UAT Tutorial Official
13.3K subscribers
103 photos
9 videos
8 files
121 links
This channel is created to provide very clear, easy and well understandable UAT exam Tutorial for Ethiopian students who aspire to join AAU. We are Pioneers ! Since 2016.


Ask: @UATsupport

Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
AAU UAT ምዝገባ officially ሊጀመር ነው❗️



https://vm.tiktok.com/ZMALAHhjR
3
በየቀኑ ተነስተን ለእናንተ ስኬት እንድንተጋ የሚያደርጉን እንደዚህ አይነት ከእናንተ የምንሰማቸው የደስታ መልዕክቶች ናቸው።
ከምንም በላይ የኛ ትልቁ ደስታ እናንተን ለስኬት ማብቃት ነው።

በርቱልን!

ቻሌንጁን ለመቀላቀል: https://vm.tiktok.com/ZMHGUPDEod4pw-tRSmB/

📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot

For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport

🔄 Share: @UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●
12🔥1
ሳይጠና ምዝገባ!!🤔 ምን የሚሉት ነው🤔!!

🔹 የUAT ፈተና ምዝገባ 🗓 ዛሬ ነሀሴ 15 ይጀመራል፤ ነገር ግን እስካሁን ዝግጅት ያልጀመርን አንጠፋም🫢

🔹 በብቃት ከተጠቀምን የቀረን ጊዜ ከፍተኛ ውጤት ለማምጣት በቂ ነውእንዳይሳሳቱ "ዘግይቶ የመጣ ያልመጣ አይደለም"

✔️ስለባከነብን ጊዜ ከመጨነቅ😔 ይልቅ ጥናታችንን Exam oriented አድርገን በየእለቱ ከUAT ጋር በሚመሳሰሉ ነገሮች ላይ በማሳለፍ ራሳችንን ለፈተናው ብቁ ማድረግ እንችላለን።

💠ያስታውሱ፡- የጥቂት ሳምንታት በትኩረት ማጥናት ለወራት ከተበታተነ ጥረት ይልቅ ዋጋ አለው😎። የቀረው ጊዜ በጣም በቂ ነው እያልን ነው። ግን ነገ ከመጀመር ዛሬ መጀመር የተሻለ ዕድል ይዞ ይመጣል።

💹 UAT Tutorial Official አሁንም ተጠቀሙና ተሽላችሁ ተገኙ ይላችኋል!!።

ከ2016 ጀምሮ ለዓመታት በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች የአዲስ አበባ ዩኒቨሪስቲ ተማሪ እንዲሆኑ ያስቻለውን የUAT Tutorial ሌክቸሮችን በምትፈልጉት አማራጮች ማግኘት ትችላላችሁ።

App:  Download
Website : www.havanacademy.com
Bot:@UATtutorial_bot

Ask: @UATsupport
5🎉1
Transcript issue must be solved before the deadline ❗️

https://vm.tiktok.com/ZMALVuw5N/
2
እስከዚህ ሰዓት ድረስ portal active አይደለም!

በቀጣይ ሰለምዝገባው ብዙ አዳዲስ ነገሮችን የምንለቅ ይሆናል።

ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው

@UATtutorialOfficial
Trusted and Top Ranked!
7
Don’t use this, it’s not yours because currently you don’t have AAU Id or username.


Please watch how to register easily

https://t.me/UATtutorialofficial/12104


Share:@UATtutorialOfficial
🙏42
About Quota of each department

Acceptance capacity

https://vm.tiktok.com/ZMALWuTU7/
3
Applicants who wish to be considered for the AAU Presidential Scholarship must meet the following criteria:

✔️Attain a score of 500 or above in the 2017 E.C. ESSLCE
✔️Successfully pass the University Admission Test (UAT) administered by Addis Ababa University
✔️Provide consent to be placed in a department or discipline alongside government-sponsored students, based on merit and institutional placement guidelines

@UATtutorialOfficial

Register: @UATtutorial_bot
4
💡 Self sponsorship ተማሪዎች እነማን ናቸው? 💡

📌 Self sponsorship ማለት ተማሪዎች በትምህርታቸው ወቅት የራሳቸውን የትምህርት ክፍያ በራሳቸው እየከፈሉ እንዲማሩ የሚደረግ የተመቻቸ ሁኔታ ነው።

📌 እነዚህ ተማሪዎች የምግብንም እንዲሁም የDorm ክፍያ ወጪ በራሳቸው ይሸፍናሉ።

💫 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እና Self sponsorship student ግንኙነት

📌 AAU ራስ ገዝ University ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ይህንን ለተማሪዎች የተመቻቸ ሁኔታ ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ይዞ ብቅ ብሏል።

📌AAU Self sponsorship ተማሪዎችን በብዛት የተቀበለው በ2017 ዓ.ም ሲሆን የዚህ ሁኔታ ተጠቃሚ ተማሪዎች አንደየ Departmentኣቸው የትምህርት ክፍያቸው ይለያያል።

📌እነዚህ ተማሪዎች በይበልጥ የፈለጉት Department የመግባት ዕድል አላቸው።

📌በ2017 ዓ.ም በነበረው መረጃ መሠረት በAAU የአንድ ተማሪ የትምህርት ክፍያ የሚሰላው በECTS ሲሆን ትልቁን ክፍያ የሚፈፅሙት የ Medicine ተማሪዎች ነበሩ።

📌 ምግብና Dorm የሚጠቀም ተማሪ ከትምህርት ክፍያው በተጨማሪ በየወሩ ለምግብ 4500 birr እንዲሁም ለDorm 1000 birr ይከፍላል። (የ2017 መረጃ)

📌 እነዚህ ተማሪዎች በ Semister (በ 5 ወር) 2 ጊዜ ወይም በትምህርት ዓመቱ 4 ጊዜ የትምህርት ክፍያቸውን በTele birr ወይም በ CBEBirr plus በኩል እንዲፈፅሙ Universityው አመቻችቷል።

Register for the tutorial:
@UATtutorial_bot

Share: @UATtutorialofficial
2👍2
Government scholarship ተማሪዎች እነማን ናቸው?🤔

📌Government scholarship ማለት ተማሪዎች በትምህርታቸው ወቅት ምንም አይነት የትምህርት ገንዘብ ሳይከፍሉ 🙅በመንግሥት ወጪ ተሸፍኖላቸው እንዲማሩ የሚደረግ ሁኔታ ነው።

📌 እነዚህ ተማሪዎች ምግብና Dorm በነፃ የሚጠቀሙ ሲሆን ተማሪዎቹ ከተመረቁ በኋላ በአነሰተኛ ክፍያ እንዲከፍሉ ይደረጋል።

📌 በEthiopia ውስጥ የሚገኙት Universityኦች ተማሪዎችን በGovernment scholarship የሚያስተምሩ ሲሆን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲም የሚቀበለውን የGovernment scholarship ተማሪዎች ይቀንስ እንጂ አሁንም ይጠቀምበታል።

📌 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በGovernment scholarship ተማሪዎችን በአነስተኛ ቁጥር የተቀበለው በ2017 ዓ.ም ነበር።

📌 ተማሪዎች በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ  በGovernment scholarship ለመማር 3 ነገሮችን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል ፦
      1. የዘንድሮ EUEE ተፈታኝ ሆኖ ውጤት የመጣለት
      2. ከ ወረዳ የድጋፍ ደብዳቤ
      3. UAT ተፈታኝ ሆኖ ውጤት የመጣለት

📌 እነዚህ ተማሪዎች ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከገቡ በኋላ የፈለጉት Department ለመግባት ከፍተኛ ፉክክር ይጠብቃቸዋል።

Share : @UATtutorialofficial

Register for the tutorial: @UATtutorial_bot
4👍1
በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚትፈልጉትን ዲፓርትመንት ለማግኘት Consider የሚደረጉ 4 ነገሮች

https://vm.tiktok.com/ZMAN2SSp5/
2
📌 እነዚህ የድጋፍ ደብዳቤ sample ናቸው።

📌 ደብዳቤዎቹ ከቦታ ቦታ ይለያያሉ !!

📌 ወደ ምታፅፉበት ወረዳ ወይም ቀበሌ ስትሄዱ አንዳንድ ቦታ መታወቂያ ስትጠየቁ አንዳንድ ቦታ ደግሞ ምስክር ልትጠየቁ ትችላላችሁ።

📌 ዋናው ነገር ለ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መፃፉ እና ማህተብ መኖሩ ነው።

Share: @UATtutorialofficial

Register: @UATtutorial_bot
10🔥1
ልጄ ስያድግ/ስታድግ ዶክተር ይሆናል/ትሆናለች ‼️

💡ይሄ የአብዛኛው አትዮጵያዊ ወላጅ ምኞት ነው:: እናንተስ ምን መሆን ነው የምትፈልጉት? መልሳችሁ Doctor ከሆነ፤ ከህልማችሁ ጎን ለመቆም ዝግጅታችንን ጨርሰን እየጠበቅናችሁ ነው::

🔆Medicince Aspirants
በመድናችን አዲስ አበባ በሚገኛው ቅዱስ ጳውሎስ ሚልንየም የ ሕክምና ትምህርት ቤት ለመማር እያሰባችሁ ነው

💢ታድያ, በ2018 ዓ.ም  በቅዱስ ጳውሎስ ሚልኒየም ሜድካል ኮሌጅ የህክምና ትምህርት ለመማር COC ፈተና ወይም የመግበያ ፈተና እንደምጠብቃችሁ አስባችሁበት ታውቅላችሁ?

💥በዓመታት የሥራ ልምድ እጥፍ ድርብ ተራምደናል። በርካታ ተማሪዎች የልጅነታቸውን ህልም እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ መልካም አሻራችን አስቀምጠናል።

💫ማዕከላችን እጅግ በጣም ቀላል፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆነ የ coc ቱቶሪያል ፕሮግራም በመቅረጽ የህክምና ት/ት ቤት መግቢያ በር፣  የሃኪሞች መገኛ ቦታ እንዲሁም ለነገ ሀኪሞች የመንደርደሪያ ሜዳ ሆኖ ጉዞውን ቀጥሏል።

ዘንድሮ ደግሞ በ አይነቱ ለየት ያለ COC simulation program ይዘን ስለመጣን ረሱን ፈተና የሚመስል ተለማምዳችሁ ነው ወደ ፈተናው አደራሽ የምትገቡት::
💥ሁሉንም የፈተናውን ይዘቶችን በ Lecture video፣ ኖት እና ጥያቄዎች እናስተምራቹሃለን::

🔆 በሚያስፈልጋችሁ ሁሉ እናንተን አግዘን ካሰባችሁት እንድትደርሱ የምናደርግ ይሆናል::

💢ዛሬውኑ ይቀላቀሉን
ለመመዝገብ:
@havanacademybot
ለማናገር :
@Drhavan

Share to your friends 🙏
@havancocpreparation
6🔥1
Important Updates on UAT Registration ❗️

https://vm.tiktok.com/ZMANA2nFq/
UAT Exam , Last year questions and Samples

https://vm.tiktok.com/ZMANUcqVa/
ውድ ተማሪዎች ስለ UAT ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ⤵️

09 07 66 77 55
09 08 66 11 22

Ask: @UATsupport

Tutorial: @UATtutorial_bot
👍92🎉1