Yakobe Graphics
7.1K subscribers
284 photos
130 videos
25 files
473 links
መንፈሳዊ Profile Pictureዎችን የሚያገኙበት Channel
Creator @Yakobe27
Download Telegram
Forwarded from Holy Tube Ethiopia
. 😭😭ኢየሱስ😭😭😭
  ━━━━━⊱✿⊰━━━━━
🚨 #ኢየሱስ ብቻ #ትምህርት እና #ሕይወት የሆነበት እናም #ከኢየሱስ ጋር ፍቅር የሚያስይዛችሁ አየር ውስጥ ኑሩ ከዚያም #አትታጡ!

🚨ከኢየሱስ ጋር መዋል #ደስ_ይለኛል ከእርሱ ጋር ስውል ነብሴ ሌላው ነገር ሁሉ ሲቀልባት #አያለሁ!!😭😭😭

🚨ኢየሱሴ የልጅነቴ አምላክ ነህ አንተን ወደ ህይወቴ ማስገባቴ ለህይወቴ ትርጉም ሰቶታል፤ መኖርን ያላንተ አልመርጥም!!

🚨አብሬህ ስውል ይብሱን ወደድኩህ። ስጠራህ ውዬ ስጠራህ ባድር አይሰለቸኝም ኢየሱሴ!!

🚨አንተን ሲያወሩኝ አለመነካት አልችልም፤ በየትኛውም ጊዜ እና ሁኔታ ውስጥ ሆኜ ሳስብህ ነብሴ እንባ ይቀድማታል!😭😭

🚨 #መገኛዬ ነህ ደግሞም #መዳረሻዬ #ኢየሱሴ!😍😍😍
አገልጋይ #መልካሙ ሙሉጌታ!

ቻናሉን ይቀላቀሉ
    @HolyTubeEthiopia
    @HolyTubeEthiopia