☞ፈገግታ_ከኡለሞች_ጋር☜
✍ሙጊራህ ኢብኑ ሹዕባህ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ:
"አንድም ሰው #ሸውዶኝ አያውቅም ከአንድ ወጣት #በስተቀር። የሆነ ጊዜ አንዲት ሴት ላገባ አሰብኩኝና ሳማክረው:
"አሚራችን ሆይ! እኔ #ባታገባት ይሻላል እላለሁ" አለኝ።
"ለምን❓" ስለው
⚠️"የሆነ ሰው #ሲስማት አይቻለሁ‼️" አለኝ።
ከዚያ እሱ እራሱ እንዳገባት ሰማሁና
"የሆነ ሰው ሲስማት አይቻለሁ አላልክም ነበር⁉️" ስለው
.
.
አዎ ልጅ እያለች አባቷ ሲስማት አይቻለሁ" አለኝ።
【አልቢዳያ ወንኒሀያህ: 8/53】
ትርጉም: ኢብኑ ሙነወር
መልካም አዳር🌷🌷🌷
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
✍ሙጊራህ ኢብኑ ሹዕባህ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ:
"አንድም ሰው #ሸውዶኝ አያውቅም ከአንድ ወጣት #በስተቀር። የሆነ ጊዜ አንዲት ሴት ላገባ አሰብኩኝና ሳማክረው:
"አሚራችን ሆይ! እኔ #ባታገባት ይሻላል እላለሁ" አለኝ።
"ለምን❓" ስለው
⚠️"የሆነ ሰው #ሲስማት አይቻለሁ‼️" አለኝ።
ከዚያ እሱ እራሱ እንዳገባት ሰማሁና
"የሆነ ሰው ሲስማት አይቻለሁ አላልክም ነበር⁉️" ስለው
.
.
አዎ ልጅ እያለች አባቷ ሲስማት አይቻለሁ" አለኝ።
【አልቢዳያ ወንኒሀያህ: 8/53】
ትርጉም: ኢብኑ ሙነወር
መልካም አዳር🌷🌷🌷
✅ቴሌግራማችን
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam
╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰➤ ❝@Tidar_Be_Islam