የገጣሚያን ማኅበር
19.2K subscribers
227 photos
11 videos
11 files
465 links
እዚህ ማኅበር ውስጥ የሚካተቱ የስነ-ጽሁፍ ይዘቶች፦
👉መንፈሳዊ ግጥም
፦ስለ ሀገር ፦ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ፦ስለ ወንጌል ፦ስለቤተክርስቲያን👉መነባነብ
👉ግጥማዊ ትረካ
ይቀላቀሉን
Channel👉 @Ye_Getamian_Mahiber
Group👉 @yegetamianmahiber
YouTube https://www.youtube.com/channel/UCu6J21bKGYAwu8GxXoywbmA
Download Telegram
#በቆሎና_ስንዴ..

ነጋሪ ብታጣ ማየትም ቢሳንህ፤
ቢመስልህ ትክክል ባይፈጥን ቅጣትህ፤
ቢስማማ ለጊዜው ቀኑ ቢታገስህ፤
አይቀርም በእርሻህ ማፍራቱ የዘርህ፤
ተነቅንቆ በዝቶ ሞልቶ በመስፈሪያህ።
ምህረት ሌላ ነገር ህግን አይፃረን፤
ሽፋን እንዳይመስልህ የ'ሱ ታጋሽ መሆን፤
አትሞኝ..ገምግም ተክልህን፤
አጥራ አስተካክል መሄጃ መንገድህን፤
ቀን ቆጥሮ ሲመጣ የለህም መሸሻ
ስንዴ አይታጨድም ከበቆሎ እርሻ።

በእምኒ


Join & share
https://t.me/Ye_Getamian_Mahiber
https://t.me/Ye_Getamian_Mahiber
#በቆሎና_ስንዴ..

ነጋሪ ብታጣ ማየትም ቢሳንህ፤
ቢመስልህ ትክክል ባይፈጥን ቅጣትህ፤
ቢስማማ ለጊዜው ቀኑ ቢታገስህ፤
አይቀርም በእርሻህ ማፍራቱ የዘርህ፤
ተነቅንቆ በዝቶ ሞልቶ በመስፈሪያህ።
ምህረት ሌላ ነገር ህግን አይፃረን፤
ሽፋን እንዳይመስልህ የ'ሱ ታጋሽ መሆን፤
አትሞኝ..ገምግም ተክልህን፤
አጥራ አስተካክል መሄጃ መንገድህን፤
ቀን ቆጥሮ ሲመጣ የለህም መሸሻ
ስንዴ አይታጨድም ከበቆሎ እርሻ።

#በእምኒ


@Ye_Getamian_Mahiber
@Ye_Getamian_Mahiber
#በቆሎና_ስንዴ..

ነጋሪ ብታጣ ማየትም ቢሳንህ፤
ቢመስልህ ትክክል ባይፈጥን ቅጣትህ፤
ቢስማማ ለጊዜው ቀኑ ቢታገስህ፤
አይቀርም በእርሻህ ማፍራቱ የዘርህ፤
ተነቅንቆ በዝቶ ሞልቶ በመስፈሪያህ።
ምህረት ሌላ ነገር ህግን አይቃረን፤
ሽፋን እንዳይመስልህ የ'ሱ ታጋሽ መሆን፤
አትሞኝ..ገምግም ተክልህን፤
አጥራ አስተካክል መሄጃ መንገድህን፤
ቀን ቆጥሮ ሲመጣ የለህም መሸሻ
ስንዴ አይታጨድም ከበቆሎ እርሻ።

“አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤”
  — ገላትያ 6፥7

#በእምኒ

@Ye_Getamian_mahiber
@Ye_Getamian_mahiber
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
      🔺🀄️🀄️ሉን🔺
           Join us
         🎯     ♡         ❍ㅤ    ⌲ 
ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ