Yakobe Graphics
7.1K subscribers
284 photos
130 videos
25 files
473 links
መንፈሳዊ Profile Pictureዎችን የሚያገኙበት Channel
Creator @Yakobe27
Download Telegram
Forwarded from Holy Tube Ethiopia
🚨በዚህ ማለዳ ለማምለክም ሆነ ለማገልገል #በእግዚአብሔር_ቤት💒 ለምትገኙ ሁሉ👇👇👇👇👇

የእውነት ነብችሁን #ከሚያሳርፋት እና ልባችሁን #ከሚመልሰው #ቅዱስ_መንፈስ ጋር ተገናኝቶ መንፈሳዊ #ረሀባችሁ እና እሱን መፈለጋችሁ #ተቀስቅሶ መምጣት ይሁንላችሁ በጌታ በኢየሱስም!!!🥰

ነብሳችሁ ከየምትረዳው የሚታወቅ የእግዚአብሔር #ህልውና ጋር ሳትገናኙ #የተለመደ ፕሮግራም አድርጋችሁ መመለስ አይሁንባች‼️  ይሄ #የልዩነት ማለዳ ይሁንላችሁ #ላመነ ይሁንለት በኢየሱስም

#መንፈስ_ቅዱስ ሁሉ ነገሬ እወድሃለሁ #ላጣህ አልፈልግም😭🔥🥰🥰
🚨አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ
………….........▪️•°○...............……...            
🚨 #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
                 ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia