#Breaking
√የኢራን ጦር በፓኪስታን በሚንቀሳቀሰው የ“ጀይሸል-ዐድል” ድርጅት ላይ የሚሳኤል ጥቃት ለፈጸመችበት ምላሽ የፓኪስታን ጦር የኢራን ግዛት በሆነችው ሲስታን እና ባሌቸስታን ላይ በሚንቀሳቀሰው የ“ሳርማቻር”ቡድን ላየ ጥቃት ከሰነዘረ በኋላ በኢራን እና በፓኪስታን መካከል ውጥረት ነግሷል።
ሳርማቻር እና ጀይሸል-ዐድል በፓኪስታን እና በኢራን መካከል ባለው ድንበር አካባቢ የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ሲሆኑ በአካባቢው ከፍተኛ የቦንብ ፍንዳታ አድርሰዋል።
√ቻይና በፓኪስታን እና በኢራን መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ለማስወገድ ሽምግልና እንደምትቀመጥ አስታውቃለች።
በፓኪስታን ካራቺ የሚገኘው የቻይና ቆንስል ያንግ ዩንዶንግ በሁለቱ ሀገራት ድንበር በሁለቱም በኩል የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ቡድኖች በጋራ የቦምብ ጥቃት ከፈጸሙ በኋላ የተፈጠረውን ውጥረት ለማስወገድ ሀገራቸው በፓኪስታን እና በኢራን መካከል ሽምግልና ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን ገልጿል።
በሌላ በኩል በስዊዘርላንድ ከዳቮስ ኮንፈረንስ ጎን ለጎን የሳዑዲ አረቢያ እና የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ተገናኝተው ተወያይተዋል።
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1

Telegram
Bilaluna Edris
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0

"በ #ጋዛ ከተማ ውስጥ ከአል-ዘይቱን ሰፈር በስተደቡብ የሚገኘውን ሁለት ማኦዝ አጥፍቶ ጠፊ አውሮፕላኖችን ጨምሮ 3 የጽዮናውያን አውሮፕላኖችን ተቆጣጠርን!”
#አልቀሳም_ብርጌዶች!

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Breaking
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የእስራኤል ተወካይ ያደረጉትን ንግግር በመቃወም በርካታ አምባሳደሮች ከተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ረግጠው ወጡ!
#Bravoo!
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የእስራኤል ተወካይ ያደረጉትን ንግግር በመቃወም በርካታ አምባሳደሮች ከተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ረግጠው ወጡ!
#Bravoo!
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
#Breaking
የማእከላዊ ላቲን አሜሪካዊቷ ሃገር #ኒካራጓ🇳🇮 ደቡብ አፍሪካ በእስራኤል ላይ ፍርድ ቤት ቀርቦ በነበረው የዘር ማጥፋት ወንጀል ክስ ላይ ለመሳተፍ ለአለም አቀፍ ፍርድ ቤት ጥያቄ ማቅረቧን አስታወቀች።
መንግስት በመግለጫው ላይ “ኒካራጓ በጋዛ ሰርጥ የተባበሩት መንግስታት የዘር ማጥፋት ስምምነትን በመጣስ ደቡብ አፍሪካ በእስራኤል ላይ ባቀረበችው የዘር ማጥፋት ክስ ውስጥ እንዲትካተት ለአለም አቀፍ የፍትህ ፍርድ ቤት አመልክታለች!”ብሏል።
በማስስከተልም ኒካራጓ ከፍርድ ቤት ሊሰጡ ሚችሉት የህግ ውጤቶች ሁሉ አካል መሆን ትፈልጋለች፤እናም #የዘር_ማጥፋት ወንጀልን ለመከላከል ያለብንን #ግዴታ ለመወጣት እና የዘር ማጥፋት ወንጀል የፈጸሙትን #ለመቅጣት የበኩሏን አስተዋፅኦ ለማድረግ ትፈልጋለች።”ይላል።
መግለጫው በተጨማሪም #ኒካራጓ ጥያቄዋ ተቀባይነት ካገኘ በጠቅላላው የክስ ሂደት ውስጥ እንደ ሀገር ጣልቃ ለመግባት እንደምትፈልግ ለአለም አቀፍ የፍትህ ፍርድ ቤት ማሳወቋን ገልጿል። “ኒካራጓ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እንደገለጸው፣ የእስራኤል ድርጊት የዘር ማጥፋት ስምምነትን ህግጋት እንደሚጥስ ያምናል” በማለት አብራርተዋል በመግለጫቸው።
መግለጫው አክሎም “የእስራኤል ወታደራዊ ጥቃት በፍልስጤም ህዝብ ላይ የሚደርሰውን ጥቃት #በአስቸኳይ እንዲያቆም የእስራኤል ከፍተኛ ባለስልጣናት በፍልስጤም ህዝብ ላይ የሚሰነዝሩት የዘር ማጥፋት ድርጊት እና የእስራኤል ከፍተኛ ባለስልጣናት በፍልስጤም ህዝብ ላይ የሰጡት ኢሰብአዊ መግለጫዎችም አመላካች ናቸው” ብሏል።
በጃንዋሪ 11, የአለም አቀፍ የፍትህ ፍርድ ቤት ችሎት ደቡብ አፍሪካ በጋዛ ሰርጥ "የዘር ማጥፋት" ወንጀል በእስራኤል ላይ ባቀረበችው ክስ የተጀመረ ሲሆን፣
ባለ 84 ገፆች ማስታወሻ ላይ ጠበቆቹ እስራኤል "በጋዛ ውስጥ የምታደርገውን ወታደራዊ እንቅስቃሴ በአስቸኳይ እንድታቆም" ዳኞች እንዲያዝዙ አሳስበዋል።
ምንጭ፡RT
ለወቅታዊ ሃገር አቀፍና አለምአቀፍ መረጃዎች ይሄን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ!👇
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
የማእከላዊ ላቲን አሜሪካዊቷ ሃገር #ኒካራጓ🇳🇮 ደቡብ አፍሪካ በእስራኤል ላይ ፍርድ ቤት ቀርቦ በነበረው የዘር ማጥፋት ወንጀል ክስ ላይ ለመሳተፍ ለአለም አቀፍ ፍርድ ቤት ጥያቄ ማቅረቧን አስታወቀች።
መንግስት በመግለጫው ላይ “ኒካራጓ በጋዛ ሰርጥ የተባበሩት መንግስታት የዘር ማጥፋት ስምምነትን በመጣስ ደቡብ አፍሪካ በእስራኤል ላይ ባቀረበችው የዘር ማጥፋት ክስ ውስጥ እንዲትካተት ለአለም አቀፍ የፍትህ ፍርድ ቤት አመልክታለች!”ብሏል።
በማስስከተልም ኒካራጓ ከፍርድ ቤት ሊሰጡ ሚችሉት የህግ ውጤቶች ሁሉ አካል መሆን ትፈልጋለች፤እናም #የዘር_ማጥፋት ወንጀልን ለመከላከል ያለብንን #ግዴታ ለመወጣት እና የዘር ማጥፋት ወንጀል የፈጸሙትን #ለመቅጣት የበኩሏን አስተዋፅኦ ለማድረግ ትፈልጋለች።”ይላል።
መግለጫው በተጨማሪም #ኒካራጓ ጥያቄዋ ተቀባይነት ካገኘ በጠቅላላው የክስ ሂደት ውስጥ እንደ ሀገር ጣልቃ ለመግባት እንደምትፈልግ ለአለም አቀፍ የፍትህ ፍርድ ቤት ማሳወቋን ገልጿል። “ኒካራጓ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ እንደገለጸው፣ የእስራኤል ድርጊት የዘር ማጥፋት ስምምነትን ህግጋት እንደሚጥስ ያምናል” በማለት አብራርተዋል በመግለጫቸው።
መግለጫው አክሎም “የእስራኤል ወታደራዊ ጥቃት በፍልስጤም ህዝብ ላይ የሚደርሰውን ጥቃት #በአስቸኳይ እንዲያቆም የእስራኤል ከፍተኛ ባለስልጣናት በፍልስጤም ህዝብ ላይ የሚሰነዝሩት የዘር ማጥፋት ድርጊት እና የእስራኤል ከፍተኛ ባለስልጣናት በፍልስጤም ህዝብ ላይ የሰጡት ኢሰብአዊ መግለጫዎችም አመላካች ናቸው” ብሏል።
በጃንዋሪ 11, የአለም አቀፍ የፍትህ ፍርድ ቤት ችሎት ደቡብ አፍሪካ በጋዛ ሰርጥ "የዘር ማጥፋት" ወንጀል በእስራኤል ላይ ባቀረበችው ክስ የተጀመረ ሲሆን፣
ባለ 84 ገፆች ማስታወሻ ላይ ጠበቆቹ እስራኤል "በጋዛ ውስጥ የምታደርገውን ወታደራዊ እንቅስቃሴ በአስቸኳይ እንድታቆም" ዳኞች እንዲያዝዙ አሳስበዋል።
ምንጭ፡RT
ለወቅታዊ ሃገር አቀፍና አለምአቀፍ መረጃዎች ይሄን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ!👇
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
Telegram
Bilaluna Edris
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
#Breaking!
“እስራኤል በተኩስ አቁም ሃሳብ ተስማምታለች!ከሃማስም የመጀመሪያ አወንታዊ ማረጋገጫ አግኝተናል!”
#ኳታር
የኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማጂድ ቢን መሀመድ አል-አንሷሪ እንዳሉት እስራኤል በጋዛ የተኩስ አቁም ሃሳብን ተቀብላ ዶሃ ሃማስን በተመለከተ ከሃማስ ንቅናቄ የመጀመሪያ አወንታዊ ማረጋገጫ እንዳላት ጠቁመዋል።
በእስራኤል እና በሃማስ መካከል የተኩስ አቁም እና የእስረኞች ልውውጥ ለማድረግ ስላደረጉት ድርድር እና እንዳይጠናቀቅ ስለሚያደርጉት መሰናክሎች ባለፉት ጥቂት ሰዓታት ውስጥ አዳዲስ ዝርዝሮችን ይፋ አድርጓል።
የአሜሪካው ዎል ስትሪት ጆርናል እንዲህ ሲል ጽፏል:- “በጋዛ ሰርጥ ላይ በተደረገው ድርድር ላይ ያሉ ተሳታፊዎች ለ6 ሳምንታት የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እየተወያዩ ነው፣ ነገር ግን ከዚያ በኋላ እስራኤል ከተመሳሳይ ሃይል ጋር ጦርነቱን ለመቀጠል አስቸጋሪ ይሆናል።የታገቱትን መፍታት የሚጀምረው በጋዛ ነው።”
ባለሥልጣናቱ ለጋዜጣው እንደተናገሩት “በርካታ ከባድ የሆኑ መሰናክሎች እዚህ ስምምነት ላይ መድረስን አስቸጋሪ ያደርጉታል፣ ነገር ግን መሰናክሎቹ ከተወገዱ ከሳምንት እስከ 10 ቀናት ባለው ጊዜ ውስጥ ስምምነቱ ላይ መድረስ ይቻላል” ብለዋል።
የእስራኤሉ ዬዲዮት አህሮኖት ጋዜጣ የሐማስ ንቅናቄ ከእስራኤላውያን ጋር ያለውን ስምምነት ለመጨረስ የ3 እስረኞችን ፋይል እንደያዘ ያረጋገጠ ሲሆን ሶስቱ በእስራኤል እስር ቤት የሚገኙ እስረኞችም 1ኛ:ማርዋን ባርጋውቲ
2ኛ:አህመድ ሳዳት እና
3ኛ:ዐብደሏህ ባርጋውቲ መሆናቸውን አመልክቷል።
ጋዜጣው "ማርዋን ባርጋውቲ ከፕሬዚዳንት ማህሙድ አባስ በኋላ ባለስልጣኑን ለመምራት ተመራጭ እጩ ሆኖ በዌስት ባንክ የቅርብ ጊዜ የህዝብ አስተያየት መስጫ ተደርጎ ይቆጠራል" ሲል አመልክቷል።
ጋዜጣው በመቀጠል፡ “ሀማስ አጥብቆ የጠየቀውን ሁለተኛ እስረኛ በተመለከተ፣ በ2001 ሚኒስትር ረሃቫም ዛኢን ለመግደል ያቀደው የታዋቂው ግንባር ዋና ፀሃፊ አህመድ ሳዳት ሲሆን በፍልስጤም ማህበረሰብ ውስጥ ጠቃሚ ታዋቂ ሰው ተደርጎ ይወሰዳል ብሏል።
ሦስተኛው እስረኛ የሐማስ አባል የሆነው አብዱላህ ባርጋውቲ በዌስት ባንክ ከሚገኙት የድርጅቱ ወታደራዊ ክንፍ መሪዎች አንዱ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ የ67 ዓመት እስራት ተፈርዶበታል ይህም በእስራኤል ውስጥ "ከዚህ በፊት ታይቶ የማያውቅ" ፍርድ ነው በማለት አስፍሯል።
የሃማስ ባለስልጣን ለሮይተርስ እንደተናገሩት የተኩስ አቁም ሀሳብ ሶስት እርከኖችን ያካትታል።
ቀደም ብሎ የእስላማዊ ጂሃድ እንቅስቃሴ ዋና ጸሃፊ ዚያድ አል-ናክሃላህ፣ ሀማስ የእስራኤል እስረኞችን በተመለከተ ማንኛውንም ግንዛቤ ለመፍጠር ሁሉን አቀፍ የተኩስ ማቆም እንደሚያስፈልግ አረጋግጧል ብለዋል።አክለውም “ሁለገብ የተኩስ አቁም ስምምነት ሳናረጋግጥ፣ የወረራ ኃይሎች ከስፍራው ሳይወጡ፣ መልሶ ግንባታን ከማረጋገጥ እና ለፍልስጤም ህዝብ መብት የሚያረጋግጥ ግልጽ ፖለቲካዊ መፍትሄ ሳናረጋግጥ ምንም አይነት መግባባት አንፈጥርም” ብለዋል።
የሐማስ ፖለቲካ ቢሮ ኃላፊ ኢስማኢል ሃኒዬህ “ንቅናቄው ማንኛውንም ከባድ እና ተግባራዊ ጅምር ወይም ሀሳብ ለመወያየት ክፍት መሆኑን አረጋግጠዋል፤ ይህም ወረራውን በአጠቃላይ ማቆም እና ለህዝባችን የመጠለያ ሂደትን እስከማስጠበቅ ድረስ ነው” ብለዋል።
የሃማስ የፖለቲካ ቢሮ ኃላፊ የሚዲያ አማካሪ ታሄር አል-ኖኖ የኳታር አስታራቂ ጊዜያዊ የእርቅ ስምምነትን ከጠቀሰ በኋላ ንቅናቄው በጋዛ ውስጥ "ሁሉን አቀፍ የተኩስ አቁም" እንደሚፈልግ አስታውቋል።
በሐማስ እንቅስቃሴ ውስጥ የውጪ ብሄራዊ ግንኙነት ዲፓርትመንት ኃላፊ አሊ ባርካ በበኩላቸው “የእኛ ውሳኔዎች የተኩስ ማቆም፣ የራፋህ መሻገሪያ መከፈት ፣የጋዛ ሰርጥ መልሶ ግንባታ እና እስረኞችን ለመልቀቅ ዓለም አቀፍ የአረብ ቁርጠኝነት ናቸው!”ብለዋል።
የሃማስ የፖለቲካ ቢሮ ኃላፊ ኢስማኢል ሃኒዬ ወደ ግብፅ ሲደርሱ በ“ሀማስ” ስም ብቻ ሳይሆን በቡድኖች ስም ምላሽ እንደሚሰጥ ይጠበቃል።
“የታቀደው የእስረኞች ልውውጥ 3 ደረጃዎች አሉት።ይሄውም: የመጀመርያው ደረጃ ለሰላማዊ ዜጎች ሲሆን የሚቆይበት ጊዜ 45 ቀናት ሲሆን ሁለተኛው ደረጃ ደግሞ ለወታደሮች ነው።ነገር ግን የተገደበ ጊዜ የለውም።ሦስተኛው ደረጃ ደግሞ በሁለቱ ወገኖች መካከል ያሉ ወሳኝ አካላት ልውውጥ ሲሆን ይሄም የተወሰነ ቀነ ገደብ የለውም ተብሏል።
ምንጭ፡ RT ከዎል ስትሪት ጆርናልና ከሌሎች ኤጀንሲዎች ያሰባሰበው መረጃ።

ኒው ዮርክ ታይምስ የእስራኤል ባለስልጣናትን ጠቅሶ እንደዘገበው እስካሁን ባለው ሂደት #ኢራን:
√185 ሰው አልባ አውሮፕላኖች፣ √36 ክራይዝ ሚሳኤሎች እና
√110 ከመሬት ወደ ላይ የሚወነጨፉ ሚሳኤሎችን አስወንጭፋለች!
- አብዛኛወቹ በቀጥታ ከ #ኢራን ሲሆኑ ጥቂቶቹ ከየመን እና ከኢራቅ የተላኩ ናቸው!
#አልጀዚራ
@ https://t.me/Xuqal

በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢራን ተወካይ ለፀጥታው ምክር ቤት ባስተላለፉት መልእክት፡-
√ጥቅማችንን እና የግዛት አንድነትን ኢላማ ያደረገ ማንኛውም ጥቃት በህጋዊ መንገድ ምላሽ ለመስጠት #ቃል_እንገባለን!
√እስራኤልን ከማንኛውም ወታደራዊ እርምጃ #እናስጠነቅቃለን!ለማንኛውም ጥቃት ምላሽ ለመስጠት #ቁርጠኞች ነን!
√አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ህጋዊ የመከላከል መብታችንን ከመጠቀም ወደኋላ አንልም!!
#endeed!

#BREAKING
የኢራኑ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲ፣የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሁሰይን አሚር አብዱላሂ እና አብሯቸው የነበረው የልዑካን ቡድን በሙሉ በሄሊኮፕተር አደጋው መሞታቸውን የኢራን መንግስት ቴሌቭዥን አስታውቋል!
#አልጀዚራ
የቴሌግራም ቻናሌን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ