UAT Tutorial Official
18.3K subscribers
317 photos
17 videos
102 files
243 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

በልዩ 25% ቅናሽ ሁለተኛ ዙር የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግቢያ UAT ፈተና ቱቶሪያል እሁድ መስከረም 4, 2017 ተጀምሯል። እንዳያመልጣችሁ!

ከመጀመሪያው ዙር ቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
Competition at AAU is on fire!!😔

የምትፈልጉትን ዲፓርትመንት ተቀላቅላችሁ ለመማር GPA 4(::) ማምጣት ግዴታ ይመስላል!!

🔸የግቢ ላይ ቆይታችሁ ወሳኝ ምዕራፍ ማለት ፍሬሽማን እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለውም ::

🔸እስካሁን ባለው እውነታ መሰረት በተለያዩ አጋጣሚዎች ተጨማሪ ቱቶሪያል ያገኙ ተማሪዎች የተሻለ ውጤት ያስመዘግባሉ::

🔸እናንተስ ጥሩ ውጤት ሰርታችሁ የምትፈልጉትን ዲፓርትመንት መግባት ትፈልጋላችሁ?

🔸ዝግጅታችሁን ከአሁኑ ቀስ እያላችሁ ብትጀምሩ የተሻለ ይሆናል:: Your future is on your hand!!

✔️የሃቫን አካዳሚ ፍሬሽማን ቱቶሪያል ምዝገባ ዛሬም አንደቀጠለ ነው::

🔺ቱቶሪያሉ ለማን ለማን ይሰጣል?
Natural science Freshman
Social science Freshman

💻ቱቶሪያሉ በምን እና እንዴት ይሰጣል?

በዌብሳይት
በስልክ መተግበርያ(Application)
እንዲሁም በቴሌግራም private class አማራጮች የሚሰጥ ይሆናል::

✔️Your Freshman GPA Matters!!

👨‍💻ለመመዝገብ ⤵️
🔸@havanacademybot

🔸@Havanacademyofficial💠
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
17👍4👌2🫡2💯1💊1
🤫 This is 🤫,

እስካሁን ጥቅቶች ብቻ አውቀውበታል!
▶️ከላይ ባለው ምስል ላይ እንደምታዩት "Register Now" የምለውን አማራጭ ተጠቅማችሁ ስትመዘገቡ Discount የምታገኙ ይሆናል::

ታድያ የቻናላችን ቤተሰቦች ብቻ የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ይሆናሉ::

🔸 ለመመዝገብ⤵️
▶️ @havanacademybot

🔸@havanacademyofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
16👍3🔥1
Submitted a Complaint.docx
81.8 KB
📌Complain ያቀረባችሁ ተማሪዎች ምላሹን ከላይ ባለው File በስማችሁ ፊት ለፊት ተያይዞላችኋል።

📌Section, placement ... portal ላይ ገብታችሁ Check አድርጉ። (Freshman -----> My section)

📌ለመመዝገቢያ password የምትወስዱት ከRegistrar office ነው።


@UATTutorialofficial
13👍2
3:30 LT ላይ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፍሬሽማን ኮርሶች እንዴት እንደምትመዘገቡ ቪድዮ የምንለቅ ይሆናል።

@Havanacademyofficial
👍163
How to register and fill cost sharing 👇

https://vm.tiktok.com/ZMAutTuyK/
12😎1
Things you must know (High yield )

https://vm.tiktok.com/ZMAutwABE/
3😎2
Responses_to_complaint_submitted_office_of_registrar_Additional.docx
21.9 KB
Please check the response to your complaint listed below next to your name ( Additional List).

@UATTutorialofficial
2
app-release.apk
19.1 MB
Access Freshman Lectures via app

@UATtutorialofficial
6
Forwarded from UAT Tutorial Official
🫥 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🫥

AAU, Class of 2018 ለእናንተ የተከፈተ Discussion groups 👇🏾

Join your respective campus and discuss with your friends

💠AAU 4 Kilo Campus 2018: https://t.me/AAU4kilo2018
💠AAU 6 kilo Campus : https://t.me/AAU6kilo2018

💠Lideta Campus: https://t.me/LidetacampusAAU2018

💠5 kilo Campus (AAIT) : https://t.me/aau5kilo2018

💠Sefere Selam Campus : https://t.me/sefereselamcampus2018
💠 FBE Campus: https: //t.me/FbcampusAAU2018

💠Commerce Campus:
https://t.me/AAUcommerce2018

Share and join
🙏

Welcome Prestigious AAU
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
22👍1🔥1
💥ዛሬ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ኦረንቴሽን የነበራችሁ ተማሪዎች በዚህ group ላይ መወያየት ትችላላችሁ::
👇🏽👇🏽

https://t.me/AAUfresh_2017
5
የ4Kilo(CELS)ፍሬሽማን ተማሪዎች የትምህርት ክፍለ ጊዜ ተለቋል።

ለመረዳት ከተደናገራችሁ በዚህ መልኩ አስቡት።
W1,2 ማለት ረቡዕ እለት ከ2 ሰዓት ጀምሮ እስከ 3 ሰዓት + ከ3 ሰዓት እስከ 4 ሰዓት ያንን ትምህርት ትማራላችሁ።

ከ2 ሰዓት እስከ 6 ሰዓት ያለው ከ1ኛ period እስከ 4ኛ period ያለውን ይይዛል። 1 Period 1 ሰዓት ነው። አንድን ኮርስ በተከታታይ ለ2/3 ፔረድ ልትማሩ ትችላላችሁ።

ከ7 ሰዓት እስካ 11 ሰዓት ያለው ደግሞ ከ5ኛ እስከ 8ኛ ያሉትን ክፍለ ጊዜያት ይይዛል።

ከ7:00-8:00 = 5ኛ
ከ8:00-9:00 = 6ኛ
.
.
.
መምህራን በቅርቡ ሊገቡ ስለሚችሉ ክላስ Attend አድርጉ።

ግራ የሚያጋባ ነገር ስለበዛው ሰፊ ማብራሪያ እንለቃለን። እስከዚያው እናንተም ተወያዩበት።

https://t.me/AAU4kilo2018
21👍2
⚠️⚠️⚠️❗️

በጣም ብዙ ተማሪዎች እያስተናገድን ስለሆነ @havanacademybot ተጠቅማችሁ ተመዝግባችሁ Private class link ያልደረሳችሁ ተማሪዎች Approval መልእክት ለመመዝገብ በተጠቀማቹበት ስለሚላክ ከአሁን ጀምራችሁ check አድርጉት!!

እስካሁን ያልተመዝግባችሁ ተማሪዎች ደግሞ ወዲያው እንደተመዝግባችሁ Private class link የሚላክ ይሆናል::

✔️ክፍያው አንዴ ብቻ ነው የሚከፈለው ከዛን ሙሉ የ ፍሬሽማን ቱቶሪያልን በቆንጆ በvideo፣በኖት ፣እና ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ከነ መልሱ በጣም በተደራጀ መልኩ የምታገኙ ይሆናል::

🔸ለመመዝገብ:⤵️
🔸@havanacademybot

🔸@havanacademyofficial💠
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
12🥰1
4
🏨ከ አራት ኪሎ ወደ ጥቁር አንበሳ......

😀ባለፈው ዓመት Freshman Mathematics course 99 ከመቶ ነበር ያመጣው🫣

✉️አዲስ ግቢ ለሚገቡ ተማሪዎች አድርሱልኝ ይለናል እኛም ይሄው ለእናንተ አቀረብን✍🏽

"ስሜ በረከት......ይባላል::  የዛሬ አመት ነበር የአንደኛ አመት ወይም Freshman ተማሪ ሆኜ አራት ኪሎ ግቢ (4kilo Campus), Addis Ababa University የተመደብኩት።🎓

የማልፈልገውን department እንዳልገባ በሚል ፍራቻ ገና ከመጀመሪያው ቀን አንስቶ ጥናት ለመጀመር አቅጄ ነበር ወደ ግቢ ያቀናሁት።
አቤት የነበረኝ motivation እና energy ብቻ ምን ልበል ደስ ይል ነበር። የዩንቨርስቲ መምህራንም በጣም እውቀት ያላቸው ስለሆኑ ከእነሱ ደግሞ ብዙ ነገር እንደሚማር እያሰብኩኝ ሁሉም ነገር ቦታ ቦታውን የያዘ ይመስል ነበር ። የምዝገባ ክፍል ሄጄ መኖርያ ዶርም እና ሌሎች ነግሮችን ጨራርሼ ምዝገባውን አጠናቀኩኝ::

ያው ጊዜው ደረሰና ክላስ ተጀመረ፣ እኔም በቃሌ መሰረት የሚፈልገውን ዲፓርትመንት መርጬ የመማር ዓለማ ይዤ መተሸን ጀመርኩኝ።

ቢሆንም አብዛኛው ነገር እንዳሰብኩት እየሆነልኝ አልነበረም፤ ሁሉም መምህራን በሚባል ደረጃ የModuleሉን ሁለት ወይም ሶስት chapters በ አንድ ቀን lecture cover አድርገናል ይሉናል::
ሞጅሎቹ በጣም ሰፊ ይዘት ያላቸው ቢሆኑም በሶስት ወይም አራት ሰዓታት ውስጥ ያስተምሩታል።
እሺ እሱስ ይሁን ምናለበት ባስተማሩን መሰረት እንኳን ፈተና ብፈትኑን : ሁሉንም ፈተናዎች ጥሩ ውጤት መስራት ቢቻል?🤷‍♂️
ወይ ጉድ....ያሰብኩትን አስካለው ብዬ ማሰቤ የማይሆን ምኞት እንደሆነ የተረዳሁት ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ለመስራት ስሞክር እና የተወሰኑ ሚድ ፈተናዎች ሲፈተን ነበር። አቤት ጥያቄዎቹ ምንም ከሞጅል የወጡ አይመስልም እኮ! ክብደታቸው 😒

.....በመጨረሻም አንድ ነገር ገባኝ እሱም አንድ ስንዬር (Senior) ተማሪ አግኝቼ ማናገር ከዛም ምክር ቢጤ ማግኘት እንዳለብኝ:: ግን ይሄም ለእኔ ቀላል አልነበረም ምክንያቱም በዛ ሰዓት ከማንም ሰው ጋር አልተዋወቅም ነበር።

ታዲያ አንድ ቀን ዶርም ውስጥ የሰማሁት ነገር መንገዴን ሙሉ በሙሉ ቀየረው ብል ማጋነን አይሆንብኝም.......

ሃቫን አካዳሚ  ለFreshman ተማሪዎች tutorial ይሰጣል የሚል ወሬ ይወራ ነበር። ቶሎ ብዬ ቴሌግራማቻውን ተቀብዬ ምን ምን service እንደሚሰጡ ማየት ጀመርኩኝ።
እስቲ ለእንደኔ አይነት ውጤት መስቀል ስለሚፈልግ መፍትሔ ካለቸው ብዬ በጉጉት መቃኘት ጀመርኩኝ፤ ከዚያም አንድ ለችግሬ መፍትሔ ሆኖ ያገኘሁት እንደዛ ስሰለቸኝ የነበረውን ትምህርት  አጭር፣ ግልጽ ፣ ለመረዳት ቀላል በሆነ መንገድ  የሚያስተምሩ video lectures ማግኘት ቻልኩኝ። የሚያስተምሩበት መንገድ ደግሞ Exam Focused መሆኑ በጣም ይገርማል ፤ ሌክቸር የሚሰጡ ሰዎችም በጣም ያስረዳሉ::

በተለይ ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ከነ መልሶቻቸው ተሰርቶ ማየት መቻሌ ከሁሉም በላይ  እፎይታ የሰጠኝ ነገር ነው:: ያለነሱ ማንበብ እስከማልችልበት ደረጃ ድረስ ወደድኩት። ፈተና ሰሞን ደግሞ Exam preparation tips ይሰጡ ነበር። አሁን የማላስታውሰው በሰዓቱ የተጠቀምኩት ብዙ ነው።
Havan Academy Freshman ቆይታዬን በስኬት እንዳጠናቅቅ የረዳኝ ትልቅ ባለውለታዬ ነው ። Thank you ማለት እፈልጋለሁ🙏🏾
አሁን በጥቁር አንበሳ የህክምና ትምህርቴን በመከታተል ላይ እገኛለሁ። "

✔️Your GPA matters!!

💻Freshman tutorial ለመመዝገብ⤵️
🔸@havanacademybot

⭐️ Share to your friends
🔸@havanacademyofficial 💠
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
30👏2👍1👌1💯1