90 ደቂቃ SPORT
277K subscribers
86.4K photos
93 videos
13 files
3.04K links
90 ደቂቃ ስፖርት!
________________________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
👉 | የዝውውር ዜናዎች
______________
ለማስታወቂያ
👉 @TammeJr
@Matiwosalaye

2016 ዓ.ም | 90 ደቂቃ ስፖርት
Download Telegram
#OFFICIAL

የእንግሊዝ የዝውውር መስኮት በይፋ ተዘግቷል ከንግዲ የፀደቁ ውሎች ብቻ ይፋ ይሆናሉ እስከ ጠዋት ድረስ

በክለባቹ የክረምቱ የዝውውር መስኮት እንቅስቃሴ ደስተኛ ናቹ ?

@zetena_dekika_sport
@zetena_dekika_sport
#OFFICIAL ....

ኖቲንግሃም ፎረስት ጀምስ ዋርድ ፕሮቭስን በውሰት ከዌስትሀም ማስፈረሙን አስታውቋል።

#DeadlineDay

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL ...

ስፔኑ ክለብ ሌጋኔስ አይቮሪካስታዊውን ተጨዋች ሴባስቲን ሃለርን በይፋ አስፈርሟል። በሊጉም አስመዝግባዉታል።

እንደነ ፋብሪዚዮ ሮማኖ፣ ማቲዮ ሞሬቶ... ያሉ ታማኝ እና እውቅ ጋዜጣኞች በዝውውሩ ተገርመዋል። 😳

#DeadlineDay

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL ...

ሪያል ሶሲዳድ ሞሮካዊውን የዌስትሃም ዩናይትድ የመሀል ተከላከይ ናይፍ አክራድን ማስፈረሙን አስታውቋል። የዝውውሩ ዋጋ 2 ሚሊዮን ዩሮ + ከተጨማሪ ቦነስ ጋር ነው።

#DeadlineDay

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL ...

ጁኒየር ሲምባ ሳሌርኒታናን በመልቀቅ በአንድ አመት የውሰት ውል ኤምፖሊን ተቀላቅሏል።

#DeadlineDay

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL ...

ናይፍ አክራድ ሪያል ሶሲዳድን በይፋ ተቀላቅሏል።

#DeadlineDay

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL ...

ዌስትሃም ዩናይትድ ስፔናዊውን የ27 አመቱን አማካኝ ካርሎስ ሶለርን በውሰት ከመግዛት አማራጭ ጋር ከፓሪስ ሴንት ዠርሜን ማስፈረሙን አስታውቋል።

#DeadlineDay

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL

- ፍላቪየስ ዳንይሉክ ከሳሌርኒታና በቋሚ ውል ወደ ሄላስ ቬሮና ተዘዋውሯል።

#DeadlineDay

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL ...

የሜይንዝ ተጨዋች የሆነው ኤድሚልሰን ፈርናንዴዝ በአንድ አመት የውሰት ውል ወደ ፈረንሳዩ ክለብ ስታድ ብሬስት ተዘዋውሯል።

#DeadlineDay

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport
#OFFICIAL ...

ፉልሃም ተጨዋቹን ጄይ ስታንስፊልድ በ12 ሚሊየን ፓውንድ በቋሚ ውል ወደ በርሚንግሃም ሲቲ መዘዋወሩን አስታውቋል። ተጨዋቹንም ለክለቡ ላደረገው ሁሉ አስመግኖት በአዲሱ ክለብ መልካም እድል እንዲገጥመው ተመኝታውለታል።

#DeadlineDay

@Zetena_Dekika_Sport
@Zetena_Dekika_Sport