የገጣሚያን ማኅበር
19.1K subscribers
244 photos
13 videos
11 files
511 links
እዚህ ማኅበር ውስጥ የሚካተቱ የስነ-ጽሁፍ ይዘቶች፦
👉መንፈሳዊ ግጥም
፦ስለ ሀገር ፦ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ፦ስለ ወንጌል ፦ስለቤተክርስቲያን👉መነባነብ
👉ግጥማዊ ትረካ
ይቀላቀሉን
Channel👉 @Ye_Getamian_Mahiber
Group👉 @yegetamianmahiber
YouTube https://www.youtube.com/channel/UCu6J21bKGYAwu8GxXoywbmA
Download Telegram
ጓደኞቻችሁን እየጋበዛችሁ
#Share

@Ye_Getamian_Mahiber
ዓለም በሁለት ስዎች ምክንያት
ትረበሻለች
👇👇👇👇👇👇👇
ሁሉም ሰው ብያነብ ይመረጣል

1 በአዋቂዎች ዝምታ፦
ብዙ የሚየውቁ፣ሀገሪቷን የሚቀይር ሀሳብን ማምጣት የሚችሉ፣በመንፈሳዊ ዓለም ይሁን፥በምድራዊ ዓለም፥አውቀውና ተምረው ብዙ የዕውቀት ጥግ የያዙ ሰዎች በዝህች ዓለም፥በዝተዋልም፥ተሞልተዋም፤ይሁን እንጂ ዓለማችን እነኝህን ሰዎችን በብዛት አልተጠቀመችም።

ምንም ያህል አዋቂ ብትሆን የዕቀትህን መጠን፥ለሌሎች ለማጋራትና ለማካፈል ቦታ ካላገኘክ ራስህን እንጂ ለሎችን አልጠቀምክም።

ብዙ ግዜ የምናየው በአዋቀዎች ወንበር ላይ አላዋቂዎች ስቀመጡ ነው፤አዋቂዎች በዝህ ምክኒያት፥"ወንበሬ ለምን ተወሰደ"ብለው እ-ሰላማዊ ሰልፍ ከመውጣት ይልቅ፥ዝምታን ይመርጡና ቁጭ ያላሉ።

ዝምታም ብሆንም ኮ ለእነርሱ ከባድ ዕውቀት ነው፤የሚያውቅ ሰው እንጂ፥የማያውቅ ሰው፥ዝምታን አያውቅም። ዝም በሚባልበት ቦታ ዝም ማለት በራሱ ወደር የለሽ ዕውቀት ነው፤"የኔ ወንበር ነው" በማለት ከአላዋቂዎች ጋር በመደራደር አገርን ከመበጥበጥ፣ዝም በመለት የሀገርን ሰላም መጠበቅ የተሻለ ነው።

እስቲ ሊጠይቃችህ፦ ምን ያህል የተማሩና ያወቁ፣ሀገሪቱን መምራት የሚችሉ፣የተሻለ ሀሳብን በማምጣት የሀገሪቱን ዕድገት የማፋጠን ዕውቀት ያላቸው፣እውነትንና ሀቅን የሕይወታቸው መኖሪያ ያደረጉ ስዎች አሉን ምን አለ ሀሰትና ሀሜት፣ጎሰኝነትና ዘረኝነት ቦታቸውን ወርሮኣል።

በመንፈሳዊ ዓለምም ብንፈልጋቸው ስንቶቹ ናቸው፣ከገድላት አንደበት የተማሩ፣መለኮቴ ሥላሠን በውስጣቸው ያሳደሩ፣የሀይማኖት ጀግኖች፣የወንጌል ሰባኪዎች.......ኤሬ ስንቱ ጺፌላቹ ስንቱን ሊተው???? ብቻ እነርሱ ቦታ ከማጣት የተነሳ ዝም በማለታቸው ሀገራችን እየተጎዳች እንደሆነ ይሰማኛል።


2 በአላዋቂዎ ንግግር፦

ይሄኛው ደግሞ ሀገሪቱን ከሚረብሹ ነገሮች መካኬል ዋነኛው ነው፤የአላዋቂዎች ንግግር ምንጭ የለሽ ችግር፣ፈጣሪ ነው፤ምንጩን በታውቅ ኖሮ ምንጩን ትደፍነው ነበር፣ግን ምንጩ አይታወቅም።

የተመረዘ ንግግር በመንፈሳዊ ዓለም ይሁን በምድራዊ ዓለም፣ያልተገረዘ ተውልድን ያፈራል። ከአንደበትህ የሚወጡ ቃላትህ የማንነትህ መለክያዎችህ ናቸው ። ቀና ንግግር ሀገርን የቀናች፣የተስተካከለች፣በምንም ሁኔታና በማንኛውም ጊዜ የማትረበሽ ሀገር ያደርጋታል፤የአላዋቂዎች ንግግር ደግሞ..... ለመናገር ራሱ ይከብዳልም ያሳፍራልም ።

👇👇👇👇👇👇👇
አለማወቅ ኮ ኃጢአት አይደለም፤ ብዙዎች አለማውቃችንን እያውቅን፣በሰዎች እዳንነቀፍ *እኔ አውቃለሁ* እያለን የሚናሽቃብጠው ነገር የሚደብረኝ!!!! ካላውክ አታውቅም
ወደ አዋቂዎች፥ተጠጋና ተማር፤መማር ደግሞ የሚያሳፍር ነገር አይደለም፣የዕውቀትን በር እንድታንኳኳ እና ከፍተህ እንድትገባ የምመረህ ትልቁ መንገድ ነው።

👇👇👇👇👇👇
ሳታውቅ አንድ ጊዜ በተናገርከው ወንድምህ ሊቀየምብህ ይችላልና ከመናገርህ በፍት አሰላስለ እውቅ የምትናገረውን።

👇👇👇👇👇👇
ጥሩ ከተናገርክ ጥሩ ታስባለህ ማለት ነው፤ጥሩ ካስብክ ደግሞ ጥሩ ጥሩን ትተገብረዋለክ ማለት ነው።


#THANKS #share

From ፦SolaDe

join us

@Ye_Getamian_Mahiber
@Ye_Getamian_Mahiber
#ሰላም ሰላም 👉#የገጣሚያን_ማሕበር ቤተሰብ በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ

🗣🗣ከቴሌግራም በተለየ አቀራረብ #የእናንተን ግጥም ለእናንተ አቅርበን ይዘን ለመምጣት ዝግጅት ላይ ነን 👉👉የዩቲዩብ አካውንት ከፍተናል
#share_like_subscribe
በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩን
ቢያንስ #1000_views ከደረስን ወደ ዋናው ፕሮግራም እንገባለን እስከዛው መንፈስን እሚያረሰርስ መዝሙሮች ይለቀቃሉ🧐🧐
📖
📚📚 @Betsitaye
✴️ @S_o_L_e_N_y ✴️ @Taza_Jesus✴️ @Smri2 ✴️ @Betsitaye
ማስታወቂያ ወደ ገጣሚያን ማህበር መቀላቀል የሚችሉት መንፈሳዊ ገጣምያን ብቻ ናቸው

😍😍" on YouTube
https://youtu.be/P_l4Nuo5ptI
🧐አይቆጠርም!



ምህረት የማያውቅ -
              ማረኝ ማረኝ አለ ፣
የሚምረው ደግሞ -
          ምሬዋለው ብሎ ሲመጻደቅ ዋለ ፣
ሳይምር ማረኝ የሚል -
                ምሮ ሚመጻደቅ ፣
በእግዚሩ ፊት ቢቀርብ -
                 በምን ነው የሚጸድቅ???
ምህረት የማያውቅ -
              እንዴት ማረኝ ይላል?
የተማረስ ለምን -
            በደልን ይቆጥራል?
አይቆጠርም!!!!!!!!!!!



Bzu yetemare
Bzu yimral😇

with beti fares
@Betelhemaddisu

🔕 ቻናላችንን #JOIN ማለት እና #SHARE ማድረግ አይርሱ
                    🔻🀄️🀄️ሉን🔻

    @Ye_Getamian_Mahiber
@Ye_Getamian_Mahiber
ዓለም በሁለት ስዎች ምክንያት       
             ትረበሻለች
        👇👇👇👇👇👇👇
    ሁሉም ሰው ብያነብ ይመረጣል

      1 በአዋቂዎች ዝምታ፦
ብዙ የሚየውቁ፣ሀገሪቷን የሚቀይር ሀሳብን ማምጣት የሚችሉ፣በመንፈሳዊ ዓለም ይሁን፥በምድራዊ ዓለም፥አውቀውና ተምረው ብዙ የዕውቀት ጥግ የያዙ ሰዎች በዝህች ዓለም፥በዝተዋልም፥ተሞልተዋም፤ይሁን እንጂ ዓለማችን እነኝህን ሰዎችን በብዛት አልተጠቀመችም።
  
          ምንም ያህል አዋቂ ብትሆን የዕቀትህን መጠን፥ለሌሎች ለማጋራትና ለማካፈል ቦታ ካላገኘክ ራስህን እንጂ ለሎችን አልጠቀምክም።

       ብዙ ግዜ የምናየው በአዋቀዎች ወንበር ላይ አላዋቂዎች ስቀመጡ ነው፤አዋቂዎች በዝህ ምክኒያት፥"ወንበሬ ለምን ተወሰደ"ብለው እ-ሰላማዊ ሰልፍ ከመውጣት ይልቅ፥ዝምታን ይመርጡና ቁጭ ያላሉ።
      
       ዝምታም ብሆንም ኮ ለእነርሱ ከባድ ዕውቀት ነው፤የሚያውቅ ሰው እንጂ፥የማያውቅ ሰው፥ዝምታን አያውቅም። ዝም በሚባልበት ቦታ ዝም ማለት በራሱ ወደር የለሽ ዕውቀት ነው፤"የኔ ወንበር ነው" በማለት ከአላዋቂዎች ጋር በመደራደር አገርን ከመበጥበጥ፣ዝም በመለት የሀገርን ሰላም መጠበቅ የተሻለ ነው።

         እስቲ ሊጠይቃችህ፦ ምን ያህል የተማሩና ያወቁ፣ሀገሪቱን መምራት የሚችሉ፣የተሻለ ሀሳብን በማምጣት የሀገሪቱን ዕድገት የማፋጠን ዕውቀት ያላቸው፣እውነትንና ሀቅን የሕይወታቸው መኖሪያ ያደረጉ ስዎች አሉን ምን አለ ሀሰትና ሀሜት፣ጎሰኝነትና ዘረኝነት ቦታቸውን ወርሮኣል።

        በመንፈሳዊ ዓለምም ብንፈልጋቸው ስንቶቹ ናቸው፣ከገድላት አንደበት የተማሩ፣መለኮቴ ሥላሠን በውስጣቸው ያሳደሩ፣የሀይማኖት ጀግኖች፣የወንጌል ሰባኪዎች.......ኤሬ  ስንቱ ጺፌላቹ ስንቱን ሊተው????  ብቻ እነርሱ ቦታ ከማጣት የተነሳ ዝም በማለታቸው ሀገራችን እየተጎዳች እንደሆነ ይሰማኛል።


     2 በአላዋቂዎ ንግግር፦

    ይሄኛው ደግሞ ሀገሪቱን ከሚረብሹ ነገሮች መካኬል ዋነኛው ነው፤የአላዋቂዎች ንግግር ምንጭ የለሽ ችግር፣ፈጣሪ ነው፤ምንጩን በታውቅ ኖሮ ምንጩን ትደፍነው ነበር፣ግን ምንጩ አይታወቅም።

      የተመረዘ ንግግር በመንፈሳዊ ዓለም ይሁን በምድራዊ ዓለም፣ያልተገረዘ ተውልድን ያፈራል። ከአንደበትህ የሚወጡ ቃላትህ የማንነትህ መለክያዎችህ ናቸው ። ቀና ንግግር ሀገርን የቀናች፣የተስተካከለች፣በምንም ሁኔታና በማንኛውም ጊዜ የማትረበሽ ሀገር ያደርጋታል፤የአላዋቂዎች ንግግር ደግሞ.....  ለመናገር ራሱ ይከብዳልም ያሳፍራልም ።

           👇👇👇👇👇👇👇
  አለማወቅ  ኮ  ኃጢአት አይደለም፤ ብዙዎች አለማውቃችንን እያውቅን፣በሰዎች እዳንነቀፍ *እኔ አውቃለሁ* እያለን የሚናሽቃብጠው ነገር የሚደብረኝ!!!!   ካላውክ አታውቅም
ወደ አዋቂዎች፥ተጠጋና ተማር፤መማር ደግሞ የሚያሳፍር ነገር አይደለም፣የዕውቀትን በር እንድታንኳኳ እና ከፍተህ እንድትገባ የምመረህ ትልቁ መንገድ ነው።

           👇👇👇👇👇👇
       ሳታውቅ አንድ ጊዜ በተናገርከው ወንድምህ ሊቀየምብህ ይችላልና ከመናገርህ በፍት አሰላስለ እውቅ የምትናገረውን።

             👇👇👇👇👇👇
  ጥሩ ከተናገርክ ጥሩ ታስባለህ ማለት ነው፤ጥሩ ካስብክ ደግሞ ጥሩ ጥሩን ትተገብረዋለክ ማለት ነው።


       #THANKS #share

From ፦Solen          

@Ye_Getamian_mahiber
@Ye_Getamian_mahiber
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
      🔺🀄️🀄️ሉን🔺
           Join us
         🎯     ♡         ❍ㅤ    ⌲ 
ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  
ሠላም ቅዱሳን እንዴት ናችሁ

ሀሁላችንም የጠበቀ ቼሩ እግዚአብሔር
የተመሰገነ ይሁን🙏

እንግድህ ዛሬ አዲስ ነገር ይዘንላችሁ መጥተናል።ከዝህ በፊት ብዘዎቻችሁ
እየጠየቃችሁን እንደነበረ እንድሁም
ሀሳብ በማጋራት እንደቆያችሁ ይታወቃል
ይሄም ለምን ግጥሞቹን በዩቲዩብ
ቪዲዮ ሰርታችሁ አትለቁትም የሚል ነበረ
እኛ እንግድህ ሁኔታወችን ከግንዛቤ ወስጥ በማስገባት ነገሮችን እየሰራን ቆይተናል።

የዩቲዩብ ቻኔል ከዛሬ ጀምረን ይፋ እናደርጋለን እግዚአብሔር አግዞን የአገልግሎት አድማሳችን እያሰፋን
እንገኛለን።የጌታ ፈቃ ከሆነ ብዙ
ታሪካዊ የሆኑ ነገሮችን አንድ ላይ
ሆነን ለትውልድ አሻራ እንጥላለን።

በዝህ አገልግሎት ላይ ለመሳተፍ
የሁላችንም መሰጠትን ይፈልጋል
የምናገለግለው የእግዚአብሔርን
መንግሰት ነው።ወንጌልን ጌታ በሰጠን
ጸጋችን እንሰብካለን።ብዙ ሀላፊነት
መወሰድ አለብን።

እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከልብ
እናመሰግናለን አብራችሁን
በማገልገል የነበራችሁ እህት ወንድሞች
አላችሁ አሁንም ጸጋችሁን ተጠቀሙ
ትወልድን ጌታ በሰጣችሁ ጥበብ መንገድን አሳዩ። ለዝህ አገልግሎት ታመይኝ ሰዎችን አድሚን ሆነው
ለማገልገል እንፈቅዳለን።

በዋናነት በዩቲዩብ ላይ የምንለቃቸውን
ቪዲዮችን Edit በማድረግ ልምድ
ያላችሁ አገልጋዮች በውስጥ መስመር
እንድታናግሩኝ ይሁን።በሁሉም ነገሮች
እግዚአብሔር እናከብራለን።ጌታ ጤና
ከሰጠን በTIKTOK Page እንከፍላለን።

አሁን ሁላችሁም ወደ ዩቲዩብ ቻኔላችን
በመሄድ
#Subscribe
#Share
#invite
እንድታደርጉ ስንል በታላቅ ትህና እንገልጻለን።
ፈቃደኛ የሆናችሁ ሰዎች
@S_o_L_e_N_y በዝህ መስመር
እንድታናግን እናውቃለን።

ፀጋ ይብዛላችሁ
YouTube channel Subscribe
አድርጉ
https://youtu.be/GDpmqDxTnPc?si=x0caiRtmFBNWUoaL
ሠላም ይብዛላችሁ ቅዱሳን🥰🥰
አዲስ የተከፈተ የYouTube ቻኔላችን ነው
Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን
ይደግፉ
#Share አድርጉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/@Poetscouncil8394
👆👆👆👆👆👆👆👆
አሁኑኑ subscribe ያድርጉ ጌታ
ይባርካችሁ🙏🙏
አሁን ደግሞ አንድ ጊዜ በጌታ
ፍቅር ወደ ዩቲዩብ ቻኔላችን
ሄደን #Subscribe #Share
And #Comment አድርገን
እንመለሳለን።ተባረኩልኝ❤️
ሊንክ👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/@Poetscouncil8394
Go Go Go............
ዛሬ በዩቲዩብ ቻኔላችን ሁለት ቪድዎች ተለቀዋል🥰😊

አንደኛ
ገጣሚ፦ነጻነት አናቶ
ርዕስ፦ ለገባው
ደቂቃ፦3.13sec


ገብታችሁ #Like #Share #Subscribe and #Comment
ማድረጉ አትርሱ

ሊንክ👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/QUaYduEDlA0
ሁለተኛ ግጥም

ገጣሚ፦ነጻነት አናቶ
ርዕስ፦ሸክላ ሰሪው
ደቂቃ፦1.25sec

ገብታችሁ #Like #Share #Subscribe and #Comment
ማድረጉ አትርሱ

ሊንክ👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/-TgqN0SidtI
አዲስ ድንቅ ግጥም በዩቲዩብ ቻኔላችን ተለቋል።🥰🥰🥰🥰
LINK 👇👇👇👇
https://youtu.be/zegEU8PMvP0

#Share #Like #Subscribe #Comment ማድረግ እንዴይረሳ።