Bilaluna Edris (Xuqal.X.Qafarey)
486 subscribers
3.15K photos
218 videos
46 files
2.15K links
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)

« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
                 ቁርኣን[ 3:104 ]


መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
Download Telegram
እጁ ከፍርስራሹ መሐል ይታያል። ከአፈሩ በላይ ትበያ ለብሷል።  በወራሪዋ ሚሳኤል ተደብድቦ የሞትን ፅዋ ከተጎነጨ ሶስት ወራት ተቆጥሯል። ጀናዛው ሲገኝ አካሉ ምንም አልሆነም ነበር። አዲስና ትኩስ ሰውነቱም አይሸት በምስጥም አልተበላ። ሊያፈጥርበት በእጁ የያዛት ተምር ከጭብጡ ስር ችግኝ ሆና በቅላለች። 
ያ አላህ እድለኝነትህ ዱንያ ላይ መታየት በላይ እድለኝነት አለ?

የቴሌግራም ቻናሌን follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@ https://t.me/Xuqal
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህን ቀናት ታሪክ ከቶም ሊረሳቸው የማይችላቸው ቀናቶች ናቸው…🥹

በ ሰሜን ገዛ ውስጥ ከፈረሰ መስጂድ የጁምአ ኹጥባ

የቴሌግራም ቻናሌን follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@ https://t.me/Xuqal
ከቀደምቶች አንዱ፡

ኢብሊስ የሰው ልጅን ከማስተከዝና ተስፋ ከማስቆረጥ በላይ የሚያስደስተው ነገር የለም ብሏል።

ነገሮች ሁሉ የጨለሙብህ፡ ምንም ተስፋ የሌለህ፡ ህይወት ሁሉ የጨለመችብህና ፊቷን ያዞረችብህ አድርጎ ያሳየሀል።

ወንድሜ ሆይ!

እንኳን ተራና ጠፊ የሆነችዋን ዱንያ ቀርቶ፡ የምንናፍቃቸው ረሱልንﷺ በጀነት ማየትን ከጌታችን እንከጅል የለ?

የሱን ፊት ማየት እንከጅል የለ?

ከሶሀባዎች ጋር በጀነት አብሮ መቀማመጥን ተስፋ እናደርግ የለ?

ታዲያ ለከሀዲው እንኳን በሚያምበሻብሽበት ተራና ጠፊ በሆነው ዱንያ ጉዳይ ላይ ምን ተስፋ አስቆረጠህ?

ይልቁንስ ዱዓ ተቀባይነት ይገኝበታል ተብሎ በጣም በሚከጀልበት ሰአት ላይ ነህና፡

ዱዓ አብዛ፡ በረሱል ﷺ ላይ ሶለዋት አብዛ፡ ሰበቡን አድርስ

ከዛም ተስፋ መቁረጥን ተስፋ አስቆርጠው!

🌸صلوات ربي وسلامه عليه

የቴሌግራም ቻናሌን follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@ https://t.me/Xuqal
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምስሉ ልብን ቀስፎ ይይዛል። ታዳጊው ቅጠል ሲበላ አንጀትህ ይላወሳል። ልትጎርሰው የያዝከውን ወደ አፍህ መክተት ያቅትሀል። ኡኹዋ ነዋ!

እርሱ ግን ብርቱ ነው ለነገው ድሎት ዛሬን በቅጠል ያሳልፋል። ያድጋል የጀግንነት ገድሉን ፈፅሞ ገሎ በክብር ይወድቃል።

የቴሌግራም ቻናሌን follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@ https://t.me/Xuqal
"ሞት ልታመልጠው አትችልም ከሱ ከሸሸህ ይደርስብሃል ከተቃረንከው ያሸንፍሃል"

ኢማም ዐሊይ ረዲየሏሁ ዐንሁ
"ከሴት ልጅ ላይ ሃያዕን ካጣህ ስለመጥፎ አሟሟቷ አትጠይቅ"

ሸይኽ ሙሃመድ ቢን ሳሊህ አል ዑሰይሚን ረሂመሁላህ
አላህ፤ እንኳን ለ1446 ዓመተ ሂጅራ ዐዲስ ዓመት አደረሰን!!
1446 ዓ.ሒጅራ
ደስ ደስ የሚል ነገር የምናገኝበትና የምንሰማበት ዓመት ያድርግልን 🥰
ጭንቅላቱን ከትራስ ጋር እንዳገናኘ እንቅልፍ የሚወስደው ሰው ፤ ያለበት ኒዕማ ቀላል እንዳይመስለው

ጌታህን አመስግን
ቲስበሑ 😍
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከመሬት የላይኛው ክፍል ላይ አደብ ያልያዘን አላህ ከመሬት በታችኛው ክፍል ላይ አደብ ያስይዘዋል!

ኢላሂ አድበን 🥹 🤲

የቴሌግራም ቻናሌን follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@ https://t.me/Xuqal
በኢስላማዊው አቆጣጠር የመጀመሪያው ወር ሙሐረም ይባላል ።

ወሩ ሙሐረም መሆኑን እንኳን ሳላስተውል 3ኛው ቀን ላይ ደረስን።

ከረመዷን ቀጥሎ ምርጡ ወር ሙሐረም መሆኑን እንተዋወስ።

ሙሐረም ከአራቱ የተከበሩ ወራት ከሚባሉት መካከል አንዱ ነው።

አላህ ክብርና ልቅና በሠጣቸው ወራትም ሆነ ጊዜያት ውስጥ መልካም መሥራት አላህ ዘንድ የሚወደድ ነው።

የሙሐረምን ዘጠነኛዉን እና አሥረኛውን ቀን መፆምን ዛሬውኑ እንተዋወስ።

አሥረኛው ቀን ዓሹራእ ይባላል ። አላህ ሱ. ወ ነቢዩ ሙሳን ዐ.ሰ. ከአምባገነኑ ፊርዐውን ያዳነበት ቀን።

የቴሌግራም ቻናሌን follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@ https://t.me/Xuqal
|
|
አላህ ፊት ለማኝ ሆነህ ስትቆም ከቃላቶችህ በፊት ልብህን አዘጋጅ።
"ከወንጀሉ የቶበተና የተመለሰ አባቱን አደምን መስሏል፣ በወንጀሉ ላይ የዘወተረና ከመመለስ እንቢ ያለ ጠላቱን ኢብሊስ መስሏል።
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ ረሂመሁላህ
የሰው ልጅ ግማሽ ውበቱ
ምላሱ ነውና…
⇨ ምላስህን አደብ አስይዝ!