Bilaluna Edris (Xuqal.X.Qafarey)
494 subscribers
3.2K photos
223 videos
46 files
2.17K links
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)

« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
                 ቁርኣን[ 3:104 ]


መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
Download Telegram
4_5850471465538818397.mp4
1.9 MB
🇵🇸🇮🇱🚨 የእስራኤል ወታደሮች ወደ ጋዛ ነዋሪዎች የሚያስተላልፈውን የውሃ አቅርቦት ሲቆርጡ..

በሮም ስምምነት መሰረት "ሆን ብሎ የሲቪሎችን ረሃብ እንደ ጦርነት ዘዴ በመጠቀም ለህይወት አስፈላጊ የሆኑትን እንደ የመጠጥ ውሃ አቅርቦትና ውሃውን መመረዝ እንደ የጦር ወንጀል ይቆጠራሉ።" ሲል ይደነግጋል።

#Gaza #ጋዛ #Palestine #Israel #ፍልስጤም #እስራኤል #peaceandlove

Via esleman abay

https://t.me/Xuqal
#እስራኤል_ከአውሮፓሃገራቶች_ሳይቀር_የደረሰባትን_ከፍተኛ_የድፕሎማሲ_ሽንፈት_አመነች!
“በሀማስ የተደረገብን #የስነልቦና_ጦርነት መንገዳችንን ከመቀጠል አያግደንምና ጦርነታችንን እናሸንፋለን”ያለው ወራሪውና ተሸናፊው ኒታንያሆ፣
መግለጫዎቻቸው ድርብ ደረጃዎችን(Double standard) በሚያንፀባርቁ አንዳንድ #የአውሮፓ መሪዎች ላይ ድንጋጤያችንን እንገልፃለን”በማለት ከ #ስፔን#ቤልጅየም እና #አየርላንድ መሪዎች የደረሰበትን የድፕሎማሲ ሽንፈት አምኗል!
ትላንትና የስፔን እና ቤልጅየም መሪዎች በሰጡት ፍትሐዊ አስተያየት ላይ በጣም ከመበሳጨቱ የተነሳ የሁለቱን የአውሮፓ ሀገራት አምባሳደሮች የጠራችውና በመሪዋ በኩል ቁጣዋን የገለፀችው ወራሪዋ እስራኤል፣ዛሬ ደግሞ #የአየርላንድ ፕሬዝዳንትን መግለጫ ዛሬ መቀበል አንችልም”በማለት በተደጋጋሚ የእስራኤልን ህፃናትንና የሆስፒታል ታካሚዎችን ኢላማ ያደረገ የእውር ድንብር የጅምላ ጭፍጨፋ ስትቃወም የነበረችውን አውሮፓዊት ሀገር #አየርላንድ ፕሬዝዳንት መግለጫ ተቃውሟል።
#Bravoo_Ireland!እናመሰግናለን!🙏
በሌላ በኩል ከ6ሚሊዮን በላይ አይሁዶችን የጨፍጨፈው የአዶልፍ ሂትለር ሀገር የሆነችውና እስከቅርብ ግዜ ድረስ በ"Neo Nazi”አይዶሎጂ አራማጆች ከፍተኛ የአይሁድ ጥላቻ እንቅስቃሴ የነበረባት የጀርመን መንግስት ከመሬት ተነስቶ የእስራኤል ደጋፊና ተቆርቋሪ ለመምሰል የሚያደርገውን ግም አካሄድ ኔታንያሆ“የጀርመንን አቋም እና ለእስራኤል ደህንነት ያላቸውን ቁርጠኝነት እናከብራለን”በማለት አድንቋል!
ለማንኛውም #ሀማስ ወራሪዋን በጦርነትም፣በድፕሎማሲም በዓለም አደባባይ ክፉኛ አዋርዷታል ይች ወራዳ!ገና ይዋረዳሉ ኢንሻ አላህ!

https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
#ስለፍልስጢን_ምንአዲስ?
ዛሬ የሃማስ የፖለቲካ ቢሮ ከፍተኛ ባለስልጣን #ዒዘት_አልሪሽቅ መግለጫ ሰጥቷል!
ከንግግሮቹ መካከል የተወሰኑት የሚከተሉት ናቸው!👇
•ባይደን በጋዛ የዘር ማጥፋት ጦርነት ውስጥ #ሙሉ አጋር ነው! ህዝባችን ከእርሱ ምንም ጥሩ ነገር አይጠብቅም።
•ባይደን ስለ ፍልስጤም መንግስት ምስረታ እና  የመንግስቱ መዋቅር ምን መምሰል እንዳለበት ለመናገር እየሞከረ ያለበት #ቅዠት ህዝባችንን አያታልለውም!
•እራሳቸውን እንደ ፍልስጤም ህዝብ ጠባቂ አድርገው የሚያስቡ አካላት(ማህሙድ ዐባስ የሚመራውን የፋታህ ሬብ አስተዳደር ለማለት ይመስለኛል)ለእነርሱ የሚስማማቸውን መንግስት መምረጥ ይፈልጋሉ።
•በጋዛ ሰርጥ እና በዌስት ባንክ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰማዕታት እና ቁስለኞች የፍልስጤም ህዝብ ለከፈሉት መስዋዕትነት #የሚመጥነውን በነጻነት እና በክብር የሚኖሩበትን ሃገራቸውን ይወርሳሉ!
•ከመቶ ቀናት በፊት የአሜሪካው ንግግር #ከሃማስ መወገድ በኋላ በ #ጋዛ ስለሚኖረው አስተዳደር ነበር!
ዛሬ ደግሞ ከ #ኔታንያሁ በኋላ ስለ #እስራኤል እጣ ፈንታ  ሆኗል!

https://t.me/Xuqal 
https://ummalife.com/BilalunaEdris1