የገጣሚያን ማኅበር
17.4K subscribers
190 photos
10 videos
10 files
286 links
እዚህ ማኅበር ውስጥ የሚካተቱ የስነ-ጽሁፍ ይዘቶች፦
👉መንፈሳዊ ግጥም
፦ስለ ሀገር
፦ስለ እግዚአብሔር ፍቅር
፦ስለ ወንጌል
፦ስለቤተክርስቲያን
👉መነባነብ
👉ግጥማዊ ትረካ
ይቀላቀሉን
Channel👉 @Ye_Getamian_Mahiber
Group👉 @yegetamianmahiber
YouTube https://www.youtube.com/@Poetscoun
Download Telegram
አሁን ደግሞ ሁለት ስራ እንሰራለን
ወደ ቀጣይ ጥያቄ ከማለፋችን በፊት ለሁለት ደቂቃ በዝህ ጉሩፕ
ጓደኞቻችንን Add እናደርጋለን
@yegetamianmahiber

በመቀጠል ደግሞ #የዩቲዩብ
ቻኔሉን #ሼር #Subscribe
እና #Comment ጽፈን እንመለሳለን።

https://youtube.com/@Poetscouncil8394?si=obaDUsZ_w6dHxKaL

ከጨረሳችሁ በኃላ #Screenshot comment ላይ ሼር አድርጉ። ዳይ ወደ ስራ ለሁለተ ደቂቃ 😍😍😍
አሁን ደግሞ ሁለት ስራ እንሰራለን
ወደ ቀጣይ ጥያቄ ከማለፋችን በፊት ለሁለት ደቂቃ በዝህ ጉሩፕ
ጓደኞቻችንን Add እናደርጋለን

🙏👉https://t.me/sportawiw

በመቀጠል ደግሞ #የዩቲዩብ
ቻኔሉን #ሼር #Subscribe
እና #Comment ጽፈን እንመለሳለን።

https://youtube.com/@Poetscouncil8394?si=obaDUsZ_w6dHxKaL

ከጨረሳችሁ በኃላ #Screenshot comment ላይ ሼር አድርጉ። ዳይ ወደ ስራ ለሁለተ ደቂቃ 😍😍😍
አቤት ፍቅር 🥰🥰🥰

ታርቀናል በደሙ ነፃነት አገኘን
በደላችን ሽሮ ልጆችም አስባለን
ስማኝማ አንተ እየሡስ ወዶሀል
አንተን ሊያድንህ እሱ ክብሩን ጥሏል

ሀጢያት የሌለበት በደል የማያዉቀዉ
እሡማ ነበረ ፍፁም የፍቅር ሰዉ
እኛን ሊያድነን ሊታደገን ወዶ
ክብሩን ጥሎ መጣ ከሰማያት ወርዶ።

አይምሠልህ አንተ መዳንህ በቀላል
ጌታ እኛን ወዶ በንጨት ተንጠልጥሏል
እሡ እኛን ወዶ ያልሆነዉ ምን አለ
ነብሱን እስከመስጠት መስቀል ላይ ዋለ።

የተናቀ ሆነ እጅግ የተጠላ
ደሞም የህመም ሰዉ ስናየዉ ጎስቋላ
ደም ግባት የሌለዉ በደዌ የደቀቀ
የሱስ ለኛ ሞቶ ሀጢያት ከኛ ረቀ።

ያስገርማል ፍቅሩ እኛኑ ያየበት
የኛን ህመም ታሞ እሱ ያቃሠተበት
አላየሁም እኔ እንዲህ ያለ ፍቅር
ለጠላቱ ሞቶ ህይወትን የሚችር።

ግርፋት ሲገርፉት በሱ ሲሳለቁ
የአይድ ንጉስ ሆይ ብለዉ ሲሳሳቁ
ዝም አለ ስለኛ ያ ትልቁ ጌታ
ህመማችን ታሞ በችንካር ተመታ።

የአይሁድ ንጉስ ሆይ እራስህን አድን
ከመስቀሉ ዉረድ እስኪ ከሆንክ መድን
እያሉ ሲጮሁ ፍቅሩ ያልገባቸዉ
እሱ ግን እንዲያለ አባት ሆይ ማራቸዉ።


               ተጻፈ በዮናስ


በመቀጠል ደግሞ #የዩቲዩብ
ቻኔሉን #ሼር #Subscribe
እና #Comment ጽፈን እንመለሳለን።

https://youtube.com/@Poetscouncil8394?si=obaDUsZ_w6dHxKaL
አሁን ደግሞ አንድ ጊዜ በጌታ
ፍቅር ወደ ዩቲዩብ ቻኔላችን
ሄደን #Subscribe #Share
And #Comment አድርገን
እንመለሳለን።ተባረኩልኝ❤️
ሊንክ👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/@Poetscouncil8394
Go Go Go............