UAT Tutorial Official
13.3K subscribers
103 photos
9 videos
8 files
122 links
This channel is created to provide very clear, easy and well understandable UAT exam Tutorial for Ethiopian students who aspire to join AAU. We are Pioneers ! Since 2016.


Ask: @UATsupport

Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
እልፍ ይመዘገባል ጥቂት ያልፋል 🤔 ግን ለምን?🤔

ሰሞኑን ስለ UAT ምዝገባ ብቻ እየተወራ ስለሆነ ዋናውን ነገር እነዳትረሱ ዘንድ

🔹 ብዙዎቻችን ለፈተናመመዝገብ ብቻውን በቂ ነው ብለን እናምናለን🤷፤ ነገር ግን መመዝገብ ብቻውን ስኬት ሊሆን አይችልም🙅‍♀️

🔹 ያልዘራነውን መሰብሰብ 👩‍🏫አንችልም አደል! በ2017 15ሺ ተማሪዎች ፈተናውን የተቀበሉ ሲሆን፤ ከ70% በላይ የሚሆኑ ተማሪዎች ዩንቨርሲቲውን ለመቀላቀል የምያስችላቸውን ውጤት ማምጣት አልቻሉም ግን ተመዝግበዋል💀

🔹 የAAU መግቢያ ቁልፍ የሚሰጠው ለተመዘገቡት አይደለም ነገር ግን ለተዘጋጁት ነው እንጂ

🔹 ለፈተናው ተዘጋጅተን ራሳችንን ብቁ ካላደረግን፤ እንግዲያው በባዶ መሬት ህልሞቻችንን እየገነባን ነው።

🔹 ይህን በፍፁም መርሳት የለብንም:- ፈተናዎች ተስፋ ያላቸውን አይሸልሙም፤ የሚሠሩትን ግን ይሸልማሉ።


📝 UAT Tutorial Official አሁንም ጠንክሮ ይዘጋጁና ራስዎን ከሌሎቹ በላይ ሲሆኑ ይመልከቱ! ይለናል!!

ከ2016 ጀምሮ ለዓመታት በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች የአዲስ አበባ ዩኒቨሪስቲ ተማሪ እንዲሆኑ ያስቻለውን የUAT Tutorial ሌክቸሮችን በምትፈልጉት አማራጮች ማግኘት ትችላላችሁ።

App:  Download
Website : www.havanacademy.com
Bot:@UATtutorial_bot

Ask: @UATsupport
💯32
UAT Exam format and structure

https://vm.tiktok.com/ZMANsQpWS/
👍1
💥ዛሬ 8:30 ላይ Manchester city vs Tottenham የሚደረገውን ጨዋታ ስንት ለስንት እንደሚጠናቀቅ በትክክል ቀድሞ ለገመተ የ UAT Tutorial ተማሪን የ100 ብር ካርድ ሽልማት እንሸልማለን።

💫Put your answer in the comment section. Good luck!

To register for UAT Tutorial click ↙️
@UATtutorial_bot
1
AAU Presidential scholarship

https://vm.tiktok.com/ZMANTFsUb/
ከፍላቹህ የተመዘገባቹህ የUAT Tutorial ቤተሰቦች ነገ ማለትም እሁድ 4ኛ Assessment ይኖራል። ለነገም እንደከዚህ ቀደሙ ከፍተኛ ዉጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች አጓጊ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋል።

1 ብለን ጀምረን አሁን ላይ ሌክቸር 13 ደርሰናል። በእያንዳንዱ ሌክቸር ስር የራሱ ቪዲዮ፣ ኖት እና ጥያቄዎች አሉት።

ዝግጅት በPdf ብቻ አይሆንም ጃል። ያለፈዉን Pattern አይተህ የወደፊቱን መገመት አለብህ። ዉጤታማነቱን በተደጋጋሚ በተግባር ያስተውልነዉን የአጠናን ዘዴ ላሳያቹህ።
40% ጊዜያቹህን Concept Understanding ላይ, 30% ያለፉ ጥያቄዎችን መስራት ላይ ቀሪዉን 30% ጊዜያቹህን ደግሞ ካሁን ቀደሙ በመነሳት ቀጣይ ሊመጡ የሚችሉ ጥያቄዎች ላይ ትኩረት በማድረግ ማንኛዉም ተማሪ ዉጤታማ መሆን ይችላል። የጎበዝ ተማሪዎች ምስጢር ይህ ነው። UAT Tutorial የተመዘገቡ ተማሪዎችን በዚህ መልኩ እያዘጋጀናቸው ነው።

ከዚህም አልፎ ሁሉም የተመዘገቡ ተማሪዎች በቀዳሚነት የገነባነውን የSimulation System እየተጠቀሙ በየጊዜው ራሳቸዉን እየፈተሹ ይገኛሉ ። አዲስ የጀመርነዉን "Word Bank" ተጠቅመው በየቀኑ UAT ፈተና ላይ በተደጋጋሚ የሚመጡ የተወሰኑ ቃላትን(Vocabulary) እያወቁ ነው። (Btw ዛሬ Vocabulary Quiz ነበር። ተማሪዎቻቸን አል.ተ.ቻ.ሉ.ም ነው ምላቹ።)
ይሄን ሁሉ በ400 ብር ብቻ። በውነቱ 1000 ብር ራሱ ያንስበታል።


እናንተስ ምን እየጠበቃቹህ ነው? መቼስ ነገርን ለነገ ማለት የዉድቀት መጀምሪያ እንደሆነ አላስረዳቹህም። ታዉቁታላቹህና። ዛሬውኑ ተቀላቅለው Assessment 4ን ይውሰዱ። ሽልማቱን አታገኙትም። ምክንያቱም ቀደመው የተመዘገቡ ተማሪዎቻችን በአንድ ቀን አትበልጧቸውም። Facts(Prove me Wrong!)

📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot

For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬
@UATsupport

🔄 Share:
@UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●
🔥3🥰21