Yakobe Graphics
7.1K subscribers
284 photos
130 videos
25 files
473 links
መንፈሳዊ Profile Pictureዎችን የሚያገኙበት Channel
Creator @Yakobe27
Download Telegram
Forwarded from Holy Tube Ethiopia
.           🇦🇪 ምስክርነት #ከዱባይ🇦🇪
               ━━━━━⊱✿⊰━━━━
🚨ሰላም ላንተ ይሁን ያባቴ ልጅ ትናንት #በስልክ_ስትፀልይልኝ የነበረውን የእግዚአብሔር መገኘት መግለፅ አልችልም።🔥
በሰውነቴ ሁሉ ላይ ከፍተኛ የሆነ #ሙቀት_ያልፍ እና ይሰማኝ ነበር ኸረ እንዴት ብዬ #ልግለፅ ተናግሬው እንኳን አይወጣልኝም።😭😭😭
ከመቀጣጠል ውጪ አማራጭ የለኝም አባት ሆይ ክብር ላንተ ይሁን🙏🙏🙏
የአባቴ ልጅ እወድሃለሁ ብርክርክ በልልኝ ከፍ በልልኝ🥰🥰🥰
ከዚህ በላይ ክብሩን ይጨምርብክ በኢየሱስ 🙌🙌🙏🥰🥰
………………………………………………………………
🚨በቀጥታ የስልክ ፀሎታችን ብዙዎች ጥልቅ ከሆነ የሀጢያት ልምምድ እየተፈቱ የክብሩ ረሀብተኞች እየሆኑ ነው። ስለሆነው ሁሉ ጌታ ክብሩን ይውሰድ።🙏

🚨 #መንፈስ_ቅዱስ ስፍራ አይወስነውም🔥
🚨ሌሎቻችሁም #ምስክርነቶቻችሁን መላክ ትችላላችሁ!🥰😍🔥🔥
....………….…..▪️•°○......….............
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
🚨 መንፈሳዊ #ረሀቦን የሚጨምሩ #የፀሎት እና #የትምህርት ጊዜያትን በየእለቱ ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ👇👇👇👇
    👉 @HolyTubeEthiopia
    👉 @HolyTubeEthiopia