Yakobe Graphics
7.35K subscribers
284 photos
130 videos
25 files
473 links
መንፈሳዊ Profile Pictureዎችን የሚያገኙበት Channel
Creator @Yakobe27
Download Telegram
🚨አዎን ዝማሬውን #ታውቁታላችሁ ግን የምር እንደማታውቁት አዲስ ዝማሬ በማስተዋል ስሙት ማወቁንማ #እኔም አውቀው ነበር። 🤷‍♂🤷‍♂🤷‍♂
🚨
#በተሸነፈ እና ፍቅሩን ለመረዳት #በሚፈልግ ልብ ስሙት አደራ እንዳትዘምሩት!! እየሰማችሁት #ሊብራራ የማይችለውን የክርስቶስን #የፍቅሩን ልክ #መንፈስ_ቅዱስ እንዲያበራላችሁ በኢየሱስም #ፀለይኩላችሁ!
🚨በቅርቡ #7ተኛ ዙር ለሁላችሁም ቀጥታ #በስልክ የፀሎት ጊዜ ይኖረናል ተዘጋጁ ይሄ ሁል ጊዜ በፊቱ ለመሆን #እንድትጓጉ የሚያደርጋችሁ የክርስቶስ ❤️ #የፍቅሩ❤️ ሀይል ይገባባችኋል!!👇👇👇