራዊ ቡድኑ የመጨረሻህ ጨዋታ ነው ???

🗣️ ኦስትሪያዊው የኢንተር ሚላኑ አጥቂ ማርኮ አርናውቶቪች፡ "ምናልባት አዎ።"

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
ሪያን ጋርሺያ በ Instagram ላይ

"ወንድም ክርስቲያኖ ሮናልዶ እወድሃለሁ ስለ ፍፁም ቅጣት ምት አትጨነቅ በጣም እወድሃለሁ ❤️"

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
በኮፓ አሜሪካ በለሊቱ ነጨዋታው ኮከብ ተጨዋች የተባሉት ተጨዋቾች !!!

ለሊት በተካሄዱት የኮፓ አሜሪካ ጨዋታዎች የጨዋታው ኮከብ ሽልማት ተብለው የተሸለሙ ተጨዋቾች ከላይ የምትመለከቷቸው ናቸው።

ጆሲማር አልኮሰር 🆚 ፓራጓይ
ጄምስ ሮድሪጌስ 🆚 ብራዚል

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport