የገጣሚያን ማኅበር
17.4K subscribers
190 photos
10 videos
10 files
286 links
እዚህ ማኅበር ውስጥ የሚካተቱ የስነ-ጽሁፍ ይዘቶች፦
👉መንፈሳዊ ግጥም
፦ስለ ሀገር
፦ስለ እግዚአብሔር ፍቅር
፦ስለ ወንጌል
፦ስለቤተክርስቲያን
👉መነባነብ
👉ግጥማዊ ትረካ
ይቀላቀሉን
Channel👉 @Ye_Getamian_Mahiber
Group👉 @yegetamianmahiber
YouTube https://www.youtube.com/@Poetscoun
Download Telegram
መቆየት
ተወስጄ በሚታየው
"አገልግሎት" በተባለው
መርጋት ተስኖኝ
መቆም አድክሞኝ
ማድመጥ አልቆብኝ
መጠበቅ ጠፍቶኝ
ተራገብኩኝ..
በቻዬን አውርቼ
አንተንም ዘንግቼ
መማር አቁሜ
ተረጋግቼ
አደግሁ ተጣምሜ
ከእውነት ጠፍቼ
የሚያስፈልገውን ሳላስቀድም
አቅቶኝ ማለት "ዝም"
ባከንኩኝ ....
ጥቂቷን አጣሁ
ከእግርህ ስር ጠፋሁ
በልጦብኝ መታየት
አልቻልኩም መቆየት።

#በእምኒ
ጥቅምት 2013

@Ye_Getamian_Mahiber
@Ye_Getamian_Mahiber
#በቆሎና_ስንዴ..

ነጋሪ ብታጣ ማየትም ቢሳንህ፤
ቢመስልህ ትክክል ባይፈጥን ቅጣትህ፤
ቢስማማ ለጊዜው ቀኑ ቢታገስህ፤
አይቀርም በእርሻህ ማፍራቱ የዘርህ፤
ተነቅንቆ በዝቶ ሞልቶ በመስፈሪያህ።
ምህረት ሌላ ነገር ህግን አይፃረን፤
ሽፋን እንዳይመስልህ የ'ሱ ታጋሽ መሆን፤
አትሞኝ..ገምግም ተክልህን፤
አጥራ አስተካክል መሄጃ መንገድህን፤
ቀን ቆጥሮ ሲመጣ የለህም መሸሻ
ስንዴ አይታጨድም ከበቆሎ እርሻ።

#በእምኒ


@Ye_Getamian_Mahiber
@Ye_Getamian_Mahiber
Forwarded from Beemnet Tilahun
#መቆየት

ተወስጄ በሚታየው
"አገልግሎት" በተባለው
መርጋት ተስኖኝ
መቆም አድክሞኝ
ማድመጥ አልቆብኝ
መጠበቅ ጠፍቶኝ
ተራገብኩኝ..
በቻዬን አውርቼ
አንተንም ዘንግቼ
መማር አቁሜ
ተረጋግቼ
አደግሁ ተጣምሜ
ከእውነት ጠፍቼ
የሚያስፈልገውን ሳላስቀድም
አቅቶኝ ማለት "ዝም"
ባከንኩኝ ....
ጥቂቷን አጣሁ
ከእግርህ ስር ጠፋሁ
በልጦብኝ መታየት
አልቻልኩም መቆየት።

#በእምኒ
ጥቅምት 2013
Forwarded from Beemnet Tilahun
ልናፍቅህ ናፍቄአለሁ!

በእርሻ ውስጥ ሰውረህ፤ ያቆየኸውን መዝገብ፤
ሲያገኘው ፈንጥዞ፤ ውድ እንደሆነ አውቆ፤
ሸሽጎ አስቀምጦ፤ ያለውን ሁሉ ሸጦ፤
ቤት ትዳሩን ትቶ፤ እንደገዛው ባሪያህ፤
መልካም እንቁን ወዶ፤ ከሌሎቹ በልጦ፤
ሲያይ ዋጋዋ በዝቶ፤ ንብረቱን ለውጦ፤
አሳልፎ ሰጥቶ፤ የራሱ እንዳረጋት፤
አብልጦ እንደወደዳት፤ እንደዛ አስተዋይ፤
ወደፊት እንደሚያይ፤ ክብርህን ተረድቶ፤
መንግስትህን ናፍቆ፤ እብድ የሚያስብለውን፤
ሞኝ የሚያሰኘውን፤ ክቡር ተራ መሳይ፤
"ውድ" ርካሽ ሲታይ፤ የሆነውን መንገድ፤
አልቆመ ከመሄድ፤
...እኔም...
እኔም ከዚህ በላይ፤ መንግስትህን እንዳይ፤
ከፈለኩት ልቆ፤ መሻቴ ተልቆ፤
ፀሎቴን ለውጦ፤ እንዳይ እፈልጋለሁ፤
"እብድ"መባል እሻለሁ፤"ሞኝ"መምሰል እወዳለሁ፤
አስተዋዩን ባሪያ፤ ልሆን እመኛለሁ፤
ተጠማሁህ ካልኩት፤ ከፈለኩህ በላይ፤
አብዝቼ ልናፍቅህ፤ እጅግ ናፍቄአለሁ!
ማቴዎስ 13
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴⁴ ደግሞ መንግሥተ ሰማያት በእርሻ ውስጥ የተሰወረውን መዝገብ ትመስላለች፤ ሰውም አግኝቶ ሰወረው፥ ከደስታውም የተነሣ ሄዶ ያለውን ሁሉ ሸጠና ያን እርሻ ገዛ።
⁴⁵ ደግሞ መንግሥተ ሰማያት መልካምን ዕንቁ የሚሻ ነጋዴን ትመስላለች፤
⁴⁶ ዋጋዋም እጅግ የበዛ አንዲት ዕንቁ በአገኘ ጊዜ ሄዶ ያለውን ሁሉ ሸጠና ገዛት።

#በእምኒ
#ልቤ_ዝቅ_ብሏል?

በመድረክ ላይ ያለው፤
ከፊቴ የቆመው፤
ያ ሰው፤
"እስቲ ሁላችንም በጋራ በማመን"፤
"እንፀልያለን ከአንገት ዝቅ ብለን"፤
ብሎ ባለ ቅፅፈት ጨፍኜ አይኖቼን፤
ሰብሬ አንገቴን፤
ስፀልይ ኖሬአለሁ፤
እንዲያው ልምድ ሆኖብኝ፤
የትም ቦታ ስገኝ፤
ለመ ፀለይ ሳስብ፤
አንገቴን ስሰብር፤
በእርግጥም እንዲህ ነህ፤
ትሁት ትወዳለህ፤
ቅንን ታከብራለህ፤
ግን በፊትህ ስፀልይ፤
ጎንበስ ማለቴ፤
ውስጤን አሳይቷል?
ከአንገቴስ በፊት ፤
#ልቤ_ዝቅ_ብሏል?

#በእምኒ

@Ye_Getamian_mahiber
@Ye_Getamian_mahiber
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
      🔺🀄️🀄️ሉን🔺
           Join us
         🎯     ♡         ❍ㅤ    ⌲ 
ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ
#በቆሎና_ስንዴ..

ነጋሪ ብታጣ ማየትም ቢሳንህ፤
ቢመስልህ ትክክል ባይፈጥን ቅጣትህ፤
ቢስማማ ለጊዜው ቀኑ ቢታገስህ፤
አይቀርም በእርሻህ ማፍራቱ የዘርህ፤
ተነቅንቆ በዝቶ ሞልቶ በመስፈሪያህ።
ምህረት ሌላ ነገር ህግን አይቃረን፤
ሽፋን እንዳይመስልህ የ'ሱ ታጋሽ መሆን፤
አትሞኝ..ገምግም ተክልህን፤
አጥራ አስተካክል መሄጃ መንገድህን፤
ቀን ቆጥሮ ሲመጣ የለህም መሸሻ
ስንዴ አይታጨድም ከበቆሎ እርሻ።

“አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤”
  — ገላትያ 6፥7

#በእምኒ

@Ye_Getamian_mahiber
@Ye_Getamian_mahiber
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
      🔺🀄️🀄️ሉን🔺
           Join us
         🎯     ♡         ❍ㅤ    ⌲ 
ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ
#ልቤ_ዝቅ_ብሏል?

በመድረክ ላይ ያለው፤
ከፊቴ የቆመው፤
ያ ሰው፤
"እስቲ ሁላችንም በጋራ በማመን"፤
"እንፀልያለን ከአንገት ዝቅ ብለን"፤
ብሎ ባለ ቅፅፈት ጨፍኜ አይኖቼን፤
ሰብሬ አንገቴን፤
ስፀልይ ኖሬአለሁ፤
እንዲያው ልምድ ሆኖብኝ፤
የትም ቦታ ስገኝ፤
ለመ ፀለይ ሳስብ፤
አንገቴን ስሰብር፤
በእርግጥም እንዲህ ነህ፤
ትሁት ትወዳለህ፤
ቅንን ታከብራለህ፤
ግን በፊትህ ስፀልይ፤
ጎንበስ ማለቴ፤
ውስጤን አሳይቷል?
ከአንገቴስ በፊት ፤
#ልቤ_ዝቅ_ብሏል?

#በእምኒ

@Ye_Getamian_mahiber
@Ye_Getamian_mahiber
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
      🔺🀄️🀄️ሉን🔺
           Join us
         🎯     ♡         ❍ㅤ    ⌲ 
ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ
እኔን ለውጥ...

የጭንቀቴ ብዛት ቢያደክመኝም፤
ጎርፉ አይሎብኝ ቢወስደኝም፤
ፈጣን ምላሽ ቢያሻ የነብሴ ጥያቄ፤
አላዘልቅ ቢለኝ ሰርክ መጠበቄ፤
ልትተው ከፈቀድክ እንዲነፍስ ንፋሱ፤
አላማህ ካልሆነ ማስቆም ማስተንፈሱ፤
ስታገል እንዳልኖር ከማልችለው ጋራ፤
እድሜዬን እንዳልፈጅ በከንቱ ስጣራ፤
መኖር እንድችል እወጀቡ ውስጥ፤
አቅም ሰጥተህ እኔን ለውጥ...

#በእምኒ

@Ye_Getamian_mahiber
@Ye_Getamian_mahiber
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
      🔺🀄️🀄️ሉን🔺
           Join us
         🎯     ♡         ❍ㅤ    ⌲ 
ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ
መቆየት
ተወስጄ በሚታየው
"አገልግሎት" በተባለው
መርጋት ተስኖኝ
መቆም አድክሞኝ
ማድመጥ አልቆብኝ
መጠበቅ ጠፍቶኝ
ተራገብኩኝ..
በቻዬን አውርቼ
አንተንም ዘንግቼ
መማር አቁሜ
ተረጋግቼ
አደግሁ ተጣምሜ
ከእውነት ጠፍቼ
የሚያስፈልገውን ሳላስቀድም
አቅቶኝ ማለት "ዝም"
ባከንኩኝ ....
ጥቂቷን አጣሁ
ከእግርህ ስር ጠፋሁ
በልጦብኝ መታየት
አልቻልኩም መቆየት።

#በእምኒ
ጥቅምት 2013

@Ye_Getamian_mahiber
@Ye_Getamian_mahiber
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
      🔺🀄️🀄️ሉን🔺
           Join us
         🎯     ♡         ❍ㅤ    ⌲ 
ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ
መቆየት
ተወስጄ በሚታየው
"አገልግሎት" በተባለው
መርጋት ተስኖኝ
መቆም አድክሞኝ
ማድመጥ አልቆብኝ
መጠበቅ ጠፍቶኝ
ተራገብኩኝ..
በቻዬን አውርቼ
አንተንም ዘንግቼ
መማር አቁሜ
ተረጋግቼ
አደግሁ ተጣምሜ
ከእውነት ጠፍቼ
የሚያስፈልገውን ሳላስቀድም
አቅቶኝ ማለት "ዝም"
ባከንኩኝ ....
ጥቂቷን አጣሁ
ከእግርህ ስር ጠፋሁ
በልጦብኝ መታየት
አልቻልኩም መቆየት።

#በእምኒ
ጥቅምት 2013

React❤️

Subscribe Our YouTube Channel
https://www.youtube.com/@Poetscouncil8394