UAT Tutorial Official
13.3K subscribers
103 photos
9 videos
8 files
121 links
This channel is created to provide very clear, easy and well understandable UAT exam Tutorial for Ethiopian students who aspire to join AAU. We are Pioneers ! Since 2016.


Ask: @UATsupport

Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
እንዴ ትምህርት ሚንስቴር መግለጫ ከሆነ ከ ጥቅት ሳምንታት በኃላ የ12ኛ ክፍል ማትሪክ ፈተና ዉጤት ይፋ ይደርጋል:: እስቲ ስንት ልታመጡ ትችላልቹ?

🔆መልካም ሰንበት🔆
Anonymous Poll
31%
ከ 500 በላይ
34%
400-500
18%
300-400
3%
ከ 200 በታች
15%
አላውቅም
3
UAT Tutorial Official
We’re excited to share that the UAT Tutorial Official TikTok Channel has now surpassed 4,000 followers! 🎉 Thank you for trusting us and being part of our growing community. We’ve been committed to delivering at least two high-quality videos every single…
TikTok Update🎉

From 4k to 5K in just 5 days.
That is over 1K new followers in less than a week.

What a Wonderful Community!🙏

From different places but all sharing the same dream: to join the prestigious Addis Ababa University.

WE ARE WITH YOU EVERY STEP OF THE WAY!

STAY STRONG!

https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial
6🎉6
🔆 Giveaway for you!

Rules
1. Follow our TikTok account(UAT Tutorial Official)
2. Like, Share and Copylink 5 times
3. Comment Your Guess

You should do all three to be considered for the TikTok GiveAway.

This is a Once in a Lifetime Opportunity. 👇👇

https://vm.tiktok.com/ZMARxwwf1/
4🔥1
UAT Exam መዘጋጀት ጊዜ ይፈልጋል😟!! ግን ጥቂት ቀናቶች ይቀሩታል!! So...

"The careless suffersይላሉ ነጮቹ!!!🔊 ለUAT ፈተና max አንድ ወር /ከዛም የምያንስ ቀን ነው የቀረው💀!

ያስታውሱ፡- አሁን ባላችሁ ጥቂት ሳምንታት ውስጥ የምታደርጉት እያንዳንዱ ነገር በUAT ውጤታችሁ 👩‍🏫ላይ አዎንታዊ/አሉታዊ አስተዋጽኦ አለው!

የእናንተና የቤተሰባችሁ ፍላጎት በርግጥ ራቅ ያለ ዩኒቨርስቲ መመደብ አይደለም🙅‍♀️ በርግጠኝነት ብዙዎቻችሁ AAU የመግባት ህልም ያላችሁ ትሆናልችሁ።

ለዚህም በየቀኑ ብዙ ጥያቄዎችን መስራት!፣ የከበዳችሁን መከለስ፣ UAT በሚመስል ነገር ጊዜያችሁን ማጥፋት አለባችሁ

✔️ታድያ፡- UAT Tutorial Official በቀሩት ጥቂት ሳምንታት እናንተን ለUAT ፈተና ብቁ የምያደርጋችሁን አጭር፣ ግልፅና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪዲዮ ቲቶሪሎችን እንዲሁም ራሱን UAT ፈተናውን የሚመስል Simulation አዘጋጅቶ ተጠቀሙና ህልማችሁን እውን አድርጉ ይላችኋል።

•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
📈 YOUR UAT RESULT MATTERS!

📌 Register for Tutorial:
@UATTutorial_bot

For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬
@UATsupport

🔄 Share:
@UATTutorialOfficial
●●●●●●●●●●●●●●●●
11👍2
🔥ባለፈው ሳምንት አንዳንድ የUAT ፈተናን ለመውሰድ ያቀዱ ተማሪዎችን ስለ UAT exam ያላቸውን ሀሳብ ስንጠይቃቸው የአብዛኞቹ መልስ ፈርቻለው 😭የሚል ነበር ነው።

ግልፅ ነው መሳሪያ መተኮስ ያልተለማመደ ወታደር ጦር ሜዳን ይፈራል ። በተቃራኒው የተለማመደ ወታደር ግን ሁሌም የሚያስበው ስለ ድል 💪ነው። አሁንም ለUAT ዝግጅት ያልጀመራችሁ ተማሪዎች ፍርሀት ተቆጣጥሯችሁ ስለ UAT exam ክብደት እና ስለ ውድቀት😓 እንድታስቡ ያደርጋችኋል።

ታዲያ ይህንን ችግር ለመፍታት ደጋግሞ ማንበብ 📖፣ ጥያቄዎችን በመስራት ራሳችሁን ማዘጋጀት አለባችሁ። ይህንን ሁሉ የት እናገኛለን ብላችሁ ሀሳብ አይግባችሁ። 🙅

UAT tutorial official ጥራታቸውን እና ይዘታቸውን የጠበቁ ቪድዮችን🧑‍💻፣ ግልፅ እና አጭር የሆኑ ኖቶችን 📓፣ በሺዎች በሚቆጠሩ ጥያቄዎችን በስፋት የሚያገኙበት ከ2 ዓመት በፊት UAT ሲመሰረት አብሮ የተመሰረተ የብዙዎችን አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመግባት ህልም እውን ያደረገ እንደሆነ ብዙዎች መስክረውለታል 😎። ኑ እናንተም ተቀላቀሉንና አንድ እግራችሁን🦵ህልማችው ወደሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስገቡ ።

•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
📈 YOUR UAT RESULT MATTERS!

📌 Register for Tutorial:
@UATTutorial_bot

For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬
@UATsupport

🔄 Share:
@UATTutorialOfficial
●●●●●●●●●●●●●●●●
9🔥2
🔴 ያለ UAT Ticket ወደ ፈተና አዳራሽ አትገቡም❗️

በ UAT ምዝገባ ወቅት በጣም ጥንቃቄ ማድረግ ካለባችሁ ነገር አንዱ የUAT Ticketን በትክክል ማግኘት፣ እሱን Download ማድረግ እና ወደ ተመደባችሁበት ፈተና ጣቢያ ሲተዱ ይዛችሁ መገኘት ነው።

እንዴት እንደሆነ ሙሉ መረጃ ከዚህ ቪዲዮ ማግኘት ትችላላችሁ።👇
https://vm.tiktok.com/ZMA8RmKjW/
6
🏆አሸናፊዎቹ ታወቁ 🎉

💥ትላንት በ አርሰናል እና በማንችስተር ዩናይድት በተደረገው ጨዋታ ትክክለኛ score ለገምቱ 5 ተማሪዎች በጣም ምርጡን ነፃ UAT tutorial አንደምንሰጥ በዚሁ Official channel ላይ ቃል ገብተን የነበረ ሲሆን በአጠቃላይ ዘጠኝ ተማሪዎች የጨዋታውን ዉጤቱን በትክክል አውቀዉታል ::
🎁ነገር ግን ቀድሞ በመለሰ በሚለው rule አምስት ተማሪዎች ተመርጠዋል::
1. H 🥶, guessed at 12:51] → @abcd1724
2. ዛሬም ተመስገን አባ, 13:02] →@ contact us
3. daniel ts, 13:04] → @ contact us
4. Исаак, 14:08] → @Hermosa_yis
5. ....... .... 18:13] → @ contact us

ያሸነፋቹ ልጆች እንኳን ደስ ያላችሁ @UATsupport ላይ እኛን ማናገር ትችላላችሁ::

‼️በነገራችን ላይ ዕድል ሳይሆን በቂ ዝግጅት ብቻ ነው አሸናፊ የሚያደርገን :: ስለ UAT ስናወራ ማለት ነው ::
✍️ Even if you didn’t win this time, remember: your true winning chance is in your preparation. UAT is around the corner, and success belongs to those who prepare smart and early.

🔆 ይሄንን ስንል በምክንያት ነው UATን ማለፍ ለሁሉም አይደለም::
Passing UAT isn’t about studying more – it’s about studying smart and exam-oriented. That’s exactly what we deliver:
Exam-Oriented Video Lectures – Short, clear, and focused only on what matters most for UAT.
📝 High-Yield Notes: Condensed, easy-to-use,and packed with exam-focused content.
Practice Questions: Train your brain with our 'TT' questions.
🖥 Full Simulation Package: a mirror image of the actual UAT exam, so when you sit for the real test, it already feels familiar.
Supportive Tutoring Environment – more than teaching, we mentor you, guide you, and boost your confidence every step of the way.

💥Registration is still open!
እስካሁን ምንም ያመልጣችሁ ነገር የለም::

አሁኑኑ ለመመዝገብ↙️
@UATtutorial_bot
Share
@UATtutorialofficial
🎉95🔥3
ትምህርት ሚኒስተር ባወጣው መግለጫ መሰረት የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ አመት ቅድመ ምረቃ ተማሪዎች መስከረም 8 በይፋ ትምህርት እንደሚጀመሩ አስታውቋል።

አስተውሉ 💡

📌 ግፋ ቢል ለUAT የቀራችው ጊዜ ከ 3 ሳምንት አያልፍም። ውጤት ከወጣ በኋላ ዝግጅት እንጀምር ብትሉ የሚኖራችው ጊዜ ከ 1 ሳምንት አይበልጥም። የተለያዩ ለመመዝገቢያ የሚያስፈልጓችሁን documents ስትሰበስቡ ጊዜያችው ያልቃል። ስለዚህ ትክክለኛው ዝግጅት የመጀመሪያ ጊዜ አሁን ነው።

📌በአጭር ቀናት ውጤታማ በማድረግ የሚታወቀው UAT Tutorial official
👉 በአጭር ደቂቃ ብዙ እውቀት የሚያስጨብጥ ቪዲዮ
👉 ለማንበብ የማይሰለቹ ኖቶች
👉 በሺዎች የሚቆጠሩ ጥያቄዎች
👉 ትክክለኛ UAT Examን የሚመስል simulation አዘጋጅቶላችዋል።
ግልፅ ነው እነዚህን ሁሉ ግብዓት ተጠቅሞ ውጤታማ አለመሆን አይቻልም።

•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
📈 YOUR UAT RESULT MATTERS!

📌 Register for Tutorial:
@UATTutorial_bot

For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬
@UATsupport

🔄 Share:
@UATTutorialOfficial
●●●●●●●●●●●●●●●●
6🔥2👏1
🔥 ከፍተኛ ክፍያ የሚያስከፍሉ 3 departments እነማን ናቸው?

1ኛ Medicine and Dental medicine 👨‍⚕️👩‍⚕️

👉 ይህንን ዘርፍ ለመማር በ 1ECTS ወደ 2308birr የሚያስከፍል ሲሆን በዓመት እስከ 144,000birr የሚጠጋ እንዲሁም በአጠቃላይ ትምህርቱን ለመጨረስ ዶርም እና ምግብን ሳይጨምር 990,000birr ያስከፍላል።

2ኛ Software Engineering, computer science 🧑‍💻 and architecture 📐

👉እነዚህን ዘርፎች ለመማር በ1 ECTS 1500birr የሚያስከፍሉ ሲሆን በአመት በትንሹ እስከ 90,000birr ድረስ ያስከፍላሉ። በአጠቃላይ እነዚህን ዘርፎች ተምሮ ለማጠናቀቅ እስከ 500,000birr ድረስ ይጠይቃል።

3ኛ Pharmacy 💊, veterinary medicine and other health science 🩹

👉እነዚህ ዘርፎች በ1 ECTS - 1,154birr የሚጠይቁ ሲሆን በአመት በአማካይ እስከ 69,000birr ድረስ ያስከፍላሉ።

📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot

For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬
@UATsupport

🔄 Share:
@UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●
🔥64🙏1
📌 UAT Examን ለመፈተን ከሚያስፈልጉን አንዱ እና ወሳኙ ነገር UAT EXAM TICKET ነው።

📌 ይህንን Ticket ወደ መፈተኛ ጣቢያችሁ ከመሄዳችው በፊት ከ portal ላይ download አድርጋችሁ በወረቀት print በማድረግ 🖨️ መያዝ ይጠበቅባችኋል።

📌 ይህንን Ticket 🎫 ያልያዘ ተፈታኝ ወደ መፈተኛ ጣቢያው መግባት የማይችል 🙅 ሲሆን በፈተናውም መሀል ፈተኞች ለመፈተን የተመዘገበው ተማሪ እና ተፈታኙ ተመሳሳይ መሆናቸውን የሚያረጋግጡበት ወሳኝ ወረቀት ነው።

🔥 Share: @UATTutorialOfficial
🔥 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot

TRUSTED AND TOP RANKED
👍7🙏32
These are the six sections on UAT registration.

All steps are very critical , you need to apply thoroughly.

We will share short video on how to register correctly.

On AAU Portal everything is Ready, waiting for the release of EUEE.

📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot

For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬
@UATsupport

🔄 Share:
@UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●
3👍1
🔴The UAT Simulation is a high impact, exam focused practice system designed to prepare Ethiopian students especially those aiming to join the prestigious Addis Ababa University (AAU) for competitive entrance exams.

📌 The UAT Simulation mirrors the structure, difficulty, and timing of the actual Undergraduate admission test, providing a realistic and pressure tested experience that helps students sharpen their Experience. Beyond simply testing knowledge, this simulation boosts students’ confidence, exam speed, and accuracy. It includes detailed answer explanations, time based assessments, and personalized performance tracking.

📌Developed by academic experts, this platform is Ethiopia’s first of its kind simulation solution crafted to unlock the full potential of students competing for spots at top tier universities like AAU.

https://simulation.havanacademy.com

✔️ in collaboration with UAT Tutorial Official
6
UG Application Announcement 2018_Reg and Ext.docx
24 KB
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2018 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች በሙሉ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2018 ዓ.ም ለቅድመ-ምረቃ ትምህርት በቀን በመደበኛ መርሃ ግብር በመንግስት ስኮላርሽፕ እና በግል ከፍለዉ ለሚማሩ እንዲሁም በማታ በተከታታይ መርሃ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
በዚህም መሠረት በዩኒቨርሲቲዉ ድረ ገጾች (www.aau.edu.et ወይም https://portal.aau.edu.et) ላይ የተመለከቱትን ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
•  የመመዝገቢያ ቀናት ከነሐሴ 15  2017 ዓ.ም ጀምሮ ሲሆን
•  የዩኒቨርሲቲዉ የመግቢያ ፈተና (UAT) የሚሰጥበት ቀናት ወደፊት በዩኒቨርሲቲዉ ድረ ገጽ (www.aau.edu.et፣ https://portal.aau.edu.et) ላይ ይገለጻል::
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር

Share: @UATTutorialofficial
8
AAU UAT ምዝገባ officially ሊጀመር ነው❗️

https://vm.tiktok.com/ZMALMwH7N/
3
የ UAT ምዝገባ በዚህ ሰዓት ለምን ተጀመረ?

የኢንትራንስ Document ከዬት ነው upload የምታደርጉት?

https://vm.tiktok.com/ZMALhXAYf/
2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቀኑ ተቃርቧል ❗️
UAT Tutorial ለማግኘት የሚትፈልጉትን አማራጮች ይጠቀሙ

App: Download
Website : www.havanacademy.com
Bot:@UATtutorial_bot

Ask: @UATsupport
7