90 ደቂቃ SPORT
251K subscribers
81.4K photos
86 videos
13 files
2.7K links
90 ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye

2016 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት
Download Telegram
#OFFICIAL | ክሮሺያዊው የ38 አመቱ የሎስ ብላንኮቹ ተጨዋች እና ሌጀንድ የሆነው ሉካ ሞድሪች የዚህ የውድድር ዘመን ወይም የአመቱ የክሮሺያ ምርጥ ተጨዋች በመባል መመረጥ ችሏል። ሉካ ሞድሪች በታሪኩ ለ12ኛ ጊዜ እና በተከታታይ ስምንተኛ መመረጥ ችሏል። 🇭🇷🤍

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

ሰርቢያዊው የቴኒስ ተጨዋች ሌጀንድ ኖቫክ ጆኮቪች ባጋጠመው ህመም ምክንያት ከሮናልድ ጋሮስ ውድድሩ ውጪ ሆኗል።

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
90 ደቂቃ SPORT
#OFFICIAL፡ ሰርቢያዊው የቴኒስ ተጨዋች ሌጀንድ ኖቫክ ጆኮቪች ባጋጠመው ህመም ምክንያት ከሮናልድ ጋሮስ ውድድሩ ውጪ ሆኗል። @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

የቴኒስ ወርቀማው እና የወደፊት ተስፋኛው ጣሊያናዊው ያኒክ ሴነር በአለም የቴኒስ ደረጃ አንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። ሴነር በሮላንድ ጋሮስ ውድድር ወደ ግማሽ ፍፃሜው ማለፍ ችሏል።

ስፔናዊው አልካራዝ በትላንትናው ዕለት እስፋኖስ እስቲትፓስን ለሁለተኛ ተከታታይ አመት ከውድድሩ ውጭ በማድረግ ማሸነፍ ሲችል ወደ ግማሽ ፍፃሜው ማለፍ ችሏል። በግማሽ ፍፃሜው ሴነርን ይገጥማል።

ይህ ጨዋታ ምናልባት የአመቱ የሁለት ታዳጊዎች ተጨዋቾች ምርጥ ጨዋታ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል። ሁለት የአለማችን ምርጥ ታዳጊ የቴኒስ ተጨዋቾች ፊት ለፊት ተገናኝተዋል። 🔥🔥🔥

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
90 ደቂቃ SPORT
Photo
#OFFICIAL

🎾 የሮላንድ ጋሮስ የግማሽ ፍፃሜ የቴኒስ ጨዋታ መርሐግብር፡

🇪🇸 ካርሎስ አልካራዝ ከ ጃኒክ ሲነር 🇮🇹

• ዕለተ አርብ አይቀርም። ይህ ጨዋታ እንዳያመልጣችሁ። አሉ ከተባሉ ምርጥ እና ተጠባቂ የቴኒስ ጨዋታዎች አንዱ ነው። እኛም ጨዋታውን ለማስተላለፍ እንሞክራለን። 🔥⌛️

#RolandGarros   

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL:

ጣልያኑ ክለብ ናፖሊ ጣሊያናዊውን የቀድሞ የቼልሲ፣ ቶተንሃም፣ የኢንተር ሚላን አሰልጣኝ የነበሩትን አንቶኒዮ ኮንቴን እስከ 2027 የቡድኑ አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታወቀ ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
90 ደቂቃ SPORT
Photo
#OFFICIAL

ስፔናዊው የቴኒስ ተጨዋች ካርሎስ አልካራዝ በሮናልድ ጋሮስ ውድድር ጣልያናዊው ተጨዋች ጃንክ ሲነርን በአጠቃላይ ድምር ውጤት 3ለ2 በማሸነፍ ወደ ፍፃሜው ማለፍ ችሏል።

የወደፊቱ ናዳል... 🔥🔥

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

እንግሊዙ ክለብ ሳውዝሃምቶን የ36 አመቱን እንግሊዛዊው የቀድሞ የብራይተን፣ ሊቨርፑል እና በርንማውዝ የአማካኝ አጥቂ የሆነውን አደም ላላናን እስከ 2025 ማስፈረሙን በይፋ አስታውቋል።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

- የጀርመን ብሄራዊ ቡድን በ2024 የየሮ ዋንጫ ውድድር ወደ 16ኛው ዙር ማለፍ የቻለው የመጀመርያው ቡድን ሆኗል። 🔥👏

@Zetena_Dekika_Sport
#Official

የ24 አመቱ ክሮሺያዊው የመስመር ተከላካይ ስታኒሲች በባየርን ሙኒክ እስከ ሰኔ 2029 የሚያቆየው አዲስ ኮንትራት ፈርሟል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#Official

ክሪስታል ፓላስ የ27 አመቱን ጃፓናዊ አማካኝ ካማዳን በነፃ ዝውውር ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል ።

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport